The U.S. Embassy is aware of reports that the main road from Addis Ababa to Jijiga

  United States Embassy Addis Ababa, Ethiopia Security Message for U.S. Citizens:  Main road blocked by security forces between the cities of Babile and Harar August 10, 2017 The U.S. Embassy is aware of reports that the main road from Addis Ababa to Jijiga has been blocked by security forces between the cities of Babile […]

Another 180 Migrants Forced from Boat Today, a Day after 50 Somalis, Ethiopians were Drowned by Smugglers off Yemen

Posted: 08/10/17 Themes:   Human Smuggling Report from International Organization for Migration   Aden – Up to 180 migrants are reported to have been forced from a boat today (10/08) by smugglers off the coast of Yemen. Five bodies have been recovered so far and around 50 are reported missing. This latest incident comes barely 24 […]

የኦፌኮ ከፍተኛ አመራር የሆኑት መምህር በቀለ ገርባ የዋስትና መብታቸውን ተከለከሉ !

August 10, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው የኦፌኮ ከፍተኛ አመራር የሆኑት መምህር በቀለ ገርባ የዋስትና መብታቸውን ተከለከሉ ! — የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር መምህር በቀለ ገርባ “በሽብርተኝነት” ተከሰው ላለፉት አንድ አመት ከሰባት ወር የእስር ጊዜ ካሳለፉ በኋላ ቀርቦባቸው የነበረው የሽብር ወንጀል ወደ መደበኛ የወንጀል ህግ አንቀፅ 257(ሀ)ን እንዲከላከል ተብሎ ውሳኔ ተላልፉ እንደነበረ የሚታወስ ነው። የፍርድ […]

ዛሬ ሓሙስ 04/12/09 ዓም የመቐለ ሚኒባስ ታክሲዎች ከ01:00 እስከ 06:30 ኣድማ መተው ውለዋል።

August 10, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው የመቐለ ታክሲዎች ኣድማ  by Amdom G/S ዛሬ ሓሙስ 04/12/09 ዓም የመቐለ ሚኒባስ ታክሲዎች ከ01:00 እስከ 06:30 ኣድማ መተው ውለዋል። የኣድማው ምክንያት በመቐለ ከተማ መስተዳድር “በፌደራል መንገድ ትራንስፖርት በሃገራቀፍ ደረጃ ያወጣው ኣንድ ዓይነት የግዳጅ የግብር ክፍያ ነው” በማለት እስከ 3000 ብር የሚደርስ ብር “በግድ ክፈሉ” የሚል ኣስገዳጅ መመርያ በመውረዱ “ኣንከፍልም” በማለት […]

ግርታ የተሰኘው ኢትዬጵያዊ አጭር ፊልም በአለም አቀፍ ደርጃ ሽልማትን አገኘ

AUGUST 9, 2017 MANTEGAFTOT SILESHI BORN IN ADDIS ABEBA, SILESHI COMPLETED A MASTER’S DEGREE IN INTERNATIONAL MEDIA STUDIES (2009-2011) AT THE UNIVERSITY OF BONN, UNIVERSITY OF APLIED SCIENCE BONN-RHEIN-SIEG & DW-AKADEMY. EMF – በማንተጋፍቶት ስለሺ ተሰርቶ ለእይታ የበቃው GERRETA ግርታ የተሰኘው ኢትዬጵያዊ አጭር ፊልም በአለም አቀፍ ደርጃ ሽልማትን አገኘ። ይህ ፊልም ሽልማቱን ያገኘው ጣልያን ላይ […]

“መሣሪያ አንስተን በረሃ የገባነው ኤርትራን ለማስገንጠል አልነበረም” – ታጋይ አስገደ ገብረሥላሴ (VOA)

ከሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መስራች አባል አቶ አስገደ ገብረሥላሴ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የዲሞክራሲ በተግባር እንግዳ የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መስራች አባል አንጋፋው አስገደ ገብረሥላሴ በውጊያ፣ በአዋጊነት፣ በስንቅና ትጥቅ አከፋፋይነትና በውጊያ አሰልጣኝነት ለ17 ዓመታት አገልግለዋል። ነሐሴ 09, 2017 ሰሎሞን ክፍሌ -nዋሺንግተን ዲሲ — የዲሞክራሲ በተግባር እንግዳ የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መስራች አባል አንጋፋው አስገደ ገብረሥላሴ […]

ማለቂያ የሌለው የአግባውና አንጋው ተገኝ መከራ -የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት

August 9, 2017  አግባው ሰጠኝ እና አንጋው ተገኝ፤ በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በመቶ አለቃ ጌታቸው ስም የተከፈተው የክስ መዝገብ ውስጥ ከተካተቱ 16 ተከሳሾች ውስጥ ይገኙበታል። በ2001 ዓ.ም የወጣውን የጸረ–ሽብርተኝነት አዋጅ አንቀጽ 7(1) [ራሱን ግንቦት ሰባት እያለ በሚጠራውና ከዚሁ የሽብርተኛ ድርጅት ጋር ከተቀላቀለው ራሱን አርበኞች ግንባር እያለ […]

በሰሜን ሸዋ የቅርስና ጽላት ዘረፋው ከሀገረ ስብከቱ አቅም በላይ መሆኑ ተገለጸ

Wednesday, 09 August 2017 አዲስ ጽላት ለማስገባት በሚል ነባር ታቦትና ቅርሶች ይሰረቃሉ፣ ይለወጣሉ፤ ተብሏል ዝርፊያው፥ የጦር መሣርያ በታጠቁ ግለሰቦች እንደሚፈጸም ተጠቁሟል ዞኑ፥ ከደብረ ሲና እስከ አንኮበር ተራራ የቱሪስቶች የኬብል ማጓጓዣ ያሠራል በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ታላላቅ አብያተ ክርስቲያናትና በርካታ የታሪክ ቅርሶች በሚገኙበት ሰሜን ሸዋ ዞን የሚፈጸመው የነባር ጽላትና ቅርሶች ዘረፋና ቅሠጣ፣ ከሀገረ ስብከቱ አቅም በላይ እንደሆነ […]

ይህንን ዚዲዮ ” ወይ ጊዜ ” እያላችሁ ስሙት፣ እዩት – ለጄ የት ነው የተገደለው – አውጫጪኝ በኢህአዴግ ዛሬስ ማን ያውጣጣ?

ከዛጎል ዜና የተወስደ ልጄ ሞቷል። ስም እየጠራች … ጠመንጃ በቀዳዳ ደግኖ ነበር። ….. አሁን ሞቷል የት ነው የጣላችሁት? እንዴት አድርገው እንደገደሉት አላውቅም። በክርስቶስ ይዣችሁዋልሁ ልጂን የት ቀበራችሁት። የዛኔ ክርስቶስን አታውቁም አሁን ታውቁታላችሁ። አወያይ ኢህአዴግ ነበር። ከሕዝብ የሚሰወር ነገር የለምና ተናገር እየተባለ ሁሉም ተናዛዘ። ወላድ ልጄን እያለች ስትጮህ ህዝብ ሲያጉተመትም … መንጥር ኮሚቴ ውስጥ እነማን ነበሩ? […]

Ethiopia’s distinct path to development, with help from China

Abele Abate Demissie 04 Aug 2017 Photo: Albert González Farran, UNAMID                  Built by China – the African Union headquarters in Addis Ababa. Ethiopia and China enjoy an enviably strong bilateral relationship. Abel Abate Demissie looks at key areas of collaboration between the two states. Ethiopia is the most stable state in the dangerous […]