በአዲስ አበባ ወንድ ልጆቻቸው የተደፈሩባቸው ወላጆች እሮሮና ብሶት እያሰሙ ነው (VOA)

August 8, 2017 ነሐሴ 07, 2017 (ጽዮን ግርማ) የሕፃናቱን ወላጆች አነጋግረናል ቤተሰቦቹ እንደሚሉት የመደፈር አደጋው የደረሰባቸው የአንድ መንደር ወንድ ሕፃናቱ ሰባት እንደነበሩና ፖሊስ ወደ ፍርድ ቤት ጉዳያቸውን የወሰደው ሕፃናት ቁጥር አምስት መሆኑን ነው። ዋሽንግተን ዲሲ — በአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አባዲና እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖሩ ከሰባት በላይ የአዳጊ ወንድ ልጆች […]

የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የሥራ ማቆም አድማ – የወልዲያ ነጋዴዎች ሱቆቻቸውን ዘግተው ዋሉ (DW)

August 8, 2017  በባሕር ዳር ከተማ ከአንድ አመት በፊት በጸጥታ ኃይሎች የተገደሉ ተቃዋሚዎችን በመዘከር የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ። በዛሬው አድማ የመጓጓዣ አገልግሎት ከወትሮው በተለየ የተቀዛቀዘ ሲሆን መደብሮችም ተዘግተዋል። የሥራ ማቆም አድማው የተደረገው የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ባነሳ በጥቂት ቀናት ልዩነት ነው። ነዋሪዎች ከዓመት በፊት በጸጥታ ኃይሎች የተገደሉ ሰልፈኞችን ለመዘከር ያለመ ነው ብለዋል ለማድመጥ⇓ Ahttps://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/08/4D4613CF_2_dwdownload.mp3udio […]

መንግስት በእራሱ ለውጥ ማምጣት ካልቻለ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደገና አጠቃላይ ተቃውሞ ሊነሳ ይችላል ሲል የሰብዓዊ መብት ተመልካች ድርጅት (ሁማን ራይትስ ዋች) አስታወቀ።

Monday, August 7, 2017 የዓለም ሰብአዊ መብት ተመልካች ድርጅት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ዛሬ በድረ–ገፁ ላይ የፃፈውን ከእዚህ በታች ይመልከቱ። Government Should Use Reform, Not Force, to Avoid More Protests …Without  efforts and meaningful reform, it is just a matter of time before they start protesting again.  August 7, 2017 4:10PM EDT Ethiopia’s parliament has just lifted the country’s […]