ለአስራ አንድ ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ

Sunday, 06 August 2017 00:00 በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅት ከ390 ሺ በላይ ሚሊሻዎች ሰልጥነዋል ከ7ሺ በላይ ተጠርጣሪዎች ክሳቸውን እየተከታተሉ ነው የሦስት ሚኒስትሮች ሹመት ፀድቋል ከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለ11 ወራት በሥራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  በትላንትናው ዕለት ተነሳ፡፡  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ያፀደቀ ሲሆን […]

የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከአገር ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

August 7, 2017 05 Aug, 2017 By ታምሩ ጽጌ \ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በመንግሥት የተሰጡ መብቶች ማስፈጸሚያ ንዑስ የሥራ ሒደት ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣ ከአገር ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የቀድሞዋ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ግርማይ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ በመንግሥት ላይ ከዘጠኝ ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ተጠርጥረው መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ መርማሪ ቡድን አስታውቋል፡፡ […]

ነሐሴ ፩ – አቻምየለህ ታምሩ

August 7, 2017 One year anniversary of the Bahir Dar massacre ስናይፐር በጦር ሜዳ እንኳ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጦር አዛዦች ብቻ የሚያዝ ትጥቅ ነው። በወያኔ የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ግን ስናይፐር የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በአማራና በኦሮሞ ሰላማዊ ሕዝብ መካከል እየገቡ ህጻናትን ለመረሸን የሚታጠቁት ተራ መሳሪያ ነው። ነሐሴ አንድ 2008 ዓ.ም. የባህር ዳር ቦዩች ሁሉ ስናይፐር […]

“በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዕርቅ ያስፈልጋል፤ ወደ አንድነት የሚመራ ሥርዓት መትከል ቢችሉ ጥሩ ነው ብዬ የማምን ነኝ።” –  ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ ስላሴ (SBS Australia amharic)

ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ ስላሴ፤ ስለ አዲሱ ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፋቸው “DELIVERANCE: A Tale of Colliding Passions and Muse of Forgiveness” ይናገራሉ። ፕሮፌሰር በረከት፤ በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የነበሩ ናቸው።   “በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዕርቅ ያስፈልጋል፤ ወደ አንድነት የሚመራ ሥርዓት መትከል ቢችሉ ጥሩ ነው ብዬ የማምን ነኝ።” –  ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ […]

Kenyan elections: The ethnicity factor

Voters from Kenya’s various tribes say they will vote for candidate of their own ethnic group because they ‘trust’ him. Kenya’s President Uhuru Kenyatta waves to supporters during the last Jubilee Party campaign rally ahead of the August 8th election in Nakuru, Kenya [Baz Ratner/Reuters] By Hamza Mohamed  @Hamza_Africa Hamza Mohamed is a producer for […]

“በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል እርቅ ያስፈልጋል” – ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ ሥላሴ (በኃይለ ሥላሴ ጊዜ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የነበሩ)

August 6, 2017  ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ ስላሴ፤ ስለ አዲሱ ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፋቸው “DELIVERANCE: A Tale of Colliding Passions and Muse of Forgiveness” ይናገራሉ። ፕሮፌሰር በረከት፤ በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የነበሩ ናቸው። “በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዕርቅ ያስፈልጋል፤ ወደ አንድነት የሚመራ ሥርዓት መትከል ቢችሉ ጥሩ ነው ብዬ የማምን ነኝ።” – ፕሮፌሰር […]

የቀድሞው የመንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር፤ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ

Sunday, 06 August 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለማየሁ ጉጆም በቁጥጥር ስር ውለዋል እስከ ትላንት ድረስ 50 የሙስና ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር  አቶ ዛይድ ወ/ገብርኤል እና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ትናንት ያለመከሰስ መብታቸውን ያነሳባቸው የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚ/ደኤታ አቶ አለማየሁ ጉጆ፤ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው መታሰራቸውን  […]

በትግራይ የንግድ ታፔላ ማስታወቂያዎች በትግርኛ እንዲፃፉ ተደነገገ

Sunday, 06 August 2017 00:00 አለማየሁ አንበሴ አዋጁን ተግባራዊ ያላደረገ ድርጅቱ ይታሸግበታል ‹‹የክልሉን ቋንቋ ለማሳደግ አስተዋፅኦ ያበረክታል›› ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የስራ ቋንቋውን ትግርኛ ያደረገው የትግራይ ክልላዊ መንግስት፤ ማንኛውም የንግድ ማስታወቂያ ታፔላና የግድግዳ ላይ ማስታወቂያ መልዕክቶች በትግርኛ ቋንቋ እንዲፃፉ የሚያዝ አስገዳጅ አዋጅ ሰሞኑን አፀድቆ በስራ ላይ መዋል መጀመሩ ተገለፀ፡፡ አዋጁን እንዲያስፈፅም ኃላፊነት የተሰጠው የክልሉ ባህልና ቱሪዝም […]

Kenyatta, Odinga campaign for votes ahead of tight race

Presidential runners Uhuru Kenyatta and opposition leader Raila Odinga try to win voters on final day of campaigning. A supporter of Kenya’s President Uhuru Kenyatta in Nairobi [Baz Ratner/Reuters] Kenya’s presidential candidates were attempting to win over voters on Saturday, the final day of campaigning before Tuesday’s elections. President Uhuru Kenyatta again faces longtime opposition […]