የፖሊስ መኮንኖችና ግለሰቦች ሐሰተኛ የመያዣ ትዕዛዝ በማዘጋጀትና ግለሰቦችን በማሰር ወንጀል ተከሰሱ

JULY 23, 2017 ሆን ብለውና ለሌለ ሰው ተገቢ ያልሆነ መብት ወይም ጥቅም ለማስገኘት በማሰብ፣ ሐሰተኛ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማዘጋጀት ግለሰቦችን በማሰር የተጠረጠሩ ሁለት ከፍተኛ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መኮንኖችና ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ሐጎስ መራ፣ የጣቢያው ኃላፊ ኮማንደር ግርማ ሰንበቶ፣ የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ማኅደር ከዋኝ […]

በአነስተኛ ንግድ የተሰማሩ ነጋዴዎች ራሳቸው ያመኑበትን እንዲከፍሉ ሊደረግ ነው – በኦሮሚያ በተነሳው ተቃውሞ የግብር መክፈያ ቀኑ ተራመዘ

JULY 23, 2017 ከሰኔ ወር መጨረሻ 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሠራተኞች ተግባራዊ የተደረገው የቀን ገቢ ግምት፣ በተለይ በአነስተኛ ንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከፍተኛ ቅሬታ በማቅረባቸው ሳቢያ ራሳቸው ያመኑትን እንዲከፍሉ ውሳኔ ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸው በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ጫኔ እንደተናገሩት፣ እነዚህ የኅብረተሰብ ክፍሎች ራሳቸውን ችለውና […]

የኦሮሚያ ከተሞች በንግድ አድማ ላይ ሰነበቱ

አለማየሁ አንበሴ Saturday, 22 July 2017 15:26 ‹‹በቀን ገቢ ገመታ ላይ የታየው ጉድለት መስተካከል አለበት›› – የክልሉ ፕሬዚዳንት የቀን ገቢ ግመታን በመቃወም በአምቦና ወሊሶ ሰሞኑን የተጀመረው የንግድ ቤቶችን የመዝጋት አድማ ወደ በርካታ የኦሮሚያ ከተሞች የተዛመተ ሲሆን  በርካታ የፀጥታ ኃይሎች ጥብቅ ቁጥጥር ሲያደርጉ ሰንብተዋል፡፡ መንግስት፤ “ችግሩን በመመካከር እፈታለሁ›› ብሏል – ግብር መክፈል ግዴታ መሆኑን በመግለፅ፡፡ ከዚሁ […]

ትግሉ ምን ይፈልጋል? የትግል አይነቱስ ምን ይሁን? – መንግስቱ ሙሴ

ግዜው 1967-8 ነበር። በኢትዮጵያ የመሬት ስሪት ሰፊ ለውጥ የታየበት ወቅት ቢሆንም በአንጻሩ አገሪቱ አይታ የማታውቀው መንግስታዊ አመጽም እያደገ የመጣበት ግዜም ነበር። ከማይረሱ የመንግስት አመጾች ውስጥ። ሕዳር 11 ቀን 1967 ዓም ግዜአዊ ወታደራዊ ደርግ ከስድስትወራት በፊት በቁጥጥር ያዋላቸው ታላላቅ የሀገሪቱ የቀድሞ መሪወች እና የነጉሱን ቤተሰቦች የረሸነበት ቀን ነው። ሁሉም በሚሰኝ ብዙወቹ ወደእስር የተወረወሩት በፈቃዳቸው ምንም አይነት […]

የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም – የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ

                የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com ሐምሌ 13፣ 2009 (ጁላይ 20፣ 2017) የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ችግሮችን እየፈጠረ እድሜውን ማርዘም የሚሞክረው አገር አጥፊ ወያኔ መራሹ ቡድን ከጥቂት ቀናት በፊት ህዝቡ ሊከፍል […]

አወዛጋቢው የገቢ ግምት – አስተያየቶችና ሙያዊ ምክሮች

  Saturday, 22 July 2017 15:33 Written by  አለማየሁ አንበሴ (መንግስት-ታክስ – የግል ዘርፉ) አነስተኛ ነጋዴዎች በቀን የሚያገኙትን ገቢ በግምት በማስቀመጥ ከፍተኛ ግብር እንዲከፍሉ መወሰኑን ተከትሎ በርካቶች ጉዳዩን መነጋገሪያ አድርገውታል፡፡ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እና ፖለቲከኞችም በጉዩ ላይ የራሳቸውን ምልከታ እያስቀመጡ ሲሆን አዲስ አድማስ ጋዜጣም እነዚህን ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ አነጋግራለች፡፡ የባለሙያዎቹንና ፖለቲከኞችን አስተያየትና ሀሳብ የአዲስ አድማስ […]

“ይማሯል እንደ አካልዬ! ይዋጉዋል እንደ ገብርዬ!” (ኦርዮን ወ/ዳዊት)

  July 22, 2017 – አጠቃላይ መምህር አካለ ወልድ ይህን የተናገሩት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ናቸው፡፡ በዘመናቸው የነበሩ ካህናትና የእስልምና መሪዎች “እኔ እበልጣለሁ ሊቁም እኔ ነኝ” እየተባባሉ ያስቸገሩ ነበርና ሁለቱን ወገኖች የሚፈትኑበት አጋጣሚ ሲፈልጉ ዘመን መለወጫ ደረሰ፡፡ የዘመን መለወጫ ዕለት ደግሞ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በፌስታ የሚያከብሩት ቀን ነው፡፡ እናም አፄ ቴዎድሮስ የእስልምናም ሆነ የክርስትና ሊቃውንትን ቦሩ ሜዳ […]

የግብሩ አመጽ – የፍጻሜው ጦርነት (ክንፉ አሰፋ)

July 23, 2017 የአስቸኳይ (የአፈና) ግዜ  አዋጁ ገና አልተነሳም። በአዲሱ የግብር ትመና ሳብያ ከዳር እስከዳር የተነሳው ሕዝባዊ አድማ እና አመጽ ግን አዋጁን ውድቅ ያደረገው ይመስላል። አንድ ስርዓት ራሱ ያወጣው ህግ በህዝብ ሲሻርበት – ያኔ ነው ያበቃለት! Shops are closed protesting of the new tax – law. (Pic. from social media) ከቶውን “የአለምን  ኢኮኖሚ እየመራች ያለች […]

አንድም ሦስቱም መረራ – በዘላለም ክብረት

July 22, 2017  አፍሪካ ከበደ ገና በአስራዎቹ የዕድሜ መጨረሻ ላይ ያለ ወጣት ነው፡፡ በጣም ተስፈኛ ነው፡፡ ሁሌም ለውጥ እንደሚመጣ መናገር ይወዳል፡፡ ለምን ስሙ ‹አፍሪካ› እንደተባለ ሲጠየቅ ደጋግሞ ወደ መምህር አባቱ ይጠቁማል፡፡ አባቱ ስድስት ልጆች እንዳላቸውና የመጀመሪያዋን ዓለም፣ ሁለተኛውን አፍሪካ፣ ሦስተኛውን ኢትዮጵያ፣ አራተኛዋን ኦሮሚያ፣ አምስተኛዋን ወለጋ እንዲሁም ስድስተኛዋን ደግሞ ሊሙ ብለው ስም እንዳወጡላቸው ለጠየቀው ሁሉ ፈገግ […]