For Ethiopia’s Underemployed Youth, Life Can Center on a Leaf

  By KIMIKO de FREYTAS-TAMURA JULY 22, 2017   Photo A farmer collecting khat in Infranz, a village in the Amhara region of Ethiopia. The young and underemployed are increasingly chewing khat, a psychotropic leaf that has amphetaminelike effects. Credit Tiksa Negeri for The New York Times BAHIR DAR, Ethiopia — Her life revolves around […]

Ethiopia, Djibouti agree to enhance security cooperation

By Tesfa-Alem Tekle July 21, 2017 (ADDIS ABABA) – Ethiopia and Djibouti on Friday vow to further bolster cooperation security and defence areas between the two countries. The state-owned Ethiopia Broadcast Corporation reported that the joint defence committee of the two nations commenced in Addis Ababa, Ethiopia. Ethiopia and Djibouti established a joint defence committee […]

114 Somali Prisoners Released From Ethiopia Arrive in Mogadishu

July 22, 2017 5:07 PM Mohamed Olad Hassan FILE – Somali diplomat Mohamed Ali Nur, pictured in an interview in Nairobi in September 2013, thanked Ethiopia for releasing 114 prisoners. “Only six Somalis remain in the Ethiopian jails, and we have agreed that they will soon be released,” he said. More than 100 Somalis, recently […]

ወቅቱ የሚጠይቀው  በህወሃት የበላይነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን አስከፊ የኢህአዴግ ስርዓትን መታገልን ነው!! አበጋዝ ወንድሙ

July 21, 2017 ከ 1997 ዓ.ም. ጀምሮ ተቃዋሚዎች ፕሮግራሞቻቸው  ውስጥ ጭምር ፣ኦሮሚፋ ፣ ለኢትዮጵያ ከአማርኛ ቀጥሎ ሁለተኛ የስራ ቋንቋ አንዲሆን አቅውማቸውን ሲያሳውቁ፣ የህውሃት/ኢህአዴግ መንግስት ግን አስካሁን በዝምታ አልፎት እንደነበር  የሚታወቅ ነው ። ባለፈው ዓመት በሰፊው የኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በአማራ ክልል የተነሳው ተቃውሞና በሁለቱ መሃል ጅማሮ ያሳየው የትግል ትብብር አንቅልፍ የነሳው የህውሃት/ኢህአዴግ መንግስት፣ ይሄንን […]

ፎረም 65፦ የጥላቻ መንስዔ ፣ መዘዝና መፍትሄ

July 23, 2017 01:25 የጥላቻ መንስዔው ፣ መዘዙና መፍትሄው ምን ነው? በዚህ ላይ ሙያዊ ሃሳባቸውን እንዲያጋሩን እንግዳችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ የሆኑት ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግስቱ ናቸው። ፕሮፌሰር ብርሃኑ በኦልድ ዶሚኒየን ዩኒቨርስቲ መምህር ናቸው። [ ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/FyHV9v ያድምጡ። (መጠን፦ 6.40 MB) ] https://youtu.be/N8sFQNV8gxw ፎረም 65፦ የጥላቻ መንስዔ ፣ መዘዝና መፍትሄ Source: http://www.65percent.org/2017/07/65_22.html

አሳዛኙ የኦረሮሞ ታሪክ ከገዥነት ወደ ተገዥነት! – ሰርጸ ደስታ

July 22, 2017 21:27 መቼም ይህን ጉዳይ ሳነሳ የዘመኑ የኦሮሞ ምሁር ነን የሚሉ ኦሮሞን አውርደው አውርደው የማንም መጫወቻ ያደረጉት ኦሮሞ ገዥ ሆኖ አያውቅም በአበሾች ሲረገጥ የኖረ ነው ብለው ዛሬ እየሆነ ያለው አልቃሻነቱ ለቆት ወደ አባቶቹ ወኔ እንዳይመለስባቸው ነገሬን ይኮንኑታል፡፡ ኦሮሞ ጥንቱንም ኢትዮጵያዊ እንደሆነና ያው ዛሬ አበሻ አደለህም ተብሎ ሌላ ሥም ቢሰጠውም ሳይንሱም ታሪኩም ግን የኦሮሞን […]

የትግሬ ምሁራን የሚከተሉት ፋሺዝም፤ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያምና ወልቃይት ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ

ከታች የሚታው ፎቶግራፍ ዶ/ር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ነው። ሙሉወርቅ በዕድሜ ቢበልጠኝም እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ‘አብርሃ ወ አጽብሃ’ አክሱም’ ነው የተማረው። ከዚያ ወደ ትውልድ ቦታው ወደ ‘ዓድዋ’ ሄደ። እኔ እስከማውቀው ድረስ በትምህርቱ ሰነፍ እንደነበር እና ቆይቶ ግን ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የታሪክ ምሁር ሆኖ ዶክተር ተብሎ ዛሬ ትግራይ ውስጥ ከሚገኙት ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ (ሳባ ዩኒቨርሲቲ ?) […]