ድንቅ ኢትዮጵያውያን – እነማንን ያስታውሱ ይሆን ? – አሰፋ ገብረማሪያም

July 6, 2017 23:31 በፎቶግራፉ መደብዘዝ ጥቂቶቹን ላውቃቸው አልቻልኩም።ያወኩዋቸው ቀጥሎ ያሉትን ነው፦ ከላይ በ1ኛው ረድፍ ከግራ ወደቀኝ፤መንግስቱ ለማ ፣መንግስቱ ወርቁ፣ አቤ ጎበኛ፣ ሀዲስ አለማየሁ በ2ኛው ረድፍ፤ በአሉ ግርማ፣ ደበበ ሰይፉ፣ ወጋየሁ ንጋቱ፣? በ3ኛው ረድፍ፤?፣ፀጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፣ ጥላሁን ገሰሰ፣? በ4ኛው ረድፍ፤ Richard Pankhurst፣ አፈወርቅ ተክሌ፣  ገብረክርስቶስ ደስታ፣? በ5ኛው ረድፍ፤ አሳምነው ገብረወልድ፣   ሙላቱ አስታጥቄ፣   ጌታቸው […]

Is the EU closer to solving the migration crisis?

EU ministers agree to reinforce the Libyan coastguards to try to discourage arrival of undocumented people. Inside Story 07 Jul 2017 21:16 GMT At least 70,000 undocumented people arrived in southern Italy this year, prompting a threat to shut Italian ports because they cannot cope. About 2,000 died trying to cross the Mediterranean Sea this […]

ICC: S Africa broke rules by failing to arrest Bashir

Pretoria went against Rome Statute in 2015 by preventing prosecution of Sudan’s leader for war crimes, ICC says. The ICC does not have its own police or enforcement body [Evert Elzinga/ Pool/AFP]War crimes judges have ruled that South Africa flouted its duties to the International Criminal Court (ICC) in 2015 by failing to arrest visiting […]

Ethiopia’s Danakil Depression is a window into another world

By Chris Giles, CNN Updated 5:29 AM ET, Fri July 7, 2017     <img alt=”Last spring, scientists studied the Danakil Depression, in Ethiopia, in an attempt to understand how life could exist on Mars. ” class=”media__image” src=”//i2.cdn.cnn.com/cnnnext/dam/assets/170630120448-danakil-2-super-169.jpg”> Photos: Ethiopia’s Danakil Depression is a window into another world Danakil Depression – Last spring, scientists studied […]

ለዋሉባት እንጅ ለዋሉላት መሆን ያልቻለች ቤተክርስቲያን – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ለዋሉባት እንጅ ለዋሉላት መሆን ያልቻለች ቤተክርስቲያን – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት By ሳተናው July 6, 2017 23:25 3 787 799 ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አራት ኪሎ ከቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አጠገብ የሚገኘው የበዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን ‹ልማት ላለማ ነው› ብሎ በዚያ ያረፉ ክርስቲያኖችን ዐጽም አንሡልኝ እያለ ነው፡፡ ከዚህ በፊት የፕሮፌሰር ዐሥራት ወልደየስን፣ ቀጥሎ የመልአከ ብርሃናት አድማሱ ጀንበሬን አሁን […]

” እኛን ሰዎች ኤርትራን ሸጣችኋታል እያሉ ያሙናል፡፡ ” ኃይለማርያም ደሳለኝ

July 6, 2017 ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም እስራኤልን ብቻ መጎብኘታቸው ቅር እንዳሰኛቸው የፍልስጤሙ መሪ ተናገሩ . BBN. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፍልስጤምን አለመጎብኘታቸው ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የፍልስጤሙ መሪ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአንድም ሁለት ጊዜ እስራኤልን መጎብኘታቸውን ያስታወሱት የፍልስጤሙ መሪ መሐሙድ አባስ፣ ፍልስጤምን አለመጎብኘታቸውም ቅር እንዳሰኛቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደነገሯቸው ሪፖርተር ዘግቧል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን የእስራኤል ጉብኝት ተከትሎ፣ ፍልስጤም የሁለቱን ሀገራት […]

በጭፍራ ወረዳ በአፋርና በአማራ ተወላጆች መካከል በተነሳዉ ግጭት ሰዎች ሞቱ -ቢቢኤ

July 7, 2017 –  በጭፍራ ወረዳ በአፋርና በአማራ ተወላጆች መካከል በተነሳዉ ግጭት ሰዎች ሞቱ ቢቢኤን ሰኔ 29/2009 በመሬት ይዞታ ይገባኛል ጥያቄ በአፋር ተወላጆችና በአማራ ተወላጆች መካከል በተፈጠረው ግጭት የሰዉ ህይወት መጥፋቱን የቢቢኤን ምንጮች ከስፍራዉ ገለጹ። በትላንትናዉ እለት በጀመረዉ ግጭት ከአማራ ተላጆች በኩል 2 ሰዎች ሲሞቱ 2 ሰዎች መቁሰላቸዉ ታዉቋል። ተመሳሳይ በሆነ መልኩ ከአፋር ተላጆች 4 ሰዎች […]

የአዲስ አበባ ነገር “ሲስሟት ‘እምቢ’ ብላ ሲስቧት” ሆኗል!

JULY 7, 2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕገ–መንግስቱ የተሰጠው ራሱን–በራሱ የማስተዳደር ስልጣን የከተማዋ ነዋሪዎችን መብት ለማረጋገጥ እንጂ በከተማዋ ዙሪያ ያለውን የኦሮሞ ማህብረሰብ መብትና ተጠቃሚነት የሚፃረር ተግባር ለመፈፀም አይደለም። የከተማዋ ስልጣን ለክልሉ መብት መከበር እንቅፋት ከሆነ ግን፤ “Right is Conjoined with the Title or Authority to Compel” በሚለው መሰረታዊ የመብት መርህ መሰረት የኦሮሚያ ክልል የከተማ አስተዳደሩን […]