“የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፉን በክፉ የመመለስ ባህሉን ከልቡ መንቀል አለበት” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም በሲያትል ያደረጉትን ንግግር ይዘናል

May 27, 2017    ዛሬ ቅዳሜ ሜይ 27 እየተካሄደ ያለው እና ነገ እሁድም የሚቀጥለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ ላይ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በክብር እንግድነት ተገኝተው 46:39 የፈጀ ንግግር አድርገዋል – ንግግሩን ይዘናል::የ

ለትግሉ የሚበጀው የቀድሞ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴን ለቀቅ፣ ህወሓት/ኢህአዴግን ጠበቅ ማድረግ ነው!

May 27, 2017 የኢትዮጵያ ተማሪዎ እንቅስቃሴና ከውስጡ ወጥተው ፣ ባለፈው ዘመን ህብረብሔራዊ ትግል ያካሄዱ ወገኖች (ያ ትውልድ ተብሎ የሚጠራው) ላይ የሚካሄደው ያልተቋ ረጠ ወገዛና እርግማን የዘመኑ አንቆቅልሽ ሆኖ ይሰማኛል። ይህንን ተገቢ ያልሆነ ወቀሳ የሚያካሂዱ ወገኖች ስብሰብ ተደርገው ሲታዩ የሚከተሉትን ይመስላሉ። አሁን አሁን፡ ጀማሪ ፖለቲከኞች የሆኑ፣ በንጉሱ ጊዜ ወይንም በደርግ ዘመን የገዥው ቡድን አካልና መሪ ተዋናይ […]

ግንቦት ሃያ የብሔር ፖለቲካውና የኢትዮጵያ አንድነት

Friday, 26 May 2017 19:04 በ  ፀጋው መላኩ   ሃያ ስድስተኛው የግንቦት ሃያ በዓል ሊከበር ጥቂት ቀናት ይቀሩታል። ኢህአዴግ ይህችን ሀገር በመንግስትነት ማስተዳደር ከጀመረ ሩብ ክፍለ ዘመን ያለፈ በመሆኑ ባለፉት 26 ዓመታት ምን ተከወነ? ምንስ ቀረ ብሎ ለመነጋገር የሚያስፈልግበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው። ኢህአዴግ ባለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት ከሄደበት ኢትዮጵያዊነት አንፃር ጥቂት ማለት ይቻላል። በኢህአዴግ አተያይ የዛሬ […]

ቅዱስ ሲኖዶሱ፤ የሀገርንና የቤተ ክርስቲያንን ክብር ይነካል ያለውን የመጻሕፍት አንቀጾች አገደ

Friday, 26 May 2017 በ  አሸናፊ ደምሴ   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ከግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ለዐሥራ አራት ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፤ ሚያዚያ 10 ቀን በሚነበበው ስንክሳርና በፍትሕ መንፈሳዊ መጽሐፍ ላይ የሰፈረው ንባብና ሥርዋጽ አንቀጽ ሕገ ወጥ በመሆኑ ከአሁን በኋላ እንደይነበብና በቀጣይ ሕትመቶችም ከመጻሕፍቱ እንዲወጣ መወሰኑን አስታወቀ። ለውሳኔው እንደ ምክንያት የቀረበው፤ በፍትሕ መንፈሳዊ ላይ፣ […]

Ethiopia charges 2 with terrorism over deadly stampede

May 26, 4:49 AM ED   ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia has charged two people with terrorism, saying they caused a stampede last year that killed dozens of people and led the government to declare a state of emergency. These are the first people charged in the October stampede at a religious festival in […]

ሕፃናት በጎዳና እና በትምህርት ቤት ግርማ ሠይፉ ማሩ

May 26, 2017      ወደፊት አዲስ አበባ እንዴት እንደምትሆን መገመት ከባድ ቢሆንም የአዲስ አበባ ጉዳይ ያገባናል ብለን ለምናም ሰዎች፤ ሳያገባቸው ገብተው አያገባችሁም የሚሉንን ንቀን በመተው፤ አንድ አንድ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ያለብን ይመስለኛል፡፡ እነዚህ የወደፊት አገር ተረካቢ የምንላቸው ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሊያሳስበን ይገባል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በየቀኑ በምመላለስበት ለገሐር፣ ብሔራዊ ቲያትር/መከላከያ መብራት ላይ፣ […]

Ethiopia: The First Engine Factory Opens in Meqelle

By Addis Fortune (Addis Ababa) 20 May 2017 By Fasika Tadesse The factory lies on a 30ha plot of land and was erected with 350 million Birr The first engine manufacturing plant in the country is set to be operational in Meqelle, Tigray Regional State, with a 350 million Br investment from the local military base […]

Meet the world’s most powerful doctor: Bill Gates

  The software mogul’s sway over the World Health Organization spurs criticism about misplaced priorities and undue influence. By NATALIE HUET AND CARMEN PAUN Updated 5/8/17, 11:52 AM CET Microsoft co-founder and philanthropist Bill Gates | Stephen Voss/REDUX Some billionaires are satisfied with buying themselves an island. Bill Gates got a United Nations health agency in Geneva. Over […]

Egypt launches strikes in Libya after Minya attack

Air raids target camps near Derna where armed men responsible for deadly Minya attack are alleged to have trained. 26 May 2017 22:29 GMT Egyptian air force planes have carried out six strikes directed at camps near Derna in Libya, where armed men responsible for a deadly attack on Christians are believed to have trained, […]

Ethiopia’s Tedros Faces Challenges as New WHO Chief

May 26, 2017 1:25 PM Newly elected Director General of the World Health Organization (WHO) Tedros Adhanom Ghebreyesus attends a news conference at the United Nations in Geneva, Switzerland, May 24, 2017. African delegates celebrated with ululations and high-fives when Ethiopia’s Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus was elected director-general of the World Health Organization earlier this […]