የ“ቪላ አልፋ” አዲሱ መልክ [ከበዓሉ ግርማ-1961 ዓ.ም]

May 19, 2017 (1961 ዓ.ም) [በደራሲው ቤተሰብ መልካም ፈቃድ ለአንድምታ የቀረበ] አዲስ አበባ ውስጥ የተደረገውን፣ በመደረግ ላይ ያለውንና ወደፊት የሚደረገውን ሁሉ እንደመጠጥ ብርጭቆ አንስተው የማስቀመጥ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ከተሜዎች አሉ። ሰሞኑንም ከሰላምታ በኋላ አርዕስተ ነገር አድርገው የያዙት ትችት ቢኖር ስለ አፈወርቅ ተክሌ (ወልደ ነጐድጓድ) አዲሱ የቪላ አልፋ መልክ ነው። ትችቱ እንደተቺዎቹ የበዛ ቢሆንም አንዳንዶቹ፣ “ተርፎት፣ […]

HRC35: Addressing the pervasive human rights crisis in Ethiopia

May 25, 2017    To Permanent Representatives of Members and Observer States of the UN Human Rights Council Geneva, 25 May 2017 RE: Addressing the pervasive human rights crisis in Ethiopia Your Excellency, The undersigned civil society organisations write to draw your attention to persistent and grave violations of human rights in Ethiopia and the […]

አይቀሬው የለውጥ ማዕበል በኢትዮጵያ እና የህወሀት/ኢህአዴግ የቁልቁለት መንገድ!!! ( በኢንጅነር ይልቃል ጌትነት)

May 25, 2017 07:58   ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ኢትዮጵያ ሐገራችን አሁን ላለችበት ማሕበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መፍትፌው ምን መሆን አለበት በሚለው አስተሳሰብ ላይ በገዥው ቡድንና በለውጥ ኃይሉ ያለው ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ችግሮቹ በተጨባጭ መኖራቸውን በመረዳት በኩል ግን በገዥውም ሆነ በለውጥ ፈላጊዎች መካከል ብዙም ልዩነት ስለሌለ ስለሚደርሰው ግፍ፣ ግድያ፣ አፈናና ሌሎች ቀውሶችን መተንተን አሁን ላይ ብዙም […]

A way of life under threat in Kenya as Lake Turkana shrinks

Benedict Moran/IRIN Benedict Moran Freelance reporter and filmmaker LAYENI/KENYA, 23 May 2017 The last native speaker of the Elmolo language reportedly died sometime in the 1970s. By then, only a few hundred Elmolo remained, eking out a living on Kenya’s southern waters of Lake Turkana as they always had, drinking its brackish waters and fishing […]

Trump budget cuts would cripple clean energy in developing nations

(TOP PHOTO: US President Donald Trump at a campaign rally in 2015. CREDIT: Michael Vadon/Flickr) By    LOU DEL BELLO Freelance journalist, and regular IRIN contributor 24 May 2017 If US President Donald Trump has his way, developing countries will struggle more than ever to clean up their energy programmes. Clean energy innovation is one of the […]

Ethiopia jails opposition politician for six years over Facebook post

Thu May 25, 2017 | 11:44am EDT By Aaron Maasho | ADDIS ABABA An Ethiopian court sentenced an opposition politician to six and a half years in prison on Thursday over a series of anti-government comments on Facebook that it said encouraged terrorist acts, his lawyer said. Yonatan Tesfaye, a former spokesperson for the opposition […]

የሰብዓዊ መብት አያያዝ ችግር እስከ መቼ እሹሩሩ ሲባል ይኖራል?

  24 May, 2017  ዘመኑ ተናኘ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት አራት የፖለቲካ ድርጅቶች የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢሕአዴግ) ብለው ባቋቋሙት ፓርቲ የምትመራ አገር ነች፡፡ በ1983 ዓ.ም. የደርግ መንግሥት ከወደቀና እንደ ሶቭየት ኅብረት ከተፈረካከሰ በኋላ የተቋቋመው ኢሕአዴግ መራሹ መንግሥት፣ ወደ ሥልጣን ከመጣ ወዲህ ለአምስተኛ ጊዜ በ2007 ዓ.ም. ባካሄደው አገራዊ ምርጫ የሕዝብ ተወካዮችን ምክር ቤት መቀመጫ ሙሉ በሙሉ […]