ኢትዮጵያ፤ ህወሓትና የትግራይ ወጣት

  May 22, 2017 05:54 pm By Editor ኢትዮጵያ ወጣትነትን15-29 ዓመት ባለ የዕድሜ ክልል ከፍላ ትበይነዋለች፡፡ አገሪቱ ውስጥ ካለው የህዝብ ብዛት በአማካይ 60% የሚሆው ወጣት ተብሎ ሊጠቀስ በሚችለው የዕድሜ ክልል ይገኛል፡፡ የተሻለ የትምህርት ጥራት፣ አማራጭ የሥራ ዕድል፣ ምቹ ማህበራዊ አገልግሎት፣ የፖለቲካ ነፃነትና መሰል ወሳኝ ጉዳዮችን አጥብቀው የሚሹት የኢትዮጵያ ወጣቶች ከህወሓት/ኢህአዴግ አፓርታይዳዊ ዘረኛ የፖለቲካ አሰላለፍ ጋር […]

የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅ በEBC እንዳይተላለፍ ያገደው ማነው? ዋዜማ ራዲዮ

May 23, 2017 – ለኢትዮዽያ ቴሌቭዥን ያልተጠበቀ መዘዝ ይዞ የመጣው የቴዲ አፍሮ ጉዳይ የኢቢሲ የማኔጅመንት አካል ራስ ምታት ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ዋዜማ ከድርጅቱ ነባር ጋዜጠኞች ባገኘቸው መረጃ የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅን በተመለከተ ሐሙስ ዕለት ሦስት ሰዓታትን የፈጀ ዘለግ ያለ ዝግ ስብሰባ መካሄዱንና ስብሰባው በጣቢያው ምክትል ሥራ አስፈጻሚው መመራቱን፣ በስብሰባውም ሂስና ግለ ሂስ መካሄዱን ምንጮች አመልክተዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ […]

Trump’s Budget Cuts Deeply Into Medicaid and Anti-Poverty Efforts

By JULIE HIRSCHFELD DAVISMAY 22, 2017 Workers at the Government Publishing Office preparing the 2018 budget to be bound last week in Washington.Jim Lo Scalzo/European Pressphoto Agency WASHINGTON — President Trump plans to unveil on Tuesday a $4.1 trillion budget for 2018 that would cut deeply into programs for the poor, from health care and […]

19 dead and scores hurt in Manchester blast – BBC

May 22, 2017 20:39 The blast happened at about 22:35 BST on Monday following a pop concert by the US singer Ariana Grande. The cause is unknown but PM Theresa May said her thoughts were with those affected by “what is being treated by the police as an appalling terrorist attack”. British Transport Police said […]

ያልተዘጋ እሰር ቤት ውስጥ ነፃነት ያስፈራል!

May 22, 2017 Posted by: Zehabesha ከስዩም ተሾመ ከእስር ቤት የወጣሁ ሰሞን ወደ አንድ ባለሱቅ ደበኛዬ ጋር ስሄድ “እንኳን ለቤትህ አበቃህ….” እያለ አገላብጦ ከሳመኝ በኋላ “እኛ እኮ ‘እንትን’ ትመስለን ነበር” አለኝ። “‘እንትን’ ማለት ምን?” አልኩት። ፈራ-ተባ እያለ “እኛ እኮ የመንግስት ጆሮ-ጠቢ፥ ሰላይ ትመስለን ነበር” ሲለኝ ክት ብዬ ሳቅኩ። እንዲህ ማሰቡ በራሱ በጣም ገረመኝና “ያምሃል እንዴ? […]

Ethiopia: 3.3 million-year-old child skeleton rewrites history of how the human spine evolved

The skeleton could shed light on whether Australopithecus spent more time on in trees or on the ground. By Léa Surugue May 22, 2017 20:00 BST   Early hominins had 12 thoracic vertebrae like we doImage courtesy of Zeresenay Alemseged. The well preserved remains of a 3.3 million-year-old Australopithecus Afarensis have revealed that the spine […]

Ethiopia Should Return to Its Source By Daniel Teferra (PhD)*

May 22, 2017  Ethiopia under TPLF does not resemble a unified country with a national purpose. The national unity and pride that Ethiopia once enjoyed, especially under Emperor Haile Selassie, have disappeared. Ethiopia has finally become a collection of isolated and vulnerable ethnic enclaves that are fighting among themselves over land.  The fears we all […]