የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ እና ሌሎች አመራሮች የወህኒ ግዞት ማብቂያ ሊያገኝ አልቻለም [ሸንቁጥ አየለ]

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ህጋዊ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ መጋቢት 22/2009 ዓም በአምባገነኑ ወያኔ ተይዞ ወደ እስር ቤት ተወርዉሯል:: ማሙሸት አማረ በተያዘበት ወቅት ወንድሙ ግዛቸዉ አማረም አብሮ ስለተገኘ ወደ ወህኒ ከአቶ ማሙሸት አማረ ጋር እዲወርድ ተደርጓል:: ይሄም የመኢአድ አመራር እና አባላት ብቻ ሳይሆኑ ቤተሰቦቻቸውም ምን ያህል ህገ ወጥ በሆነ ሁኔታ እየተሰቃዩ እንደሆነ ያሳያል ሲሉ […]

Ethiopia extends state of emergency by four months

 https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/04/ 58b69245f8758281e097293baddd7c9d.mp3 Opposition parties complain that the emergency is being used to clamp down on their members and activities. The country’s ruling coalition is controlled primarily by the Tigray ethnic group, who accounts for only 6 percent of the population [Tiksa Negeri/Reuters] The Ethiopian parliament has extended by four months a state of emergency it declared […]

የወያኔ ካድሬዎች የሕዳሴው ግድብ ስያቀርቡልን፤ እኛም ይህንን ጉድ እንድያዩልን እንጋብዛቸዋለን

ጌታቸው ረዳ (Getachew Reda – Editor Ethiopian Semay) ሰሞኑን የወያኔ ፕሮፓጋንዳ አገልጋይ ድረገጾች የሕዳሴ ግድብ ተብሎ የሚጠራው “አማራዎች” በግድቡ ዋና ቀያሺነት/መሃንዲስነት እና በከፍተኛ አስተዳደራዊ መስኮች የተካፈሉበት ግድብ “የብርሃን አብዮት” የሚል ስም ሰይመውለት በዋናነት ባሕር ወደባችን ለእናቱ አገር ለኤርትራ በማዳላት ላስነጠቀን፤ ወደባችን ለዓረቦች መፈንጫ እና ጸረ ኢትዮጵያ መዋያ አጀንዳ እንዲሆን በጥናትና በተንኮል ለሰራው ለሞተው ለፋሺስቱና ለባንዳው […]

ፊደል፥ ቋንቋ፥ ሕዝብ (ጌታቸው ኃይሌ)

April 1, 2017 18:28 ፕ/ ር ጌታቸው ኃይሌ አሁንም አሁንም የሚያገረሽብን ብሔራዊ በሽታ “የቱን ቋንቋ በየቱ ፊደል እንጻፈው የሚለው ጥያቄና የሚሰጡት የተለያዩ መልሶች ናቸው። አብዛኛው ተቺ የሚስማማበት አንድ መልስ ለማግኘት ባይቻልም፥ መጀመሪያ እነዚህ ሦስት ቃላት (ፊደል፥ ቋንቋ፥ ሕዝብ) ያላቸውንና የሌላቸውን ዝምድና ለይተን ማወቅ ይኖርብናል። አቀራረቡ ትምህርት ቢመስልም፥ መማር ክፋት የለበትም። ፊደል፤ ድምፅን “ንግግር ያለበት” እና […]

Trump’s directive on offensive airstrikes in Somalia could fuel terrorism recruitment, experts warn

Saturday, April 1, 2017 at 3:29PM by Michelle Boncardo Permalink iStock/Thinkstock (NEW YORK) — U.S. President Donald Trump’s directive this week declaring parts of Somalia a war zone, potentially setting the stage for an escalated military campaign against Islamic militants there while increasing the risk of civilian casualties, could fuel terrorist recruitment in the impoverished […]

Ethiopia: Can the Landlocked Power Restore Its Former Glory?

  <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /><img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /&am April 1, 2017 14:30 Forecast . Throughout its history, Ethiopia’s geography has enabled it to consistently assert power beyond its borders, no matter who its  leaders have been. . The loss of direct access to the sea after Eritrea seceded hampered […]

“ለሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ችግሮች ትክክለኛ መፍትሔ ለማስገኘት ኢህአዴግ ከሀቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውጤታማ የሆነ ድርድር ሊያካሄድ ይገባል!!” – መድረክ

April 1, 2017  (ከኢትዮጵያ ፈዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በሕገመንገሥቱና በተለያዩ ሕጎችም የተደነገጉትን እና በተለያዩ ወቅቶች ቃል የገባቸውን ሰብአዊና ዴሞክራሲዊ መብቶች አከባበርና የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ግንባታን ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻሉ፤ በሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር በርካታና እጅግ ውስብስብ የሆኑ ችግሮች አጋጥመውናል፡፡ ለእነዚህ ዘርፈ ብዙ ችግሮች በሰላማዊ አግባብ ወቅታዊ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሰላማዊ ተቃዋሚ […]

ከደሃ ቁርጥ ጋር እንቆራረጥ? – አበበ ቶላ ፈይሳ

          By ሳተናው March 31, 2017 14:27 የደሃ ቁርጥ ብቻ ሳትሆን የቁርጥ ቀን ምግብ የሆነችው ቲማቲም አዲሳባ ላይ ዋጋዋ አልቅመስ ብሏል። አንድ ኪሎ እሰከ ሃምሳ ብር እየተሸመተች እና እያልተሸመተች ነው። በተለይ ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በዚህን ወቅት ቲማቲም እንዲህ ቅብርር ማለቷ የሚያቀባብር አይደለም። ዛሬ የገባሁበት የሸመታ አዳራሽ ውስጥ ቲማቲም ተኮልኩሎ ሳገኘው ቆይማ […]