Ethiopia: U.S. Government Inaugurates New National Public Health Training Center

Addis Ababa, Ethiopia – Embassy of the United States Addis Ababa, Ethiopia – Embassy of the United States The first state-of-the-art National Public Health Training Center, constructed by the United States Centers for Disease Control and Prevention (CDC) with funding from the U.S. President’s Emergency Plan for AIDS Relief (PEPFAR), was formally inaugurated and handed […]

Hadar, Ethiopia: History of a Famous Palaeoanthropological Region

THE DECADE OF THE 1970’S WILL BE REMEMBERED FOR A LONG TIME TO COME AS A PARADIGM ALTERING TIME IN HOMININ EVOLUTIONARY RESEARCH AND MUCH WAS ATTRIBUTABLE TO THE 1974 DISCOVERY OF A.L. 288-1, KNOWN TO MOST BY THE NICKNAME “LUCY”. FOR MOST OF US WHO WORK IN PALAEOANTHROPOLOGY, THE STORY OF HOW THIS PARTIAL […]

ETHIOPIA SENDS 16 TO PRISON FOR TRYING TO CREATE NEW STATE

Mar 28, 12:14 PM EDT ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — An Ethiopian court has sentenced 16 people to prison after finding them guilty of trying to create a separate state in the tense Oromia region. All 16 are members of the outlawed Oromo Liberation Front. They received sentences of four to 13 years. The Ethiopian […]

በአማራ እና በደቡብ ክልል ገበሬዎች ተፈናቀሉ

በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ ይባብ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ አባወራ ቤቶች ሕገ ወጥ ግንባታ ናችሁ በሚል እንደፈረሱ ተጎጂዎች ተናገሩ። በዚህ ምክንያት በተፈጠረ ግጭት ብዙ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች እንደተደበደቡና አንድ ሰውም በደረሰበት ጉዳት ወደ ሆስፒታል መወሰዱ ታውቋል። በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ማርቃ ወረዳ ለከተማ ማስፋፋያ በሚል ከ180 በላይ የሚሆኑ የአባወራ […]

ተቃዋሚዎች “ያለገለልተኛ አደራዳሪ ድርድር አይካሄድም” አሉ

Monday, 27 March 2017 00:00 ተቃዋሚዎች  “ያለገለልተኛ አደራዳሪ ድርድር አይካሄድም” አሉ የድርድሩ ቀጣይ እጣ ፈንታ በኢህአዴግ እጅ ነው” ከገዥው ፓርቲ ጋር የቅድመ ድርድር መመሪያ ላይ ውይይት እያደረጉ ያሉት 20 ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ያለ ገለልተኛ አካል ድርድር እንደማይኖር ያስታወቁ ሲሆን ኢህአዴግ ጉዳዩን ለማጤን ቀጠሮ ወስዷል፡፡  ፓርቲዎቹ ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 9፣ ቀኑን ሙሉ ባደረጉት ውይይት ቀደም ሲል በዙር […]

በዚህ ወር ዝናብ ካልዘነበ፣ የድርቅ የተረጂዎች ቁጥር ይጨምራል

Monday, 27 March 2017 00:00 በዚህ ወር ዝናብ ካልዘነበ፣ የድርቅ የተረጂዎች ቁጥር ይጨምራል Written by  አለማየሁ አንበሴ ከለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታ በሚፈለገው መጠን አልቀረበም ተብሏል በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች በያዝነው ወር ዝናብ ካልዘነበ፣ የተረጂዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የተገለጸ ሲሆን ከውጭ ለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታም በሚፈለገው መጠን እየቀረበ አይደለም ተብሏል፡፡ በድርቅ ለተጎዱ 5.6 ሚሊዮን ዜጎች እስካሁን መንግስት አስፈላጊውን እርዳታ […]

ጥም ቆራጭ ፅሁፍ ።

March 27, 2017 ዶ/ር እጓለ ገብረዮሐንስ፤ በ‹‹ የሠዓሊገብረ ክርስቶስ ደስታ የመጀመሪያ የሥዕል ትርኢት ካታሎግ ፲፱፻፶፮ ዓ.ም ›› ላይ ያቀረቡት የመግቢያ ጽሑፍ። የካቲት ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም ይህ ደራሲ እንደሚለው ሰው ከሌሎቹ ሕያዋን የሚለይበት ዋናው ምልክት ጥበብ የምንለው ነው። የተሳሳተ አይመስለኝም። ፈረንጆችን የጥበብን ባሕርይ በሚገባ ስለሚረዱ ሌላ መግለጫ ዘዴ ቢያጡ የጥበበኛውን የሥራ ጠባይ ከፈጣሪነት ጋር አስተካክለው ይናገራሉ። […]

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነትን በሥርዓት የመምራት ጥያቄ

  25 Mar, 2017 By ሰለሞን ጐሹ ከወልቃይት የድንበርና የማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዘው የተነሱ ውዝግቦች የበርካታ ዜጎችን ስሜት ቀስቅሰዋል፣ ትኩረትም ስበዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት፣ የክልሎቹ ነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥቱና ሌሎች በጉዳዩ ላይ ፍላጎት ያሳዩ ግለሰቦችና አካላት የተነሳውን ጥያቄ ከታሪክ፣ ከፖለቲካ፣ ከሕግና ከባህል በመነሳት ተንትነዋል፡፡ በውዝግቡ ተሳታፊ ለሆኑ አካላት ከመወገን ተላቀው፣ ጉዳዩን ከመርህ አኳያ ለማየት […]

የቱሪዝም አባት አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ የሚታወሱበት የ13 ወር ፀጋ መለያ

  25 Mar, 2017 By በሔኖክ ያሬድ ‹‹እኔ ያደግሁት ውጭ አገር ነው፡፡ የትም ዓለም ላይ 13 ወር የለም፡፡ ፒራሚድ ሲታይ ግብፅ ነው፡፡ አይፈልታወር ሲታይ ፈረንሣይ ነው፡፡ የነፃነት ሐውልት ሲታይ አሜሪካ አለ፡፡ እኛ የምንታወቅበት የለንም ነበር፡፡ ሁሉ ነገር ከዘር፣ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ ሳላውቀው አንድ ወቅት ላይ የ13 ወር ደመወዝ ይሰጠን ብዬ ጠየቅሁ፡፡ ወዲያው ይህንን ሐሳብ […]

Red tape delays Ethiopian migration to Israel

26 March 2017 – 16H40 © AFP | Ethiopian Israelis hold up photographs of relatives in a protest outside the premier’s office in Jerusalem on March 20, 2016 JERUSALEM (AFP) –   Thousands of Ethiopians with family members in Israel have again had attempts to join them delayed, this time by a paperwork logjam, Israeli officials said […]