“Unsolicited, Ill-advised and uninformed”: Ministry blasts US Ambassador’s fiery speech  – The Reporter 04:19 

News “Unsolicited, Ill-advised and uninformed”: Ministry blasts US Ambassador’s fiery speech “Unsolicited, Ill-advised and uninformed”: Ministry blasts US Ambassador’s fiery speech By Ashenafi Endale May 18, 2024 The past week has been marked by the exchange of inflammatory statements between the Ministry of Foreign Affairs and US diplomats as the country’s security issues take center […]

TPLF denies internal division rumors, commits to collaboration with Prosperity Party  – The Reporter 04:19 

News TPLF denies internal division rumors, commits to collaboration with Prosperity Party By Abraham Tekle May 18, 2024  PP delegation led by Adem Farah visits Mekelle Heads of the Tigray People’s Liberation front (TPLF) deny reports of internal divisions as well as rumors of a potential merge with the incumbent Prosperity Party (PP). However, the […]

IMF notes “substantial progress” in dragging Ethiopia bailout negotiations  – The Reporter 

News IMF notes “substantial progress” in dragging Ethiopia bailout negotiations By Ashenafi Endale May 18, 2024 The federal government’s long wait for a financial package from the International Monetary Fund (IMF) continues as virtual and in-person negotiations have yet to bear fruit. Julie Kozack, IMF communications head, stated on Thursday that engagements with Ethiopian authorities […]

የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ የኢትዮጵያ ቆይታ

ከ 4 ሰአት በፊት በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ወደ ኢትዮጵያ አቅንተው ከፌደራል ባለስልጣናት፣ ከትግራይ አመራሮች፣ ከኦሮሚያ ተቃዋሚዎች እንዲሁም ከአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማቶች ጋር ተገናኝተው በአገሪቱ ጸጥታና ሰላም ላይ መክረዋል። ለሁለት ዓመት የዘለቀውን ደም አፋሳሽ ጦርነት የቋጨውን የፕሪቶሪያ ግጭትን በዘላቂነት የማስቆም ስምምነት እንዲፈረም ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል የሚባልላቸው ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ የተገኙትም ስምምነቱን አስመልክቶ ያደሩ […]

በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም የታጠቁ ኃይሎች “ጊዜያዊ ሀገር አቀፍ የተኩስ ማቆም” እንዲያደርጉ የአሜሪካ አምባሳደር ጠየቁ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 15, 2024 በተስፋለም ወልደየስ በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም የታጠቁ ኃይሎች “ጊዜያዊ ሀገር አቀፍ የተኩስ ማቆም” እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ ጥሪ አቀረቡ። ታጣቂዎቹ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማትን እና የውሃ መሰረተ ልማቶችን ኢላማ ማድረጋቸውን እንዲያቆሙም አምባሳደሩ አሳስበዋል። በአምባሳደርነት ተሹመው ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ ስምንት ወር የሞላቸው ማሲንጋ፤ ከእርሳቸው በፊት በነበሩ አምባሳደሮች ሲተገበር እምብዛም ያልታየውን ይፋዊ የፖሊሲ […]

የኢትዮጵያ መንግሥት የአሜሪካው አምባሳደር “ያልተጠየቁትን ምክር” ሰጥተዋል ሲል ወቀሰ

16 ግንቦት 2024 ተሻሽሏል ከ 1 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ የአሜሪካው አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ በቅርቡ በሀገሪቱ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ያሰሙት ንግግር “በደንብ ያልተጤነ” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወቀሰ። አምባሰደር ማሲንግ ከጥቂት ቀናት በፊት “ፖሊሲ ስፒች ኦን ሂዩማን ራይትስ ኤንድ ዳያሎግ” የተሰኘ ንግግር አሰምተው ነበር። ማሲንጋ መሠረተ ልማቶችን ዒላማ ያደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙ፤ ያልተገደበ ሰብአዊ አቅርቦት እንዲኖር እና […]

“ከ274 ሺህ በላይ የትግራይ ሠራዊት አባላት ትጥቅ ይፈታሉ” ብሔራዊ የተሐድሶ ኮሚሽን

ከ 5 ሰአት በፊት የትግራይ ኃይል አባላትን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ለማሰናበትና ከማህበረሰቡ ጋር ዳግም እንዲቀላቀሉ የሚያስችል የቅድመ ትግበራ ውይይት በመቀለ ተካሂዷል። በዚህ ሳምንት መጀመርያ ላይ በተካሄደው ምክክር ላይ የፌደራል መንግሥት ተወካዮች፣ የትግራይ ጊዜያዊ መንግሥት አመራሮች እና የአፍሪካ ኅብረት የስምምነት ክትትል፣ አረጋጋጭ እና አስከባሪ ኮሚቴ አባላት መገኘታቸውን የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ተመስገን ጥላሁን በኤክስ ገጻቸው አስታውቀዋል። […]

New book about medieval Ethiopia can be downloaded for free  – Medievalists 

New book about medieval Ethiopia can be downloaded for free The just-released book ‘Ethiopia’ and the World, 330–1500 CE, by Yonatan Binyam and Verena Krebs is available for free download until May 28th. Published by Cambridge University Press under its Elements in the Global Middle Ages series, the book offers an introduction to the regions of Ethiopia and Eritrea from […]

ለፖለቲካዊም ይሁን ኢኮኖሚያዊ ትግል መቀዛቀዝ ምክንያቱ የጠራ ርዕዮተ ዓለም አለመኖር ወይስ የምሁራን መዳከም?

ለ1966 ዓ.ም. አብዮት መፈንዳት ትልቅ አስተዋጽኦ የነበረው የተማሪዎች ንቅናቄ የመሬት ለአራሹና ለሠራተኞች መብት የሚቆረቆሩ መፈክሮች ይስተጋቡበት ነበር ፖለቲካ በናርዶስ ዮሴፍ May 15, 2024 መሬት ላራሹ ብለው በተነሱ ተማሪዎችና ምሁራን ድምፅ የተቀጣጠለው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አብዮት፣ ከኢምፔሪያሊዝም ወደ ሶሻሊዝም በተደረገ ርዕዮተ ዓለም ለውጥ ከተደመደመ ዘንድሮ ግማሽ ምዕተ ዓመት አስቆጥሯል። ኢትዮጵያ ከ1966 ዓ.ም. በኋላ ከጥቂት ዓመታት በፊት የተደረገውን […]

የብሔር ብሔረሰቦች “ብዙሃነት እና አካታችነት” ስርዓት፤ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ተግባራዊ እንዲደረግ የሚደነግግ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 14, 2024 በተስፋለም ወልደየስ ማንኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት “ኢትዮጵያን የሚመስል የሰራተኞች ስብጥር መኖሩን የሚያረጋግጥ”፣ “የብሔር ብሔረሰቦችን ብዙሃነት እና አካታችነት” ያገናዘበ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ እንዳለበት የሚደነግግ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ። በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ የሚፈጸም የሰራተኛ ስምሪት፤ የብሔር ብሔረሰቦችን እና ህዝቦችን “ሚዛናዊ ተጽዕኖ” ለማሳደግ በሚያስችል መልኩ መፈጸም እንዳለበትም የአዋጅ ረቂቁ ያዝዛል። እነዚህን ድንጋጌዎች ያካተተው አዲሱ […]