* በፋሲካ ማግሥት ራሱን ለኢትዮጵያ የሰዋው የዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ አስጀማሪው ጀግና ፤

Mesfin Mamo Tessema   ·  * በፋሲካ ማግሥት ራሱን ለኢትዮጵያ የሰዋው የዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ አስጀማሪው ጀግና ፤ በሆቴሎች፣ ካፌዎች፣ በተቋማት እና በሌሎች ቦታዎች የኢትዮጵያ መሪዎች ፎቶ ተሰቅሎ እናያለን። ሁሉም ማለት በሚያስችል ሁኔታ የሚጀመሩት ከአጼ ቴዎድሮስ ነው፡፡ ከአጼ ቴዎድሮስ ጀምሮ እስከ ወቅቱ የኢትዮጵያ መሪ ድረስ ይታያሉ፡፡ የአጼ ቴዎድሮስ ልክ እንደ መነሻ ይሆናል ማለት ነው፡፡ የኢትዮጵያን መሪዎች በፎቶ […]