በምክር ቤት የተገኙት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ

October 31, 2024 – DW Amharic  ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ «ቅጥረኞች አይደለንም» ሲሉ መንግሥታቸው ከኢትዮጵያ ልማት በቀር የማንም አጀንዳ አስፈፃሚ እንዳልሆነ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለፁ። «ማንም ላይ ጦር የመስበቅ ፍላጎት የለንም» ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ «ማንም ኢትዮጵያን እንዲደፍር አንፈቅድም» በማለትም በጎረቤት ሃገራት የመወረር ሥጋት እንደሌለ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቻይና ፓኪስታን ስለሚገኙ ዜጎቿ ደህንነት የሰጠችውን አስተያየት ፓኪስታን ግራ የሚያጋባ አለችው

October 31, 2024 – VOA Amharic  ቤጂንግ በዚያች አገር ያሉ ዜጎቿን ደህንነት አስመልክቶ የሰነዘረችውን ትችት ውድቅ ያደረገችው ፓኪስታን “ግራ የሚያጋባ” እና በጎረቤት ሃገሮች መካከል መሰረት የጣለ ዲፕሎማሲያዊ ሥርአት የሚቃረን ብላዋለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሙምታዝ ባሎክ ኢስላማባድ በተካሄደው ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት ሲናገሩ የአገራቸው መንግስት በፓኪስታን ለሚገኙ የቻይና ዜጎች፣ በዚያ ስለሚካሄዱ ፕሮጀክ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በምሥራቅ ወለጋ የጦር መሳሪያ አስረክቡ የተባሉ የአማራ ተወላጆች ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ

ከ 5 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ ባለው የታጣቂዎች ጥቃት ምክንያት በመንግሥት ፈቃድ የግል የጦር መሳሪያ የታጠቁ የአማራ ተወላጆች መሳሪያቸውን እንዲያስረክቡ በመጠየቃቸው በአካባቢው አዲስ ውጥረት ነግሷል። በዞኑ ጊዳ አያና ወረዳ የሚኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች “በመንግሥት ይሁንታ ታጠቅነዋል” የሚሉትን መሳሪያ አስረክቡ መባላቸውን ተክትሎ ስጋት ላይ መውደቃቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። የአንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ […]

ፕሬዝደንታዊ ዕጩዎቹ ከልጅነት እስከ ዕውቀት – ከዚህ ቀደም ያልታዩ የሃሪስ እና የትራምፕ ፎቶዎች

ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካ ምርጫ ሲቃረብ መራጮች በዕጩዎች ፎቶ ይጨናነቃሉ። ዕጩዎች የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርጉ፤ ደጋፊዎቻቸውን ሲጨብጡ፤ አውሮፕላን ሲሳፈሩ እና ሲወርዱ። ነገር ግን የብዙዎቹ ዕጩዎች የቀድሞ ፎቶዎች ብዙም ብቅ ሲሉ አይታዩም። ከላይ የሚታዩት ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሃሪስ ዋይት ሐውስ ምን እንደሆነ እንኳ ሳያውቁ በፊት በሦስት ዓመታቸው የተነሷቸው ፎቶዎች ናቸው። እነሆ በርካታ አስርት ዓመታት አልፈው […]

ከናኦሚ ግርማ ጋር ለቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋችነት ክብር የሚፎካከሩት እነማን ናቸው?

15 ጥቅምት 2024 ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት የቢቢሲ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ማን ልትሆን ትችላለች? ድምፅ መስጠት ተጀምሯል። በዓለም ዙሪያ ያሉ እግር ኳስ ተመልካቾች ድምፃቸውን መስጠት ይችላሉ። የዘንድሮ ዕጩዎች ባርብራ ባንዳ፣ አይታና ቦንማቲ፣ ናኦሚ ግርማ፣ ካሮላይን ግራሀም ሀንሰን እና ሶፊያ ስሚዝ ናቸው። በአውሮፓውያኑ 2015 የተጀመረው የቢቢሲ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ሽልማት 10ኛ […]

የአሜሪካ ምርጫ መጻኢ ዕጣ ፈንታቸውን ጥያቄ ውስጥ የከተተው አፍሪካውያን ስደተኞች

ከ 5 ሰአት በፊት በመጪው ሳምንት ጥቅምት 26/ 2017 ዓ.ም የሚደረገው የአሜሪካ ምርጫ የአፍሪካውያን ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች መጻዒ ዕጣ ፈንታን የሚወስን ይሆናል። በአሜሪካ ጥገኝነት ጠያቂ ከሆኑት አንዱ የሆነው የኮንጎ ዜግነት ያለው የ38 ዓመቱ ዶክተር ያቭአስ ካዱሊ “ደኅንነት እንሻለን” ይላል። ዶክተሩ ለሦስት አስርት ዓመታት በጦርነት ከምትናጠው አገሩ ሕይወቱን ለማዳን ሸሽቶ ነው አሜሪካ የደረሰው። ካሎንጌ በምትባል […]

ኢላን መስክ ለመራጮች በነብስ ወከፍ 1 ሚሊዮን ዶላር መስጠቱ ለጊዜው ሕጋዊ ነው ተባለ

ከ 4 ሰአት በፊት ቢሊየነሩ ኢላን መስክ ለተመዘገቡ መራጮች በነብስ ወከፍ 1 ሚሊዮን ዶላር መክፈሉ ለጊዜው ሕጋዊ ነው ሲሉ አንድ የፔንሲልቬኒያ ዳኛ ወሰኑ። የዕጩው ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊ የሆነው መስክ አሜሪካ ፓክ በተሰኘው ፖለቲካዊ ድርጅቱ አማካይነት ለተመዘገቡ መራጮች የገንዘብ ሽልማት እየሰጠ ይገኛል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት ይህ ድርጊት የምርጫ ሕጉን ይፃረራል ሲሉ ቢከራከሩም መስክ ይህን ያስተባብላል። የፊላደልፊያ አቃቤ […]

Tigray : A new twist as Getachew Reda seems to make a tactical retreat  – Borkena 

October 30, 2024 borkena Toronto –  The Tigray region politics has always been tricky since the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) entrenched itself in the region. Since August of this year, the political image that was projected was one that magnified division between two factions within the organization.  One of the factions was under Getachew Reda […]

Ethiopian premier accuses foreign embassies of ‘robbing’ resources though black market operations  – Anadolu Agency 11:07 

Abiy Ahmed vows strict monitoring, action if corrective measures not taken by embassies Sadik Kedir Abdu  |31.10.2024 – Update : 31.10.2024      ADDIS ABABA, Ethiopia Prime Minister Abiy Ahmed accused foreign embassies of engaging in black market operations in Ethiopia on Thursday. “There are some embassies that are robbing Ethiopia’s resources and doing black market […]

Summary of recent recorded drone and air strikes in Amhara Region, Ethiopia

AAA-admin Summary of recent recorded drone and air strikes in Amhara Region, Ethiopia Updated October 29, 2024 Overview The Amhara Association of America (AAA) has documented human rights violations and conflict developments in the context of the war in Ethiopia’s Amhara Region.[1] Throughout the conflict the Oromo Prosperity Party regime’s armed forces, primarily the Ethiopian […]