ነጻ እና ገለልተኛ ስርዓትን በመንግስት መስሪያ ቤቶች በምን መልኩ ለመመስረት ታስቧል? – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 17, 2024 ባለፈው ማክሰኞ ግንቦት 6፤ 2016 ለፓርላማ የቀረበው የፌደራል መንግስት ሰራተኞች የአዋጅ ረቂቅ በማሻሻያነት ካካተታቸው አንቀጾች መካከል “ገለልተኛ እና ነጻነት ያለው” የሲቪል ሰርቪስ አሰራር ስርዓትን በስራ ላይ ማዋል የሚለው ይገኝበታል። ይህን ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ ያስፈለገው በሲቪል ሰርቪስ ውስጥ “መንግስታዊ እና ፖለቲካዊ  ስራዎች የየራሳቸውን መስመር እንዲይዙ ለማድረግ” መሆኑን የአዋጅ ረቂቁን ለማብራራት የቀረበው ሰነድ አመልክቷል።  […]