ያልተዘመረላቸው ጸረ ፋሽስት ጀግና!

May 10, 2018  አቻምየለህ ታምሩ ታላቋ ድምጻዊ እጅጋየሁ ሽባባው [ጂጂ] «እማማ ያኢትዮጵያ» በሚለው ዘፈኗ ብዙ ለስሜት ቅርብ የሆኑ ሀሳቦችን ን ታነሳለች። ጂጂ በስንኞቿ የራሷን ኢትዮጵያ በዘፈኗ ገንብታ ዘመናችንን ጥለን ወደኋላ እንድንጓዝ ታስገድደናለች። ዐፄ ቴዎድሮስ ወደተነሱበት የተረሳ ህልማቸው ሄዳ፤ ኃይለኛ አርበኛ አርበኛ ላይ፣ ልውጣ መቅደላ ልበል ዋይ ዋይ፣ ምነው ቢነሳ መይሳው ካሳ፣ አልወድም ጎበዝ ጀግና ሲረሳ፤ […]

በኢህአዴግ ውስጥ ያሉ የሶስት ሀይሎች ሽኩቻ!?! (ፋሲል የኔዓለም)

10/05/2018 የዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ ኢህአዴግን ሲያድነው አይታየኝም። አሁን ባለው ኢህአዴግ 3 ሃይሎች እንዳሉ አስባለሁ። አንደኛው ለውጥ ፈላጊው ሃይል ነው፤ ይህ ሃይል በአብዛኛው የምዕራቡን የአስተዳደር ስርዓት የመከተል ፍላጎት አለው። ሁለተኛው ሃይል ነባሩ “የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ወይም ሞት” ሃይል ነው። ሶስተኛው ደግሞ ባለፉት 27 ዓመታት የገነባው የኢኮኖሚ ኢምፓየር እስካልተነካ ድረስ የትኛውም የፖለቲካ መስመር ተግባራዊ ቢሆን ግድ […]

የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት (ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ)

10/05/2018 የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት << ጀግንነት ማለት በሁሉም መልክ ለጠላት ምቹ ሆኖ ኣለመገኘት ማለት ነዉ!!!>> ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ  የካቲት 9 ቀን 1982 ዓ.ም. ምፅዋ ከተማ ለተከማቸዉ አብዮታዊ ሠራዊትና አመራር ክፉ ቀን ነበረች። ሻቢያ ደግሞ እንደ ልደት ቀን ይቆጥረዋል። ምክንያቱም ለመጀመሪያ ግዜ ምፅዋ ከተማን የረገጠዉ በዚች ዕለት ነዉና። ሻቢያ በ1970 ዓ.ም ከጀበሃ ተዋጊዎች ጋር በመሆን […]

በአማራ ላይ የታወጀ የዘር ማጥፋት እልቂት!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

10/05/2018 በምንኖርበት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ካገር ከምድራቸው ማንነት እየተጠራ በ«መንግሥት» ደረጃ «እስከዚህ ቀን ድረስ ካልወጣችሁ እንፈጃችኋለን» እየተባለ የዘር ማጥፋት እልቂት የሚካሄደው በወያኔዋ ኢትዮጵያ በአማራ ላይ ብቻ ነው። አለም ያወገዘው የሩዋንዳው የዘር እልቂት የተካሄደው በመንግሥት የሚታገዙት ሁቱዎች ቱትሲዎችን ልክ «የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት» ተብዮው በአማራ ላይ በይፋ «እስከዚህ ቀን ድረስ ካልወጣችሁ እንፈጃችኋለን» እንዳለው አይነት ጸረ […]

የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ለአማራና ለትግሬ ያላት ክብር (ዘመድኩን በቀለ)

10/05/2018   ኦሮሞስ በቄሮ ትግል ተከበረ አማራውስ አዳኙ ማን ይሆን?!? የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን   ለዐማራና ለትግሬ ያላት ክብር                  ዘመድኩን በቀለ ~ በአምካኝ መርፌ ፣ በተበላሸ ኪኒን ፣ በህገወጥ እስር፣ በአስጨናቂ ገፊ ምክንያት የሚፈጠር ስደት ፣ በተበላሸ ማዳበሪያ በሚፈጠር ረሃብ ፣ በቀላሉ በሚፈለፈልና በሚራባ ወባ ፣ በተቀናጀ ተንኮል በኤድስ በመበከል፣ በጤናና […]

የአፄ ዮሐንስ ማኅተም (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)

10/05/2018 ንቄ ያለፍኩትን ርእስ እንድመለስበት ኅሊናየ አስገደደኝ። ጉዳዩ የአፄ ዮሐንስን ማኅተም ይመለከታል። የምጽፈው ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚጥረው ኤርትራዊው ተስፋየ ገብረአብ በአማርኛ በጻፈው መጽሐፉ ያደረገውን የታሪክ ማዛነፍ ለማቃናት፣ነው። በአማርኛ ሲጽፍ በኢትዮጵያ መኖር ኤርትራውያንንም እንደሚጠቅም ልብ ያላለው ይመስላል። ለመጽሐፉ የኢትዮጵያን ገበያ ባይፈልግ በአማርኛ አይጽፍም ነበር። ይኸንን አስፋፍቶ መተቸትን ለሌላ ጊዜ ላድርገውና፥ በአሁኑ መጽሐፉ ውስጥ ካሰፈራቸው  እኩይ ትችቶች አንዱን […]

የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ! (ክፍል 2፤ አለባቸው ደሳለኝ – ለንደን)

10/05/2018 ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ ክፍል 2  በቅድሚያ ለሁሉም ወዳጆቼ መግለፅ የምፈልገው ቁም ነገር ቢኖር ባቀረብኳቸው ሁለት ተከታታ ዝግጅቶቼ ላይ ስለዚች  ታላቅ  የቲያትር ተዋናይ ደራሲና አዘጋጅ የምትመኙትን ያህል አግኝታችሁ ተደስታችዃል ብየ ባልገምትም የእያንዳችን እለታዊ አጋጣሚዎች ከምንገኛቸው የትውስታ መደብሎቻችን ውስጥ ያለችውን ቆንጠር አድርጌ ማካፈሌ እንጅ አለም ፀሐይ ወዳጆ ፣ ያሳለፈችውን የህይወት […]

Deadly journeys: how despair drives young Ethiopians to flee to Yemen

  Persecution and hardship in the Oromia region drives tens of thousands of migrants each year to cross the Red Sea from Djibouti, in a bid to reach the Gulf Tom Gardner and Charlie Rosser in Djibouti Wed 9 May 2018 07.00 BST   Ethiopians at the IOM transit centre in Obock, Djibouti, waiting to return […]