ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም! (ነፃነት ዘለቀ)

August 28, 2018 ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ብዙ ከዘገዬ በኋላም ቢሆን ብአዴን ነፍስ እያወቀ መምጣቱን በግልጥ እያየን ነው፡፡ ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት እንደሚሻልም እየተገነዘበ እንደሆነ በአንዳንድ ያልተለመዱ መልካም ተግባራቱ እየገለጸ ነው፡፡ ለምሣሌ በድኩማኖቹ ወያኔዎች የማንአለብኝነት ግልጽ ጣልቃ ገብነት ምክንያት በመካከሉ ተሰግስገው በነበሩ የሕወሓት ተወካዮች በነበረከት ስምዖንና ካሣ ታደሰ (ጥንቅሹ) የፊጥኝ ታስሮ ሲሰቃይ መኖሩን ተገንዝቦ እንደተባለው […]

THE SOUTHWEST ETHIOPIA INDIGENOUS PEOPLES DEMOCRATIC MOVEMENT (SWEIPDM)

August 28, 2018 Press Release August 28th, 2018: London/Washington DC “TOGETHER WE ARE ONE” “TOGETHER WE SHALL WIN” The indigenous peoples of Southwest Ethiopia have long endured suffering under various Ethiopian autocratic leaderships, since the reign of Menilik II. The plundering and monopolization of resources by highly centralized government in Addis Ababa; the continuation conquering […]

Prof. Gedamu: divide Oromia & Amhara to fix Ethiopia’s federalism – INTERVIEW

August 28, 2018 By Teshome Borago Satenaw/Zehabesha with Professor Yohannes Gedamu of Georgia College about Ethiopian politics. Professor Yohannes Gedamu In an exclusive interview, US-based Professor Yohannes Gedamu; a lecturer of political science at Georgia college, an expert on federalism and commentator on Ethiopian politics, spoke with Teshome M. Borago of Zehabesha newspaper & Satenaw media Group regarding recent […]

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ቀውስ በአንድ ቀን 96 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

  Fana በሶማሌ ክልል በተከሰተው ቀውስ በአንድ ቀን 96 ሰዎች መገደላቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ዘይኑ ጀማል ለቢቢሲ ገልፀዋል። ሰዎቹ የተገደሉት ቀውሱ በተነሳበት የመጀመርያው ቀን ሐምሌ 27፣ 2010 ዓ. ም. ሲሆን፤ በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጅግጅጋን ጨምሮ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ግድያው መፈጸሙን ተናግረዋል። • በሶማሌ ክልል በተከሰተ ቀውስ ህይወት ሲጠፋ አብያተ-ክርስትያናት ተቃጠሉ ሰዎቹ የተገደሉት […]

ወዴት ወዴት አቶ በረከት ምን እያሉ ነው? (አያሌው መንበር)

28/08/2018 ወዴት ወዴት አቶ በረከት ምን እያሉ ነው? አያሌው መንበር <<እኔ አማራ ክልል ያለው ነገር አይጥመኝም፣አንድም በፖሊሲ የሚሞግትህ የለም!!!>>. ሲሉ – ለታዲያስ አዲስ ተናገዋል። እንግዲህ ይህንን ንግግራቸውን እንበትነው ከተባለ ብዙ ጥያቄ ያስነሳል።ወደ ታች ደግሞ እኔ ራሴ በአንድ ወቅት ከበረከት ስምኦን ጋር ስለነበረኝ የፖሊሲ ክርክር ለመዳደስ እሞክራለው። አቶ በረከት ከላይ ካለው ንግግራቸው አማራ ክልል እየሆነ ያለው […]

ለአብዲ ኢሌ የተገለጠ የህግ መፅሀፍ ለወንጀለኛው በረከትም ይገለጥ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

28/08/2018 ለአብዲ ኢሌ የተገለጠ የህግ መፅሀፍ ለወንጀለኛው በረከትም ይገለጥ!!! ቬሮኒካ መላኩ ደራሲ ከበደ ሚካኤል ተረትና ምሳሌ በሚለው መፅሀፋቸው ላይ ” አውራ ዶሮ ሌሊቱ የሚነጋው የእሱን ድምፅ ሰምቶ እየመሰለው ሲኮፈስ ይኖራል ።” የምትል ድንቅ አባባል ፅፈዋል። ይች የአውራ ዶሮ ምሳሌ በረከት ስምኦንን በደንብ ትገልፀዋለች።  የኢህአፓው አንበርብር የብአዴኑ በረከት ስምኦን “እኔ የሌለሁበት ብአዴን የአገር አደጋ ነው ። […]

የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ምክር ለአዲሱ የለውጥ ሀይል!!! (የሺሀሳብ አበራ)

28/08/2018 የፕሬዚዳንት  ኢሳያስ ምክር ለአዲሱ የለውጥ ሀይል!!! የሺሀሳብ አበራ ፕሬዜዳንት  ኢሳያስ አፈወርቂ ” ያረጁ የትህነግ አመራሮችን እና እነ በረከት መሰሎችን ከኢትዮጵያ  ፖለቲካ ካልተገለሉ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም”” እንዳሉ አቶ በረከት ተናግረዋል፡፡  … አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝም” ህዋኃቶች ናቸው በሃገሪቱ ላይ ሰላም እንዲርቅ የሚያደርጉ” ብለው ለኢሳያስ እንደተናገሩ አቶ በረከት ሰው ነግሮኛል ብለው  መስክረዋል፡፡  … አቶ ኢሳያስ ለኢትዮጵያ  መንግስት […]