ጌታቸው አሰፋ ከተንፈራገጠ የሚረግጠው የትግራይ ህዝብን ነው !!! (ካሳ አምበሳው)

11/24/2018 ጌታቸው አሰፋ ከተንፈራገጠ የሚረግጠው የትግራይ ህዝብን ነው !!! ካሳ አምበሳው የአንድ ሀገር የደህንነት መ/ቤት ከሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚለየው በተቋማዊ በአወቃቀሩ (Organizational Structure) ነው፤ በደህነንት መ/ቤት ውስጥ ከላይ ወደታች ግንኙነት(Vertical Communication) እንጂ የጎንኞሽ ተግባብቶሽ (Horizontal communication) የሚባል ነገር የለም፤ ይህ ማለት ከስር ያለ የደህነነት ሰራተኛ የሚያውቀው ከሱ በላይ ያለውን (ሪፖርት የሚያቀብለትን) ሰው ብቻ ሊሆን ይችላል፤ […]

ኦዴፓ ወዴት እየሄደ ነው ? (ሀብታሙ አያሌው)

11/24/2018 ኦዴፓ ወዴት እየሄደ ነው ? ሀብታሙ አያሌው    ”ከኦዴፓና ኦፌኮ በቀር በዚህ አካባቢ ማንም አይንቀሳቀስም!” ብለዋል ከንቲባዋ።   ኦዴፓ “ጊዜው የኛነው”  በሚሉ አክራሪ ብሔርተኞች እየተዋጠ ነው፤ እነዚህ አክራሪ ኃይሎች የለውጥ አመራር የሆነውን የዶክተር አብይ አስተዳደር (ቲም ለማን) በተፅኗቸው ስር በማድረግ በፊደራል መንግስቱን ወሳኝ የፓለቲካ፤ የፀጥታ እና የኢኮኖሚ ተቋማት በአንድ ብሔረሰብ ቀጥጥር ስር እንዲወድቅ ከሚያደርጉት […]

ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን የምንጠብቀዉ… (አዲሱ አረጋ ቂቲሳ)

11/24/2018 ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን የምንጠብቀዉ… አዲሱ አረጋ ቂቲሳ በተለይም አሁን ባለንበት ተጨባጭ ሀገራዊ ሁኔታ ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን የምንጠብቀዉ ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን መገንባት፣ ብሄራዊ መግባባትን ማጠናከር፣ ዕርቀ ሰላም እና ወንድማማችነትን ማጎልበት የሚያስችሉ ሀሳቦችን እንዲያፈልቁ፣ ሀገርን ወደ ላቀ ድል የሚያመሩ አጀንዳዎችን እንዲያስጨብጡን እንጂ ልዩነትን በሚፈጥሩ ነገሮች ሁሉ ጎራ ለይተዉ መደባደብ እና መጎዳዳትን ታናናሾቻቸዉን የሚያወርሱ የታላላቆቻቸዉን የለዉጥ ብሩህ ተስፋ የሚያጨልሙ […]

በዶ/ር አቢይ መንግስት በመታየት ላይ ያሉ ሃገራዊ ለውጦችና ቀሪ የቤት ስራዎች !!! (አባተ ደግአረገ)

11/24/2018 በዶ/ር አቢይ መንግስት በመታየት ላይ ያሉ ሃገራዊ ለውጦችና ቀሪ የቤት ስራዎች !!! አባተ ደግአረገ ምንም እንኳ ሙሉ በሙሉም ባይባል የኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግሮች ቀስ በቀስ  እየተቀረፉ ይመስላል ።   ህዝባዊ እምቢተኝነቱ አሼንፎ የለውጥ ኃይላትን ወደ ስልጣን ካመጣ ወዲህ የዶ/ር አቢይ መንግስት የሚከተሉትን ችግሮች ሙሉ በሙሉ አሊያም በአብዛኛው ቀርፏል  ብየ አምናለሁ ። 1ኛ)  ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመደመሪያ […]

የጠፉት መርከቦች ቁጥር “አራት” ደረሰ! “ሜቴክ ይቅር በለኝ” ማለት አሁን ነው!

November 24, 2018  (ስዩም ተሾመ) የኢትዮጵያ መርከቦች የሌላ ሀገር ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ በህገወጥ ንግድ የተሰማሩበት ሁኔታን ለመገንዘብ ከትላንት ማታ ጀምሮ ጥረት ሳደርግ ነበር። አሁን ላይ ነገሮች በሙሉ ግልፅ ሆነዋል። ትላንት ማታ ባወጣሁት ፅሁፍ ሜቴክ አባይ እና ህዳሴ የተባሉ ሁለት የኢትዮጵያ መርከቦችን ከባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ በመግዛትና የኮሞሮስ ሰንደቅ ዓላማ እንዲያውለበልቡ በማድረግ በህገወጥ ንግድ […]

ሁለት ፓትርያርኮች በአንድ መንበር?

November 24, 2018  Addis Admass በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የቆየውን የልዩነት ዘመን ለመቋጨት በቅርቡ በተፈጸመው ውሕደትና አንድነት ብዙ ሰው ቢደሰትም፣ የፓትርያርኮቹ ሁለት መሆን ግን አንዳንዶችን ሲያሳስብ፣ አንዳንዶችን ደግሞ ሲያደናግር ይታያል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ቤተ ክርስቲያኒቱን በመተቸት እንደ መመጻደቅም ያደርጋቸዋል፡፡ ለአንዳንዶች በፍትሐ ነገሥታችን ላይ ያለውን “ይህች ሹመት  በአንድ ዘመን በአንድ ሀገር ለሁለት ሰዎች ልትሆን አይገባም፡፡ […]

UAE developer enters Ethiopia with La Gare mega project

Eagle Hills makes first foray into the Ethiopian real estate market with the launch of La Gare, offering more than 4,000 residences La Gare is anchored by four and five-star hotels supported by retail outlets, offices and residential buildings. By Sam Bridge Fri 23 Nov 2018 01:37 AM Abu Dhabi-based developer Eagle Hills has made […]

‘Difret’ a Hollywood film inspired by the work of Ethiopia’s new Supreme Court Head Waza

  ‘Difret’ a Hollywood film inspired by the work of Ethiopia’s new Supreme Court Head Meaza Ashenafi is not only Ethiopia’s new Supreme Court president, she is also a women’s rights activist whose achievements inspired a movie produced and championed by Hollywood star Angelina Jolie.. african identity ‘Difret’ a Hollywood film inspired by the work […]

ሰበር ዜና፦ በኮሞሮስ ባንዲራ የሚቀዝፉት የሜቴክ መርከቦች እና በካሪቢያን ስም የምትቀዝፈው የኢትዮጵያ መርከብ (በማስረጃ የተደገፈ)

November 23, 2018 Source: https://ethiothinkthank.com/2018/11/24/ethiopian-ships-with-comoros-flag-and-ethiopian-ship-with-caribbean-flag/ የፌደራል ዋና አቃቢ ህግ ሜቴክ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ በገዛቸው ሁለት መርከቦች አማካኝነት በህግወጥ የንግድ እንቅስቃሴ መሰማራቱን ገልፆ እንደነበር ይታወሳል። ሆኖም ግን በሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘው ላይ የቀረበው ክስ ድርጅቱ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ አባይ እና ህዳሴ የተባሉትን ሁለት መርከቦች በመግዛት ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት የሀገርና ህዝብን ሃብት ያለ አግባብ አባክኗል […]