የትላንቱ የአይሱዙ መኪና ረዳት የዛሬው ቢሊየነር ዓለም ፍጹም የሀብት እንቆቅልሽ በመጨረሻም ተፈታ አስገራሚ ታሪክ (አብዱረሂም አህመድ)

November 22, 2018 ከሶስት ዓመታት በፊት ከልብ ወዳጄ አሊ መኪ ጋር ደቡብ አፍሪካ በምትገኘው መኖሪያችን የእለት ዜናዎችን እየተከታተልን ነበር። ዓሊ መኪ ያየው አንድ ዜና አስደንግጦት ግራ አጋብቶቷል። ” 2.5 ቢሊዮን ብር የሚፈጅ ሆቴል በመዲናችን አዲስ አበባ እየተገነባ ነው! ” ይላል ዜናው ሆቴል መገንባቱ አልነበረም ወዳጄን ያስደነገጠው ። ያስደነገጠው ሆቴሉን የሚያስነገነባውን ግለሰቡን ያውቀዋል ። አቶ አለም […]
Ethiopian’s Birtukan Mideksa appointed election boss

November 22, 2018 BBC News Birtukan Mideska had been a harsh critic of the ruling coalition and fled into exile A former judge and leading opposition figure has been sworn in as the head of Ethiopia’s electoral board. Birtukan Mideksa is the latest significant appointment of a woman to a key public office. Ms […]
አቶ ለማና አቶ ገዱ ሲወዳደሩ – ግርማ_ካሳ

November 22, 2018 ሕወሃት ሳትከረበት በፊት ትልቅ ትግል የነበረባቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ነበሩ። ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር ሲነጻጸሩ። አቶ ለማ በኦህዴድ ውስጥ ያሉ የሕወሃት አገልጋዮችን በአጭር ጊዜ ውስጥ አጥርተው( ብዙም ስላልነበሩ) ኦህዴድ ከሕወሃት ገለልተኛ እንዲሆን በቀላሉ ነበር ማድረግ የቻሉት። አቶ ገዱ ግን ብአዴን ውስጥ ከአንድ ሶስተኛ በላይ ህወሃትና አፍቃሪ ህወሃት ስለነበሩ እንቅስቃሴያቸው በገመድ ላይ […]
ገና ከመግባቷ ወ/ት ብርቱካንን ጭቃ ውስጥ የሚከቱ ጉዳዮች #ግርማ_ካሳ

November 22, 2018 ገና ከመግባቷ ወ/ት ብርቱካንን ጭቃ ውስጥ የሚከቱ ጉዳዮች #ግርማ_ካሳ የሲዳማ ዞን ምክር ቤት አባላት ነን የተባሉ የራሳችን ክልል ይኑረን በሚል ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ጽፏል። ሕዝብ ዉሳኔ ለማድረግ ማለት ነው። ወ/ት ብርቱካን እነዚህ ክልል እንሁን የሚባሉ ጥያቄዎችን አሁን ማስተናገድ የለባትም ባይ ነኝ። ስዩም ተሾመ በጥሩ ሁኔታ አስቀምጢታል። ስዩም ” ወ/ሪት ብርቱካን_ሚደክሳ ነገ […]
VOA: A New Era In Ethiopia – Straight Talk Africa

11/22/2018 https://youtu.be/48h3ASiOCoc Filed in: Interviews
“ዶ/ር” ደብረጽዮን የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የተረዳንበት መንገድ!!! (ዮናስ አበራ)

11/22/2018 “ዶ/ር” ደብረጽዮን የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የተረዳንበት መንገድ!!! ዮናስ አበራ -1- ከይቅርታና ከምሕረት ጋር በተያያዘ በኢሕአዴግ ደረጃ ለጥፋተኞች ሁሉ ምሕረትና ይቅርታ መኖር እንዳለበት በመተማመን፣ እንዲሁም ለፖለቲካውም ይጠቅማል ከሚል እሳቤ ዕርምጃዎች መወሰዳቸውን ያስታወሱት ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ፣ አሁን አንደኛውን ፈትቶ ሌላኛውን ማሰር ግን አግባብ አይደለም ብለዋል፡፡ በእኔ አረዳድ; የደጺን መግለጫ ወደ ኖርማል ቋንቋ ስንመልሰው “እነ እስክንድርን ፣ […]
የጃዋር ማስጠንቀቂያ (ደረጀ ደስታ)

11/22/2018 የጃዋር ማስጠንቀቂያ ደረጀ ደስታ “ታች ያለው አመራር ተሽመድምዷል” በሚል ርዕስ አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ የጃዋር መሃመድን ቃለጠመጠይቅ ይዞ መውጣቱን አነበበኩ። ጃዋር አስረግጦ የተናገረውን አስረግጨ እንደሰማሁት ገዢው ፓርቲም ሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግሥት አገሪቱን ማስተዳደር አልቻለም። አለመቻልም ብቻ ሳይሆን በዚህ አካሄዱ ወደፊትም አይችልም። ይህ የጅዋር ማስጠንቀቂያ አስግቶኛል። ሁለት አገር የሌለው ሰው መቸም በአንዲት አገሩ […]
የቀረው ይቅር እንጅ. .. (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

11/22/2018 የቀረው ይቅር እንጅ. .. ሞሀመድ አሊ መሀመድ – የሀገሬ አንጡራ ሀብት በጠራራ ፀሐይ ተዘርፎ; … ያለምንም ይሉኝታ …. ዘርማንዘሩን እየሰበሰበ ሲቀራመተውና; …. ከዚያም አልፎ ወደ ዶላርና ዩሮ እየቀየረ ወደ ባህር ማዶ ሲያሻግረው ኖሮ; …. አብዛኛው ከእጅ ወደ አፍ እንኳ የሚሆን ነገር ቸግሮት. .. እሱ ግን ባማሩ ህንፃዎችና እጅግ በውድ ዋጋ በሚገዙ መኪኖች ሲንፈላሰስ … […]
የአቢይ የረጅም ጊዜ እቅድ ኢትዮጵያዊነት ላይ መስራት እንደሆነ ያመላከተው የዳኛዋ ሹመት!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/22/2018 የአቢይ የረጅም ጊዜ እቅድ ኢትዮጵያዊነት ላይ መስራት እንደሆነ ያመላከተው የዳኛዋ ሹመት!!! ቬሮኒካ መላኩ ላለፉት 27 አመታት ወያኔ አሻንጉሊቶቿን ዘፍዝፋበት የህዝብ ድምፅ ስትቀሽብበት የኖረችውን ምርጫ ቦርድ ለብርቱካን ሚደቅሳ መሰጠቱ ሲረጋገጥ የእነ ጃwarና ኦነግ ካምፕ እየተንጫጫ ነው። ” ለምን እኛን አላማከሩንም? ” የሚል አስቂኝ አስተያየትም እየሰማን ነው። እነሱ ታከለ ኡማ የሚባል አምጥተው የአዲስ አበባ ከንቲባ አድርገው […]
‹‹ ብርቱካን እንደዓርማ!›› (በፍቃዱ ሞረዳ)

11/22/2018 ‹‹ ብርቱካን እንደዓርማ!›› በፍቃዱ ሞረዳ እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር 1992 በነበረዉ ምርጫ ላይ ወረዳ 12 እና 13ን በመወከል የፓርላማ ተወዳዳሪ ነበረች፡፡ አይሱዙ መኪና ተከራይታ ‹‹ ጭራን ምረጡ!›› እያለች ስትቀሰቅሰን ነበር፡፡በሻለቃ አድማሴ ቦታ ይመስለኛል የተወዳደረችዉ፡፡ የምርጫ ምልክቷ ጭራ ነበር፡፡ እልኋ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ አንድ ቀን በተፈራ ዋልዋ ሥልጣን ዘመን የአዲስ አበባ መስተዳድር የኢኮኖሚ ዘርፍ ኃላፊ ሆኖ ይሰራ […]