የኢትዮጵያ አየር መንገድ 300 ሚሊየን ዶላር ጉድና ሜቴክ!!!

11/17/2018 የኢትዮጵያ አየር መንገድ 300 ሚሊየን ዶላር ጉድና ሜቴክ!!! ሚኪ አምሀራ   * ሌላዉን ጉድ ልንገራችሁ ባለፈዉ ተወልደ ፕሌን አለዉ ብያችሁ ነበር፡፡ እሱ ብቻ አይደለም የሜቴክ ሰወች እራሱ አላቸዉ፡፡ አባይ ሊዝንግ ሌላም አንድ ድርጅት አለ በእነዚህ ድርጅቶች ምክንያት የኢትዮጵያን አየር መንገድ ሎጎ አድርገዉ ስራ ሚሰሩ ብዙ አዉሮፕላኖች አሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማስፋፊያ አይታቸዉሁት ከሆነ በኢንተርናሽናል ተረሚናል በኩል […]

11ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ዛሬ ተጀምሯል።በጭብጨባ የታጀበው የክቡር ጠቅላይ ምኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ንግግር እና የመክፈቻው ስነ ስርዓት (ቪድዮ)

Saturday, November 17, 2018 11ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ዛሬ ተጀምሯል።በጭብጨባ የታጀበው የክቡር ጠቅላይ ምኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ንግግር እና የመክፈቻው ስነ ስርዓት (ቪድዮ) ጉዳያችን / Gudayachn  ኅዳር 8/2011 ዓም (ኖቬምበር 17/2018 ዓም) In 2009, the UN imposed, among other measures, an arms embargo on Eritrea for allegedly supporting armed groups. 14 […]

Ethiopia’s perestroika sends waves of change across Africa and the Mideast

16 November 2018, 5:00pm / Barry Moody Ethiopia’s new prime minister, Abiy Ahmed LONDON – Ethiopia’s new prime minister, Abiy Ahmed, has unleashed a wave of breath-taking change since taking power in April, not just in the continent’s second most populous nation but across a swathe of east Africa and the Gulf. The transformation is so rapid […]

ህወሓትን ያየ በሌላ አይጫወትም! (ደረጄ ደስታ)

11/16/2018 ህወሓትን ያየ በሌላ አይጫወትም! ደረጄ ደስታ   * ከያንዳንዷ የመንደር ጩኸት ይልቅ “ኢትዮጵያ” እምትል አንዲት አብይ ቃል እምትሰራውን ተዓምር ተመልከቱ። እና ሰሜንና ደቡብ ምሥራቅና ምዕራብ የሆንክ ሁሉ ለኢትዮጵያ ስትል ተውሳኮችዋን አሳልፈህ ስጣት! — ይሄ ነገር ግን እነ ክንፈን ስትጨርሱ እንጨምርላችኋላን እየተባለ ነው ወይስ ምንድነው?  እስከመጨረሻው አቅፎ ደግፎ ይዞ መጓዝ ደብቆ ሸምቆ አብሶ ደባብሶ አድሶ ያኑን […]

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል…!! (ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ)

11/16/2018 ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል…!!  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ  በዘ ሚካኤል ጆርጅ ☞“የኢትዮጵያ ህዝብ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የፍትህ ጥያቄ ሲያቀርብ ነበር” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፥ መንግስትም የህዝብ ጥያቄ መመለስ ውዴታው ብቻ ሳይሆን ግዴታውም እንደሆነ ገልፀዋል። – ☞በአንድ ሀገር ውስጥ የመንግስት መኖርን የግዴታ ከሚያደርጉት መሰረታዊ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ፍትህን ማረጋገጥ እንደሆነም […]

ጩኸታችን ሰሚ አግኝቷል፤ ሂደቱ ግን ወጥነት እና ግልጽነት የተላበሰ ይሁን! (ያሬድ ሀ/ማርያም)

11/16/2018 ጩኸታችን ሰሚ አግኝቷል፤ ሂደቱ ግን ወጥነት እና  ግልጽነት የተላበሰ ይሁን! ያሬድ ሀ/ማርያም *  አብዛኛው የአገዛዙ ባለሥልጣናት በተለይም በፖሊስ፣ በመከላከያ እና በደህንነት ተቋማት ውስጥ ያገለገሉ ሰዎች በተፈጸሙት የመብት ጥሰት ተሳትፎ የነበራቸው ናቸው። ስለዚህ በወንጀል የሚጠየቁትን ሰዎች መንግስት የሚለይበት መስፈርቱ ምንድን ነው? የማይጠየቁስ ካሉ ለምን? የመለያ ደረጃው ምንድን ነው?   —- መንግስት የመብት ጥሰት ወንጀል የፈጸሙ ሰዎችን ለፍርት […]

የሰማዕቱ የአሰፋ ማሩ ደም እንደ አቤል ደም ይጮሀል! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/16/2018 የሰማዕቱ የአሰፋ  ማሩ ደም እንደ አቤል ደም ይጮሀል!   አቻምየለህ ታምሩ አቶ አሰፋ ማሩ በቀድሞው አጠራር በወሎ ጠቅላይ ግዛት በላስታ አውራጃ መቄት ወረዳ በ1951 ዓ.ም እንደተወለደ የሕይወት ታሪኩ ያስረዳል። አሰፋ ማሩ በመምህርነት ሙያ ከማገልገሉም ባሻገር በወያኔ ዘመን የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር የአመራር አባል በመሆን የመምህራንን መብትና ጥቅም ለማስከበርና የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ በሚደረገው ትግል ውስጥ ግንባር ቀደም […]

ሀገር ያሻሻጠዉ ደላላ (ካሳ አምበሳው)

11/16/2018 ሀገር ያሻሻጠዉ ደላላ ካሳ አምበሳው ዘመዴነህ ንጋቱ ይባላል፤ በምስራቅ አፍሪካ ኤርነስት ኤንድ ያንግ (Ernst & Young) የተሰኝ አማካሪ ድርጅት ማኔጂንግ ፓርትነር ነው፤ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ቢሆንም ዜግነቱ አሜሪካዊ ነው:: ጁሊ የምትባል ጣሊያናዊት አግብቶ ቦሌ አካባቢ ይኖራል፤ የዛሬ 20 ዓመት ወደ ኢትዮጵያ ያመጣው የባለቤቱ ጉትጎታ እንደሆነ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሲናገር ተደምጧል:፤ ከዛ ቀደም ሲል ኢትዮጵያ ውስጥ […]

ለውጡ ያለመለሳቸው በርካታ የህዝብ ጥያቄዎች አሉ! እንቅፋቱን ግን መጥረግ ጀምረናል!!! (ንጉሱ ጥላሁን)

11/16/2018 ለውጡ ያለመለሳቸው በርካታ የህዝብ ጥያቄዎች አሉ! እንቅፋቱን ግን መጥረግ ጀምረናል!!! ንጉሱ ጥላሁን “በህዝብ ቀስቃሽነት እና በድርጅት መሪነት የጀመርነው ለውጥ አልጋ በአልጋ ሊሄድ አይችልም፤  ወይ ይሳካል አለዚያም ሊቀለበስ ይችላል” ስንል በርካቶች እንደዋዛ ሲመለከቱት ይስተዋላል::  ለውጡ በራሱ በመሪ ድርጅቱ ውስጥ ፍልሚያ የተካሄደበት ከውስጥ ህይወት የዘራ ለውጥ  ነው:: ለውጡ ሁለት ሀይሎች የሚፋለሙበት፤ የሞት ሽረት ትግል የሚደረጉበት ትግል […]