How events in Ethiopia will influence the Horn of Africa

November 15, 2018 9.34am EST Author Namhla Matshanda Lecturer, Political Studies, University of the Western Cape Peace in the Horn of Africa could depend on how Ethiopia handles its reforms process. Shutterstock Reforms currently sweeping through Ethiopia under the new Prime Minister Abiy Ahmed have implications for the relationship between Ethiopia and its neighbours. […]
Ethiopia’s PM Abiy Ahmed takes on the military

By Emmanuel Igunza BBC Africa, Ethiopia Getty ImagesPrime Minister Abiy Ahmed has strong public support for his reforms A year ago, many Ethiopians would not have dared to imagine the spectacle they are being treated to right now, as the government intensifies its crackdown on alleged corruption and gross human rights violations within the military […]
Ethiopia arrests security head at state-owned Ethio Telecom – broadcaster

Technology, Media and Telecommunications November 15, 2018 NAIROBI, Nov 15 (Reuters) – Ethiopia has arrested the head of the security division at state-owned Ethio Telecom network, Fana Broadcasting said. State-affiliated Fana said on its Twitter feed that Colonel Gudeta Olana had been apprehended by police. (Reporting by George Obulutsa Editing by Gareth Jones) The Thomson […]
Egypt Urges Ethiopia for Progress in Renaissance Dam Talks

Thursday, 15 November, 2018 – 07:00 Egyptian fishermen at the Nile in Cairo. (AFP) Cairo – Mohamed Abdu Hassanein Egypt has called on Ethiopia to speed up talks on the controversial Renaissance Dam that Addis Ababa is building on the River Nile. During a meeting with his Ethiopian counterpart, Workneh Gebeyehu, on the sidelines of […]
LTV ሜቴክ ህይወታቸውን የቀማባቸው ቅሬታ አቅራቢዎች

November 15, 2018 https://youtu.be/Fa7TjfsgGAQ LTV ሜቴክ ህይወታቸውን የቀማባቸው ቅሬታ አቅራቢዎች
የትግራይ ክልል በሙስናና ሰብዓዊ መብት ጥሰት እየታየ ያለ ሁኔታ አንድ ብሄር መሰረት እንዳያደርግ እንታገላለን አለ

November 15, 2018 https://youtu.be/J3yz_nCuVGE
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔሬራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ !!!

11/15/2018 የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔሬራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ !!! ያሬድ አየለ የቀድሞው ምክትል የደህንነት ሀላፊ ከወራቶች በፊት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔሬራል ሆነው የተሾሙት አቶ #ያሬድ_ዘሪሁን ከተደበቁበት መያዛቸውን ጠቅላይ አቃቤህጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ በፌዴራል ፖሊስ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው ይፈለጉ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን ለጊዜው በግብረ አበሮቻቸው ለመሠወር ሞክረው ነበር፡፡ […]
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተሰጠ መግለጫ

11/15/2018 https://youtu.be/lMWcMsIG7Jg https://www.youtube.com/watch?time_continue=23&v=lMWcMsIG7Jg
የፌዴራል ዓቃቢ ህግ መግለጫ ለምን ግርምትን ፈጠረብን? (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

11/15/2018 የፌዴራል ዓቃቢ ህግ መግለጫ ለምን ግርምትን ፈጠረብን? ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ኮተቤ ሜትሮፖሊን ዩኒቨርስቲ የፌዴራል ዓቃቢ ህግ አቶ ብርሀኑ ፀጋየ ህዳር 03/2011 ዓ.ም የሰጡትን መግለጫ ተከትሎ በርካታ ግርምትን ከብዙ ኢትዮጵያውያን በመስማቴ ተገረምሁ፡፡ አቶ ብርሀኑ ፀጋየ የዘረዘሩትን የወንጀል ድርጊቶች እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ስለ ኢትዮጵያ ሲጮሁ ለነበሩ ዜጎች እንግዳ አልነበረም፡፡ ለበርካታ ዓመታት ታማኝ የሆኑ፣ […]
ድምጻዊውንና ድራመሩን ጄነራል ሳስበው ሳስበው. . . !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/15/2018 ድምጻዊውንና ድራመሩን ጄነራል ሳስበው ሳስበው. . . !!! አቻምየለህ ታምሩ * «ባጫ ደበሌ እንኳን ከከበሮ መቺነትና ከተወዛዋዥነት ወደ ጄኔራልነት መዛወርን ሊያቅማማ ወያኔ ካዘዘው ነጩን የሐኪም ጋውን ለብሶ ሐኪም ነኝ ከማለት የማይመለስ እንደሆነ ተጽፎ ማንበቤን አስታውሳለሁ!! — «ጀኔራል» ባጫ ደበሌ ከኦ.ኤም.ኤን. ጣቢያ ጋር ዛሬ ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አደመጥሁት። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ከየመጣው ጋር […]