የቡና መገኛነት ውዝግብ በካፋ ዞን ተቃውሞ ፈጠረ

የቡና መገኛነት ውዝግብ በካፋ ዞን ተቃውሞ ፈጠረ 11 November 2018 ብሩክ አብዱ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ከኅዳር 24 እስከ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ለሚያካሂደው ዓለም አቀፍ የቡና ሁነት በምድረ ቀደምት (“International Coffee Event in Ethiopia – The Land of Origins”) የተሰኘ ዝግጅት ላይ ተሳታፊዎችን ለመጋብ በወጡ […]
Ethiopia prime minister’s reformist government purges old guard in corruption crackdown

Ethiopia’s attorney general arrested 63 members of the intelligence services and military officials The National Charles Capel Ethiopia has arrested 63 senior military and intelligence officers accused of corruption and human rights abuses, the country’s attorney general, Berhanu Tsegaye, said on Monday. AFP Ethiopia’s attorney general on Monday accused the country’s intelligence service of orchestrating […]
Gebrselassie quits as Ethiopia’s athletics chief after ‘incident’

12 Nov 2018 AFP/File / Money SHARMA Haile Gebrselassie was elected in 2016 to the federation’s helm Ethiopian running legend Haile Gebrselassie on Monday resigned as president of the country’s athletics body two years into his four-year mandate after an unspecified “incident”, state media reported. The retired 45-year-old Gebrselassie cited an incident at a weekend […]
Ethiopia arrests ex-head of army firm as crackdown targets security services
Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia arrested the former head of a military-run industrial conglomerate on Tuesday and flew him in handcuffs to the capital, state media reported, a day after authorities announced investigations targeting senior members of the security forces. Kinfe Dagnew, a Brigadier General in Ethiopia’s army and former chief executive of […]
በብድር መያዣ ስም አገር መሸጥ ማለት ይህ አይደል?!? (ስዩም ተሾመ)

11/13/2018 በብድር መያዣ ስም አገር መሸጥ ማለት ይህ አይደል?!? ስዩም ተሾመ የኤርትራ፣ #አሰብ፣ #መተማና #ባድመ መሬትና ወደብ ተላልፈው የተሸጡትና የተሰጡት ከ20 አመት በፊት ነው። ከሁለት አስርት አመታት በፊት የሆነን ነገር ወደኋላ ተመልሶ ማሰብና አሳማኝ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ አዳጋች ነው። ሆኖም ግን ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ የፈፀሙትን ተግባር ግን መዋሸት ሆነ መደበቅ አይችሉም። ምክንያቱም ከ2006 እስከ […]
የእስር ውሳኔው ጥሩ ነው! ያም ሆኖ “ስጋት አለኝ” (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

11/13/2018 የእስር ውሳኔው ጥሩ ነው! ያም ሆኖ “ስጋት አለኝ” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በእጸገነት አክሊሉ/አዲስ ዘመን ጋዜጣ፤ ህዳር 4 ቀን 2011 ዓም ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የመንግስትን የእስር ውሳኔና የጠቅላይ ዐቃቤ ህግን መግለጫ በተመለከተ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በሰጡት አስተያየት ፤‹‹እርምጃው ጥሩ ነው፤ ሁላችንም ስንታገልለት የነበረ ነው›› ብለዋል። ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ፣ ‹‹የእኔ ስጋት ትላልቅ አሳዎቹ ይኑሩበት አይኑሩበት […]
ጄነራሎቹ የሜቴክ ምርት በሆነ ካቴና ተጠፍረው ወደ አ.አበባ እየተጓዙ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

11/13/2018 ጄነራሎቹ የሜቴክ ምርት በሆነ ካቴና ተጠፍረው ወደ አ.አበባ እየተጓዙ ነው!!! ዘመድኩን በቀለ ~ በማኅበር ተደራጅታችሁ በምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ስም ተሰባስባችሁ ሀገር የመጠመጣችሁ እናንት አልቅቶች እናንት ዘንዶዎች የጋጣችሁት የኢትዮጵያ ሥጋ “ነቀርሳ” ይሁንባችሁ! * ትግራይ የሌቦች፣ የወንበዴዎች፣ የአልቅቶች፣ የደም መጣጮች፣ የሀገር ሻጮች፣ የሰው ሥጋ በሊታዎች፣ የግብረ ሰዶማውያን መደበቂያ ዋሻ አትሆንም። ትግራይ መሽገው ያለልክ ከአቅማቸው በላይ ሲንቦጣረሩ […]
የሰዉ ደም ያክለፈልፋል፤ ያቅበዘብዛል፤ አዙሮ አዙሮ ወልቃይት ላይ ይጥልሃል!!! (ውብሸት ሙላት)

11/13/2018 የሰዉ ደም ያክለፈልፋል፤ ያቅበዘብዛል፤ አዙሮ አዙሮ ወልቃይት ላይ ይጥልሃል!!! ውብሸት ሙላት * የወልቃይት አማራ ላይ የደረሰዉ ግፍ እንደማግኔት ስቦ ክንፈ ዳኛውን እና ተክለብርሃንን ከመቐሌ ጎትቶ በማምጣት ማይካድራ የተባለች የድንበር ከተማ ግፍ የዋሉበት ህዝብ እጅ ላይ ጥሏቸዋል። ከንስሮቹ ዓይን ማምለጥ የለም!!! የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መግለጫ የሰማ ሰዉ ሁሉ እንደ አገር በኢትዮጵያ ላይ የደረሰውን ሲያስብ […]
የአብይ ጥርስ!!! (ደረጄ ደስታ)

11/13/2018 የአብይ ጥርስ!!! ደረጄ ደስታ ከጽሁፌ በፊት 18 ዓመት ወደኋላ ልወሰዳችሁና ሩህ ጋዜጣ ላይ የጻፉክትን ላካፍላችሁ። አቤት የሰነፍ ብዛቱ! ምላስህን ሰብስበህ ቁጭትህን አርግበህ የተሰናከለውን ዘመን በርጋታ ለማለፍ ሁልህም በየጥግህ ትሆናለህ። የደፈረ ሲገኝ ያሳፍርሃል። ላመዛዝን ያለ ሲገኝ ከነሱ አንዱ ይሆንብሃል። ካንተ የተለየ ሁሉ የነሱ ነው። ከነሱ የተለየ ሁሉ ግን ያንተ አይደለም። እውነቴን ነው፣ የምልህ ፓርቲ ያጡ፣ […]
ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ የመደራደሪያ ሀሳብ ተሰንዝሯል!!! (ሀብታሙ አያሌው)

11/13/2018 ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ የመደራደሪያ ሀሳብ ተሰንዝሯል!!! ሀብታሙ አያሌው 1.ህወሓት ጌታቸው አሰፋን አሳልፌ የምሰጠው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከታሰረ ነው ብላለች! 2. የአ/አበባ ም/ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ አልታሰረም ይልቁንም የለውጡ አመራር ቀኝ እጅ ከሚባሉት አንዱ ነው! የሰሞኑን የእስር ዘመቻ ተከትሎ ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ መደራደሪያ ተሰንዝሯል። “ጌታቸው አሰፋን አሳልፈን የምንሰጠው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በቅማንት ላይ የዘር ማጥፋት […]