መቀሌ የራሷን ሌባ ለመደበቅ ሰልፍ እንደወጣችው ሁሉ የሌላውን ሌባ ልትደብቅ ሌላ ሰልፍ ትጠራ ይሆን ? (ኢትኦጲስ ዜና)

11/27/2018 መቀሌ የራሷን ሌባ ለመደበቅ ሰልፍ እንደወጣችው ሁሉ የሌላውን ሌባ ልትደብቅ ሌላ ሰልፍ ትጠራ ይሆን ? ኢትኦጲስ እለታዊ ዜና (ዩ ቲዩብ)  * ቢጫዋ በረከት ስምዖን እና ታደሰ ካሳን ለማምጣት መቀሌ መሄዷ የማይቀር ሆኗል !! * ጥረት ካሉት 20 ኩባንያዎች በሰባቱ በየዓመቱ 100 ሚሊዮን ብር ይከስራል ፤ 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ደግሞ የባንክ ዕዳ አለበት […]

እየጨፈርን የናድነውን ቤት እያለቀስን አንሠራውም!!! (ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ)

11/27/2018 እየጨፈርን የናድነውን ቤት እያለቀስን አንሠራውም!!! ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ሁላችንም ዘር አለን፡፡ዘሩ ግን እኛ አይደለንም!እኛ ሰዎች ነን፡፡ሰውነት ከመፈጠር እንጂ ከመወለድ አይጀምርምና ፈጣሪ ዘራችንን ኢትዮጲያ በምትባል ምድር ላይ ዘራው፡፡ ሲዘራው ኢትዮጲያ ማለት ሰዎች መሆኗን አወቅን፡፡ መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃድን፡፡ ትናንት የሆነ የሰው ዲስኩር አንዳችንን ካንዳችን ካልለየሁ እያለ ሥያሜ አበጀልን፡፡ ፈጣሪን ለማረም ይመስል እኛም ሆሆሆ ብለን ተቀበልን፡፡ በሕንድ […]

ማሳሰቢያ በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ የአማራ ተወላጆች በሙሉ!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እፍረተቢሶቹ እነ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው “በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች!” ካሏቸው ጋር ለመነጋገር ወደ የተባበሩት የአሜሪካ ሀገራት (USA) እንደሚመጡ ማስታወቃቸው ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት ጥቂት የማይባለው ወገናችን በብአዴን ትወና በመታለል ብአዴን እንደተለወጠና ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ እንደሆነ እያሰበ ያለበት ጊዜ ነው፡፡ ይሄ ግን ስሕተት ነው ብቻ ሳይሆን አደገኛ የሆነ መታለል በመሆኑ ፈጥኖ መታረም እንዳለበት አጥብቄ ማሳሰብ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

November 27, 2018 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ ሹመት የተሰጣቸው የስራ ሀላፊዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 1.ዶ/ር አምባቸው መኮንን /በጠቅላይ ሚንስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚንስትር/ 2.አቶ ገ/እግዚአብሔር አርአያ/በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ/ 3.አቶ ጫኔ ሽመካ/በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ/ […]

ቪዲዮ – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ በፖለቲካ ፓርቲዎች መድረክ ያደረጉት ንግግር

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ በፖለቲካ ፓርቲዎች መድረክ ያደረጉት ንግግር On Nov 27, 2018 https://youtu.be/n4lrSicfBLU ጠ/ሚ ዶክተር አብይ በፖለቲካ ፓርቲዎች መድረክ ያደረጉት ንግግር 1 https://youtu.be/bANaTNi0gfo https://youtu.be/bANaTNi0gfo

ሚኒስትሮችና ርእሰ መስተዳደሮች የተካተቱበት የህዝብና ቤት ቆጠራ 20 አባላት ተመደቡለት፡፡

November 27, 2018  የሸገር ወሬዎች በዚሁ አመት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው የህዝብና ቤት ቆጠራ 20 አባላት ተመደቡለት፡፡ ከፌዴራል ሚኒስትሮችና ከክልል ደግሞ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችን ጨምሮ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና ከንቲባን ያካተተ 20 አባላትን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለኮሚሽኑ መድቧል፡፡ የሰላም ሚኒስትር፣ የገንዘብ ሚኒስትር፣ የትራንስፖርት ሚኒስትርና ሌሎችንም ያካተተው የኮሚሽኑ አባላት በሕዝብና ቤት ቆጠራ ወቅት ፖለቲካዊ አመራርና አስተዳደራዊ ውሳኔ […]

የኢትዮጵያ ምርጫ ፡ የተቃዋሚዎችና የመንግሥት ወግ?

27 ኖቬምበር 2018   PM Office Facebook ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአገር ውስጥ ከነበሩና ከውጭ አገር ከተመለሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። ተቃዋሚ ፓርቲዎቹን የዛሬው ህዳር 18 ቀን 2011 ውይይትን ጨምሮ ከዚህ በኋላም ከሚመለከተው የመንግስት ተቋምና ሃላፊዎች ጋር በሚያደርጉት ውይይት አንገብጋቢ ብለው የሚሏቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ምንም እንኳ በአገሪቱ ፍትሃዊ ምርጫ ማካሄድ የሚያስችሉ […]

ታሪክ እየቀየሩ ያሉት ሴቶች

27 ኖቬምበር 2018   ullstein bildአጭር የምስል መግለጫ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ስር ኢትዮጵያ እየተቀየረች ይመስላል። ሴቶች ከተለመደውና ባህላዊ ከሆነው በቤተሰብ ላይ የተንጠለጠለን ሃላፊነት በማለፍ ከፍተኛ በሚባሉ መንግሥታዊ ቦታዎች እየታዩ ነው። አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያዊያን በቀድሞው ዘመን ስለነበረችው ታላቋ ንግሥት ሳባ በኩራት ሲያወሩ ቢደመጡም፤ ማህበረሰቡ ግን አሁንም የወንዶች የበላይነት […]

Close to one million people displaced in Ethiopia as violence continues – ReliefWeb

Ethiopia Humanitarian Bulletin Issue 68 | 11 – 25 November 2018 Report from UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs Published on 25 Nov 2018 — View Original Download PDF (413.44 KB) HIGHLIGHTS Ireland contributes an additional €3.4 million to the Ethiopia Humanitarian Fund FIGURES Affected population 7.95 m MAM 4.16m SAM 370,000 # […]

IOM evacuates 102 Ethiopian migrants from Yemen’s Sanaa airport

November 27, 2018 at 12:32 am A Yemeni child receives medical care hospital for in Taez on 19 November 2018 [MARZOOQ AL-JABIRY/AFP/Getty Images] The International Organization for Migration (IOM) announced on Monday that it has evacuated 102 Ethiopian migrants in Yemen through Sanaa International Airport. “The organization hired a plane that carried the Ethiopian immigrants […]