የ«የምስራቅ አፍሪካ የፖሊሲ ምርምር ተቋም» ምክትል ዳይሬክተር ነገር… !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-04 የ«የምስራቅ አፍሪካ የፖሊሲ ምርምር ተቋም» ምክትል ዳይሬክተር  ነገር… !!! አቻምየለህ ታምሩ ከታች በታተመው «የምስራቅ አፍሪካ የፖሊሲ ምርምር ተቋም» ምክትል ዳይሬክተሩ «ትንተና» መሰረት «የበዓድ አምልኮ» ማለት ከሌላ ቦታ የመጣ አምልኮ ማለት ነው። ምክትል ዳይሬክተሩ ለ«በዓድ አምልኮ» ይህን ትርጉም የሰጠው ክርስትናና እስልምናን ከውጭ ከመጡ በማድረግ ኢሬቻን ብቻ አገር በቀል ሃይማኖታዊ ሥርዓት አድርጎ  ለመመጻደቅ ነው። የ«ፖሊሲ ምርምር […]

አውዳሚ ተረኝነት – አውዳሚ ፈረቃ (ሀብታሙ አያሌው)

2019-10-04 አውዳሚ ተረኝነት – አውዳሚ ፈረቃ ሀብታሙ አያሌው * አዲስ አበቤ ጥቅምት 2 ላይ አተኩር! የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የተገፈፈችው አዲስ አበባ ኢሬቻን ብቻ ሳይሆን የታከለ ዑማን የንግሥና በዓል የምታከብር መስላ ተሰናድታለች።  የኦሮሙማ (oromoization) ማስፋፊያ ባንዲራ የአዲስ አበባ ጌጥ ሆኗል፤  እጅግ አሰፋሪው ነገር ይህ ባንዲራ እንዲሰቀል መደረጉ ሳይሆን ይህንን ለመስቀል አስቀድሞ  የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በፌደራል ፖሊስ መግለጫ […]

የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ … ፖለቲካ አዙሪት የተጠናወታት አገራችን፤ (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-04 የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ … ፖለቲካ አዙሪት የተጠናወታት አገራችን፤  ያሬድ ሀይለማርያምየ ዛሬዋ ኢትዮጵያ ለኤሊያስ እና ለጃዋር፤  በቅርብ ጊዜ የእስክንድር ነጋ እና የጃዋር ኢትዮጵያ በሚል አገራችን ሁለቱን ዜጎች በምን ሁኔታ እንደያዘቻቸው ጽፌ ነበር። አዎ ያ አይነቱ ስሜት ዛሬም የኤሊያስ ገብሩን የፍርድ ቤት ውሎ ስሰማ እና ጃዋር በኦሮሚያ ክልል ያሉ የፖለቲካ ድርጅቶችን አፈራራሚና አስታራቂ ሆኖ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ምጠሚር ደመቀ መኮንን (መስፍን አረጋ)

2019-10-04 ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ምጠሚር ደመቀ መኮንን መስፍን አረጋ ለክብር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የጦቢያ ምጠሚር (ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር)፡፡ ይህን ግልጽ ደብዳቤ የምጽፍልወ ‹‹ለውጥ›› ለሚባለው ክስተት ወሳኝ ሰዓት ላይ ያንበሳውን ሚና የተጫወቱት በቁርጥ ቀን ማጀት የተደበቀው ዐብይ አህመድ፣ ጌታቸው አሰፋን እንደ ጦር የሚፈራው ለማ መገርሳ፣ ወይም ደግሞ በባሩድ ጭስ በርግጎ ገደል የሚገባው የቄሮ መንጋ ሳይሆን ርስወ […]

ታሪካዊው ቅርስ ለሀገርና ለታሪክ ጠሎች ሊሰጥ አይገባም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-03 ታሪካዊው ቅርስ ለሀገርና ለታሪክ ጠሎች ሊሰጥ አይገባም!!! አቻምየለህ ታምሩ የዐፄ ፋሲል ዘውድ የኢትዮጵያን አሻራዎች ማጥፋትን ለኦሮሞ ተቆርቋሪ መሆኑን እንደማሳያ አድርጎ ለያዘው ኦነጋዊ አገዛዝ ተላልፎ ሊሰጥ አይገባም!    ከዛሬ 353  ዓመታት በፊት  በተወለዱ በ78 ዓመታቸው መስከረም 15 ቀን 1659 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ያለፉት ታሪካዊቷን ጎንደር ከተማን  የቆረቆሯት የዐፄ  ዘውድ በሀገረ ሆላንድ ተገኝቷል። ዘውዱ በኢትዮጵያ አቆጣጠር […]

ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ!!!

2019-10-03 ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ!!! “ የአማራ ብሎም የሀገራችን ህዝቦች የለውጥና የአንድነት ጉዞ በአሮጌው ዘመን ቁማርተኞች ከቶውንም አይደናቀፍም!” በሀገር ግንባታ ውስጥ በርካታ አኩሪ ታሪኮች ያሉት የአማራ ህዝብ ከክልሉ ባለፈ የሀገራችን ህዝቦች ቋንቋቸው፣ ሃይማኖታቸው፣ ማንነታቸውን ጨምሮ ልዩ ልዩ ባህላዊ ዕሴቶቻቸው ተከብረው እንዲኖሩ በደምና አጥንቱ ጭምር በርካታ መስዋዕትነትን የከፈለ ታላቅ ህዝብ ነው፡፡ […]

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ!!! (ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)

2019-10-03 ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ!!! ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው * የማናውቀው ዋቄፈታ ክርስቶስን ሊረታ የእርሱም የፖለቲካ ሐዋርያት የክርስቶስን ሐዋርያት ድል ሊያደርጉ አይችሉም!!! ልክ እንደ አክአብ ዘመን ለጊዜው ክርስትናን ቢረብሹትም የኋላ የኋላ ልክ እንደዚያን ጊዜው እግዚአብሔር ሲዞርባቸው የሚታደግ አይኖርም!!! — በመጽሐፍ ቅዱስ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷቸው ከምናገኛቸው ታሪኮች መካከል አንዱ ፖለቲካዊ ሃይማኖትን የሚመለከተው ታሪክ ነው። አሥራ ሁለቱ ነገደ እሥራኤል […]

ከሃያ ቀናት በፊት ደሩ ዘ-ሀረሩ የጀዋር ተንታኝ ይሁን ጠበቃ ሳይነገረን ፤ ጀዋር በኦሮሞ መዲያ አውታር በ(OMN)ያደረገው ምጽና መሳይ ገለጻ ሁለት ገጽታዎች… ታጠቅ መ .ዙርጋ

ታጠቅ መ .ዙርጋ 2 October 2019 ሀ) ለመብት ታጋይ እንጂ ዘረኛ አትበሉኝ እባካችሁ! በዚህ ገለጻ ‘’የአዳኙ ካሜራ’ አቶ ደሩ ዘ–ሀረሩ ፤ ጀዋር ዘረኛ አይደለም ሊለን ሞከረ። ዘረኛም ተባል ጠባብ ወይም አክራሪ ብሄርተኛ– በተግባር አንድ ከሆኑ ልዩነቱ የትርጉም ጉዳይ ነው ። ሰርቄአለሁ ግን ሌባ አትበሉኝ፣ገድዬአለሁ ግን ወንጀለኛ አትበሉኝ፣ ሸፍቼአለሁ ግን ሽፍታ አትበሉኝ ወዘተርፈ ዓይነት አሆንምን? የአገራችን […]

Ethiopian 18th Century crown to return home -BBC 07:48

By Toby Luckhurst BBC News 2 October 2019 An 18th Century Ethiopian crown will finally be returned home after being hidden in a Dutch flat for 21 years. Ethiopian Sirak Asfaw, who fled to the Netherlands in the late 1970s, discovered the crown in the suitcase of a visitor and realised it was stolen. The […]