The first Ethiopian female IDF doctor, fighting for Ethiopian rights – Jerusalem Post 09:58 Sun, 29 Sep

#19: Dr. Hadas Malada-Matzri BY MAAYAN JAFFE-HOFFMAN SEPTEMBER 28, 2019 20:57 Hadas Malada-Matsree. (photo credit: Courtesy) The first Ethiopian-Israeli female doctor in the IDF, Dr. Hadas Malada-Matzri was one of the most forcefully outspoken activists this past July when thousands of Ethiopian-Israelis hit the streets in uncharacteristic rage after the deadly shooting of 18-year-old Solomon Tekah. The media […]
The Prospects of Ethiopia’s 2020 General Election – Wilson Center 15:42

By Getachew Zeru Gebrekidan // Monday, September 30, 2019 Prime Minister Abiy Ahmed alongside military commanders. Photo courtesy of the Office of the Prime Minister of Ethiopia via Wikipedia Commons. Ethiopia has undergone some crucial political development since the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) coalition elected a new prime minister. Among other achievements, […]
Ethiopian student Torpout Nyarikjor creates a non-invasive malaria detection device Waza07:57

A file picture shows an ‘Anopheles gambiae’ mosquito, a vector for the malaria parasite, drawing blood while biting a researcher at the International Centre for Insect Physiology and Ecology (ICIPE) insect research facility in Nairobi, Kenya. Photo: ANP/EPA/Stephen Morris Ethiopian student Torpout Nyarikjor creates a non-invasive malaria detection device on September 30, 2019 Torpout Nyarikjor, […]
Egypt, Ethiopia, Sudan to Discuss Different Approach to GERD Issue – Asharq Al-Awsat 04:56

Monday, 30 September, 2019 – 08:00 The Grand Renaissance Dam hydroelectric project in Ethiopia. (AFP) cairo- Mohammed Abdo Hasanein After a heated week that witnessed an escalation between Egypt and Ethiopia, an independent scientific group from both countries as well as Sudan will start meeting on Monday in Khartoum hoping to find a consensual way […]
Ghana President Shockingly Tells The West Stop This R*pe of Africa at the UN General Assembly

2019-09-30
“የፈርጣጩም፣ የወፍ ዘራሹም፣ የተስፈኛውም ኢላማው አማራ ነው! ለምን ይመስላችሗል?!?” – (አቶ ዮሐንስ ቧያለው)

2019-09-30 “የፈርጣጩም፣ የወፍ ዘራሹም፣ የተስፈኛውም ኢላማው አማራ ነው! ለምን ይመስላችሗል?!?” አቶ ዮሐንስ ቧያለው “ፖለቲካ የትም ይቦካል፤ እየሩሳሌም ይጋገራል!” ይላሉ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች። በእርግጥ እየሩሳሌም ከፖለቲካውም በላይ የክርስትና፣ የእስልምና እና የአይሁድ እምነቶች ቅድስት ከተማቸው ናት። በዚህ በእኛ ቀጠና እና ሀገርም አማራ ክልል የፖለቲካ መጋገሪያ ከሆነ ቆይቷል። ባለፉት አመታት የጥላቻ አባቶች በመርዝ የለወሱትን ትርክት የሚያቀረሹት በዚሁ ክልል […]
ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ (መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ )

2019-09-30 ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ መስፍን ማሞ ተሰማ አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ ግን ከትውልድ የዘለለ ቂም ቋጥሮ የደማ ልቡን በመዳፉ ደግፎ በተቆረጠው ቋንጃው እያነከሰ አንድ እግሩን ኤርትራ ላይ ልብና ሌላ እግሩን ጣሊያን – አውሮፓ ላይ አድርጎና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ፍራንቺስኮ ክሪስፒን […]
ዐቢይ አሕመድ ባድመ ላይ የሰቀለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-30 ዐቢይ አሕመድ ባድመ ላይ የሰቀለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! አቻምየለህ ታምሩ ዐቢይ አሕመድ ስለ ባድመው ጦርነት አውርቶ አይጠግብም። ሻዕብያን ካሸነፉ በኋላ በሳሞራ ትዕዛዝ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የሰቀለው እሱ እንደሆነ ነግሮናል። ዛሬ ታዲያ ተረኛ ሲሆን ሕገ ወጥ ያድረገውና ከሰሞኑ ደግሞ ባገሩ ከፍ ብሎ በመውለብለቡ ሕገ መንግሥታቸውን እንደሚጥስ የነገረን ባድመ ላይ እሱ ራሱ በ1991 ዓ.ም. የሰቀለውን […]
ኦሮምኛን የፌደራልና የአዲስ አበባ የስራ ቋንቋ የማደረግ እድሎችና ችግሮች!!! (አብርሃም ዓለሙ)

2019-09-30 ኦሮምኛን የፌደራልና የአዲስ አበባ የስራ ቋንቋ የማደረግ እድሎችና ችግሮች!!! አብርሃም ዓለሙ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገራችንን የፖለቲካ አየር እያጨናንነቁ ካሉ ጥያቄዎች (ምናልባትም ከኦሮሞ ብሄርተኞች የ “አዲስ አበባ ባለቤትነት” (ፊንፊኔን ኬኛ)፣ እና የደቡብ (ሲዳማ፣ ወላይታ) የክልልነት ጥያቄ ቀጥሎ አናጋጋሪ የሆነ) አንዱ፣ “ኦሮሚኛ የፌደራልና አዲስ አበባ የመንግስት የስራ ቋንቋ ይሁን፤” የሚለው ነው፡፡ በርግጥ ጥያቄው በአለፍአገደም አንዳንዴ ጠንከር […]
“ቄሮ ኢትዮጵያ ነፃ ትውጣ ብሎ የታገለበትን ጊዜ እስኪ ንገሩኝ? (ታድዮስ ታንቱ የታሪክ ጸሀፊ)

2019-09-30 “ቄሮ ኢትዮጵያ ነፃ ትውጣ ብሎ የታገለበትን ጊዜ እስኪ ንገሩኝ? ታድዮስ ታንቱ የታሪክ ጸሀፊ * አይደለም ነፃ ሊያወጣን፣ ኢትዮጵያን በስሟ ለመጥራትም የሚፀየፍ ቡድን ነው ቄሮ የሚባለው ስብስብ!!!” ቄሮ የታገለው ለኦሮሞ መሬት ብቻ ነው። የለውጡ ባለቤት ቄሮ ነው የሚሉ አካላትም ተረኝነትን ለመጀመር እንዲያመቻቸው ነው። ለኢትዮጵያ የታገለው ልሙጡን ባንዲራ ይዘው ባህርዳር ላይ 50 ሰው በአንድ ጀንበር የሞቱት […]