ኢትዮጵያን አድናለሁ ተብሎም ተወላግድ ቆሞም አይሆንም! በሰባራ ሚዛን የሚቀና ሃገር የለም!!! (መስከረም አበራ)

2019-09-22 ኢትዮጵያን አድናለሁ ተብሎም ተወላግድ ቆሞም አይሆንም! በሰባራ ሚዛን የሚቀና ሃገር የለም!!! መስከረም አበራ * የማይነካው በመነካቱ ህዝብ አዝኗል፣አዝኖም ጎዳና ወጥቷል-የጨዋ አወጣጥ። ይህን ጥያቄ ችላ ማለት ዋጋ ያስከፍላል! መንግስት ዶሮ ሲታመም በሬ ማረዱን ማቆም አለበት። ባለፈው ሰሞን አንድ የሲኖዶስ እንኳን አባል ያልሆነ ከክድርናውም ከንግዱም፣ከሊጡም ከወጡም የሚንከወከው ሰውዬ የሆነ ስርቻ ውስጥ ቁጭ ብሎ የሰጠውን መግለጫ […]
ዶ/ር አብይ አገሪቱን እየመሩ ነው ወይስ እያስታመሟት? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-09-22 ዶ/ር አብይ አገሪቱን እየመሩ ነው ወይስ እያስታመሟት? ያሬድ ሀይለማርያም ይህ አመት ለኢትዮጵያ ወሳኝ የፖለቲካ ምዕራፍ ይመስላል። በርካታ ችግሮች ከፊታችን አስቀድመን የጀመርነው አዲስ አመት አዳዲስ የሚመስሉ ነባር ፈተናዎችን መልሶ ከፊታችን ደቅኗቸዋል። እያንዳንዱን ችግር ዘርዝሮ መወያየት ቢያስፈልግም በእንዲህ አይነት አጭር የዳሰሳ ጽሁፍ ለመሸፈን ስለማይቻል ዋና እና ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ የትኩረት ነጥቦች ላይ አንዳንድ አሳቦችን ለመለዋወጥ […]
ሰልፉ የእግዚአብሄር ነው!!! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-09-22 ሰልፉ የእግዚአብሄር ነው!!! ሀብታሙ አያሌው በፍቅሩ ጥላ ሥር ቆመናልና ፈጣሪያችን ሊያጠፉን በተማማሉ በታኞቻችን አይተወንም!!! — ዛሬ ጎህ ሲቀድ ጀምሮ በባሕር ዳር፣ ቢቸና፣ ቡሬ፣ እንጅባራ፣ መርዓዊ፣ ወልድያ፣ ፍኖተ ሠላም፣ ደባርቅ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሃን፣ ቆቦ፣ ማጀቴ፣ ጫጫ፣ ውጫሌና፣ ላልይበላ በእጅጉ አስገራሚ ትዕይንተ ተካሄደ። በተጠቀሱት ከተሞች በምዕመናን እና በቤተ ክርስቲያኗ ላይ የሚፈፀመውን ግፍ እንዲቆም የሚጠይቅ ሠላማዊ ሠልፍ […]
የድረስ ለቀድሞ ጓደኛዪ እንደሻው ጣሰው/ኮሚሽነር/ – ኤርሚያስ ለገሰ
2019-09-22
መደመር የዐቢይ ( ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ )

2019-09-21
ለመሆኑ በቀለ ገርባ ጻፍኩት የሚለው ሕገ መንግሥት ምን እንደሚል ያውቃል? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-21 ለመሆኑ በቀለ ገርባ ጻፍኩት የሚለው ሕገ መንግሥት ምን እንደሚል ያውቃል? አቻምየለህ ታምሩ * በቀለ ገርባ «የአዲስ አበባ ሕዝብ የራሱን እድል በራሱ የመወሰን መብት የለውም» ብሎ የሰዎችን መብት ሲደመስስ የጣሰው ጻፍሑት የሚለውን ሕገ መንግሥት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ የተፈራረመቻቸውን የዓለም አቀፍ ሕጎችን ሁሉ ነው! በቀለ ገርባ ገራሚ ፍጡር ነው። ወጥቶ በተናገረ ቁጥር ሲዘባርቅ ሌላው ቢቀር ጻፍሑት […]
መንጋ ነጅ ከሰገነት ወርዶ የሃሳብ መሪ ወደ መንበሩ ይመጣል!!! (መስከረም አበራ)

2019-09-21 መንጋ ነጅ ከሰገነት ወርዶ የሃሳብ መሪ ወደ መንበሩ ይመጣል!!! መስከረም አበራ ናሁ ቴሌቭዥን አቶ እስክንድር ነጋን እና ኦቦ በቀለ ገርባን በአንድ ሃገር ልጅነት አገናኝቶ እንደ አምባሰል ገደል የራቀ እሳቤያቸውን፣ርዕዮታቸውን፣የፖለቲካ ግንዛቤያቸውን ጥልቀት ታዝበናል፨ ይህ ሁሌ የምመኘው ነገር ነበር።በየሚዲያው ብቻውን ብቻውን ተንሰራፍቶ የሚያቅራራ አወቅኩ ባይ ሁሉ ከቢጤው ተፃራሪ ባለ ሃሳብ ጋር ፊት ለፊት ተገናቶ ቢነጋገር የፖለቲካችን […]
ሜንጫ ወደ ጓዳ፤ ሀሳብ ወደ ሜዳ!! (ዳንኤል ሺበሺ)

2019-09-21 ሜንጫ ወደ ጓዳ፤ ሀሳብ ወደ ሜዳ!! ዳንኤል ሺበሺ አቶ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በናሆ ቴቪ ያደረጉትን የሀሳብ ሙጉትን ተከታትያለሁ፡፡ በእኔ እይታ በቄ! በብዙ ነጥቦች እስክንድርን መቋቋም አቅቶታል፡፡ ይህ ማለት ግን አቶ በቀለ ገርባ የተናገረው ሁሉ ዜሮ ነው እያልኩ አይደለም፡፡ በሙጉቱ ወቅት ለጋሽ በቄ! አቀበት ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ሁለቱን ብቻ ባነሳ፦ የተረኝነት ጉዳይ […]
ዘመናይት ኢትዮጵያ በአጫጭር ሰዎች የተሞላችው አለምክንያት አይምሰልህ!!! (በእውቀቱ ስዩም)

2019-09-21 ዘመናይት ኢትዮጵያ በአጫጭር ሰዎች የተሞላችው አለምክንያት አይምሰልህ!!! በእውቀቱ ስዩም ፈረንጆች አለመጠን ረጅምና ግዙፍ የሆነን ሰው Giant ብለው ይጠሩታል :: “ጋይንት” ብሎ እሚያነበው ስለማይጠፋ” ጃይንት ” መሆኑን አስታውሼ ልለፍ :: በአማርኛ መንዲስ የሚል አቻ አለው:: በታሪካንችን ዝነኛው መንዲስ ከታች ፎቶው ላይ ያለው ይመስለኛል:: ይህ ሰማይ- ጠቀስ ሰውየ፤ መጀመርያ የቤኒሻንጉሉ ጌታ የሼህ ሆጀሌ ባርያ ነበር:: […]
የፍትህ ጩኸት! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-09-21 የፍትህ ጩኸት! ቅዱስ ማህሉ 1. የዶክተር አምባቸው መኮንን ቤተሰቦች፡- 2. የአቶ እዘዝ ዋሴ ቤተሰቦች፡- 3. የአቶ ምግባሩ ከበደ ቤተሰቦች፡- በጋራ በሰጡት መግለጫ መንግስት በቤተሰቦቻቸው ላይ የተካሄደውን የግድያ ዘመቻ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቀዋል። የባለስልጣናቱ ግድያ ምርመራ እየተካሄደ ያለው ግድያውን ባስተባበሩ እና በመሩ ሰዎች ስለሆነ ስለ ፍትህ ሲባል በገለልተኛ አካል ይጣራልን ብለዋል። አዎ! ይህ ጉዳይ […]