Ethiopia joins the African space race, launching its first satellite – i News 11:37

Ethiopia launches its first satellite, designed for weather forecasting and crop monitoring The majority of the satellite’s construction costs were paid by the Chinese government By David Connett Friday, 20th December 2019, 4:36 pm A livestream of the launch (which took place in China) was shown at the Entoto Observatory near Addis Ababa (Photo: AP) […]

Mossad’s Failed Operation in Djibouti: Revealed Haaretz 23:23 Thu, 19 Dec

The center of Djibouti. credit Francoise De Mulder / Roger Viol Arrest, interrogations, rape, torture and anguish: In 1986 the Mossad embarked on a secret mission to bring Ethiopian Jews to Israel, but things went terribly wrong. Decades later, Israel still refuses to accept responsibility By Roni Singer Dec 20, 2019 Roni Singer Summer 1986. […]

How Egypt reacted to Ethiopia’s move on Red Sea – Al-Monitor 06:16

Khalid Hassan December 20, 2019 Article Summary Egyptians are growing concerned over Ethiopia’s establishment of a naval base on the Red Sea, which they see as a pressure card on Cairo regarding negotiations on the Renaissance Dam Addis Ababa is building on the Nile. Felipe Trueba/Getty ImagesPresident of Egypt and Chairperson of the African Union […]

የአቶ ለማ መገርሳ “ልዩነት” ሰምና ወርቅ (መስከረም አበራ)

2019-12-20 የአቶ ለማ መገርሳ “ልዩነት” ሰምና ወርቅ መስከረም አበራ “የለማ ቡድን” የሚባለው ስብስብ የህወሃትን የበላይነት የማስወገዱ ታላቅ ትግል በሚዘከርበት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይዞ ሲወሳ የሚኖር ቡድን ነው፡፡ ይህ ቡድን ሃገራችን በለውጥ ወሊድ እንዳትሞት ያደረገ ባለውለታ ነው፡፡ የለማ ቡድን በስተመጨረሻው የህዝብን ትግል ባይቀላቀል ኖሮ የሃገራችን እጣ ፋንታ እንደ ሊቢያ ላለመሆኑ እርግጠኛ መሆን አይቻልም፡፡ የዚህ ቡድን […]

ሌላውን “ነፍጠኛ” ሲሉ ራሳቸውን “ወራሪዎች” እያሉ መሆኑን የማያውቁቱ ግብዞቹ ኦነጋውያን! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-12-20 ሌላውን “ነፍጠኛ” ሲሉ ራሳቸውን “ወራሪዎች” እያሉ  መሆኑን የማያውቁቱ ግብዞቹ ኦነጋውያን!   አቻምየለህ ታምሩ * ራሳቸውን «ዐሊሙ ነፍጠኛ» በማለት ይጠሩ የነበሩት የዐፄ ዮሐንስ ልጆች ነን የሚሉን  የትግራይ ብሔርተኞች ናቸው እንግዲህ  አማራውን የሰደቡ እየመሰላቸው «ዐሊሙ ነፍጠኛ»  ብለው ራሳቸው የሚጠሩትን ዐፄ ዮሐንስን ጭምር  እየሰደቡ ራሳቸውን ነው ሲያዋርዱ የሚውሉት! —- ነፍጠኛ  የተነጠቀውን ርስቱን ለማስመለስ፣ በወራሪ የተቀማውን ባድማውን ለማስከበርና አገሩን ለመጠበቅ […]

ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና ለወይዘሮ ገነት ዘውዴ የጻፉት አስገራሚ ደብዳቤ….( ብሩክ አበጋዝ)

2019-12-20 ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና ለወይዘሮ ገነት ዘውዴ የጻፉት አስገራሚ ደብዳቤ ለታሪክ የሚቀመጥ ብሩክ አበጋዝ * ኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ከባድ ዝናብ መምጣቱን እንደሚያበስር ደመና የሚያስገመግም ይህዝብ ብሶት ድምጽ ከሩቁ ይሰማኛል!!! — (ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተባረሩ 41 መምህራን መካከል አንዱና በወቅቱ ወጣቱ ነበር። ነፍሱን ይማርና በግንቦት 2009 ከመሞቱ 2 ዓመት በፊት ለድሮ ወዳጁ ለገነት ዘውዴ የጻፈው […]

ሙሉ ጦርነት ዝግጅት [ Conventional War ]!!! (ሙሉአለም ገብረመድህን)

2019-12-20 ሙሉ ጦርነት  ዝግጅት [ Conventional War ]!!! ሙሉአለም ገብረመድህን ትህነግ/ታሊባን ከነፃ አውጭነት ባህሪው ሳይወጣ ሃያ ሰባት ዓመታትን በቤተመንግሥት ቆይቷል። “አጋር” ብሎ ያቀረባቸው ሁሉ በገቢር ገባር ከማድረግ ባሻገር ስለፍትሃዊ ተጠቃሚነት አሳስቦት አያውቅም። ከዐድዋ ፊውዳል የሚመነጨው የጠባብ ቡድንተኝነት መቆሚያ የሌለው የፖለቲካ ፍላጎት  በፌዴራሊዝም ስም ሲነገድበት ኑሯል። – ዛሬ 1983 አይደለምና የትላንት ብልጠቱንና ሃሳዊነቱን የተረዱ “አጋሮች” ሰልፋችን […]

ኢትዮጵያ ሳተላይት ማምጠቋ ለምን ይጠቅማታል?

ኢትዮጵያ በታሪኳ የመጀመሪያ የሆነችውን ሳተላይት ከቻይና የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ ላከች። ሳተላይቷ ለግብርና፣ ለማዕድን፣ ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለአየር ንብረት ጥበቃና ለመልከዓ ምድር ጥናት የመረጃ አገልግሎትን ትሰጣለች ተብሏል። Ethiopian Remote Sensing Satellite – 01 (ETRSS – 01) የተሰኘችው ሳተላይት በቻይና መንግስት የተገነባች ሲሆን በግንባታው ሂደትም በርካታ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ከቻይና አጋሮቻቸው ጎን ተሰልፈው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ ከቻይና […]

የቻይና ልዑካን ‘በፌደራል መንግሥት’ ወደ ትግራይ እንዳይሄዱ ተከለከሉ – ቢቢሲ/አማርኛ

የትግራይ ክልል በተደጋጋሚ እያጋጠመኝ ነው ባለው ችግር ሳቢያ ከፌደራል መንግሥት ጋር ያለው ግንኙነት “በጣም አሳሳቢ” አሳሳቢ ወደ ሆነ ደረጃ እደረሰ መምጣቱን የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት ዶ/ር አብረሃም ተከስተ ለቢቢሲ ተናገሩ። ዶ/ር አብረሃምይህንን ያሉት ከትናንት በስቲያ ለሥራ ጉብኝት ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ ሊያደርጉ የነበሩ የቻይና የሻንሺ ግዛት ልዑካን ‘በፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ’ ወደ ትግራይ ክልል እንዳይጓዙ ተደርጓል […]