የክልል እንሁን ጥያቄ ከከፋ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ቀረበ

September 15, 2019 BBC Amharic ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ወደ ቦንጋ አቅንተው ከአከባቢው ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ያቀኑት ከቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ከምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና ከመከላከያ ሚንስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ጋር በመሆን ነው። ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ተነስተው እስከ ጅማ ድረስ በአውሮፕላን የተጓዙት ጠቅላይ […]

A proposed split in the Ethiopian Orthodox Church stokes ethnic, religious tensions – Global Voices 07:15

Posted 13 September 201911:07 GMT A priest of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church rests inside the 13th century rock-hewn Church of Bet Giorgis, Lalibela, Ethiopia, November 1, 2007. Photo by A. Davey via Flickr, CC BY 2.0. On September 1, 2019, an ad hoc committee formed by Oromo clerics from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC), […]

የሰልፉ አስተባባሪ ካህን በደህንነቶች ታፍነው ተወሰዱ!!! – “መስከረም 4 ማንም አያቆመንም” ቀሲስ ምትኩ በየነ ለጠ/ሚሩ … (ዘመድኩን በቀለ)

2019-09-13 የሰልፉ አስተባባሪ ካህን በደህንነቶች ታፍነው ተወሰዱ!!! ዘመድኩን በቀለ “መስከረም 4 ማንም አያቆመንም”ቀሲስ ምትኩ በየነ ለጠ/ሚሩ ከሰጧቸው ምላሽ! ★ መንግሥት ሆይ በገዛ እጅህ ነገር አታበላሽ። መብትን መጠየቅ አያሳስርም። ይሄ እንደ ፖለቲካው አይደለም። ካህን አስረህ ዝም የሚልህ አይኖርም። እየመከርኩ ነው!!!* ጅማ ላይ የተደረገውም እንዲሁ ነው። የሰልፉን አደራጅ ፖሊስ ያዘው። ህዝቡም ለምን ብሎ ጠየቀ። መንግሥትም ፈታው። አዲስ አበባስ […]

ዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ችግሮች እና የልሂቃን ክፉ እሳቤዎች!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-09-13 ዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ችግሮች እና የልሂቃን ክፉ እሳቤዎች!!! ያሬድ ሀይለማርያም* መቼ ይሆን ሸክማችን ቀለል ብሎን ዘመን የምንሻገረው? * በአያቶቹ ችግር የሚማቅቅ ትውልድ ካለ እሱ ከለውጥ የራቀ እና ከሳይንሳዊ እውቀት የተጣላ የስልጣኔ ድኩማን ነው። በሰለጠነው አለም በአያቶቹ አይደለም በአባት እና በእናቱ ወይም በታላላቆቹ ችግር የሚማቅቅ ሰው የለም!!!— እኛ ዘመንን፣ ችግሮቻችን ደግሞ እኛን እየተከተሉ የአብሮነት ጉዟችን እንደቀጠለ […]

የጃዋር መሐመድ ፖለቲካ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-13 የጃዋር መሐመድ ፖለቲካ!!!    አቻምየለህ ታምሩ ጃዋር መሐመድ መንግሥታዊ የሆነው ወያኔና ኦነግ ኢትዮጵያን ያዋቀሩበት ርዕዮት ዓለም ውጤት እንጂ የኢትዮጵያ ችግሮች መንስዔ አይደለም። ወደፊትም ወያኔና ኦነግ ኢትዮጵያን ያዋቀሩበት ርዕዮተ ዓለም መንግሥታዊ  ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ  ጃዋር መሐመድ  ኖረም  አልኖረም ርስበርስ እየተከሳከስን ሞትን የምናነግስበት የኢትዮጵያ ሁኔታ መቀጠሉ አይቀርም። የጃዋር  መሐመድ  አቅም ይህንን የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ራሱን ሀብታም […]

የጎሰኝነት መርከባችሁ ከበረዶው ግግር (Iceberg) ጋር ተጋጭቷል!!! (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

2019-09-13 የጎሰኝነት መርከባችሁ ከበረዶው ግግር (Iceberg) ጋር ተጋጭቷል!!! ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ  ላለፉት ሁለት አሠርታት በመንግሥትነት የሰለጠነው፣ ላለፉት አርባ ዓመታት በፖለቲካ ማዕከልነት ሲያብጥና ሲኮፈስ የኖረው “በብሔር፣ ብሔረሰቦች፣ ሕዝቦች”፣ ቋንቋ፣ ጎሰኝነት ላይ የሚያጠነጥነው ዘረኛ እና ከፋፋይ መርከብ (ideology) የፈራው አልቀረም የማታ ማታ ከቁልል የበረዶ ግግር (Iceberg) ጋር ተጋጭቷል። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መስጠሙ አይቀርም። ጎሰኛው መርከብ የተጋጨው […]

የጋራ ታሪክ አለን ወይስ የለንም? (መምህር ታዬ ቦጋለ)

2019-09-13 የጋራ ታሪክ አለን ወይስ የለንም? መምህር ታዬ ቦጋለ በርግጥ ሀሳቡ ለአቅመ ውይይት የሚያበቃ አይደለም። የጋራ ታሪካችን ዘመናት የተሻገረ መሆኑን ለማወቅም ምርምርና ፍልስፍና አይጠይቅም። የታሪክ መፃሕፍትን ወተት በቡና እየጠጡ ቂጣ በማላመጥ ብቻ ገፆቻቸውን እንደዋዛ በመግለጥ ይደረስበታል። ቁም ነገሩ የጋራ ታሪካችንን የመተንተን ጉዳይ ሳይሆን፦ “ሂትለር ከዋሸህ አይቀር ሰዎችን ለማሳሳት የሚያስችል ጠብደል ውሸት እንጂ – ቁጥቁጥ ቅጥፈቶች […]

በ ¨ኦሮሚያ ቤተ ክህነት¨የምትወረስ መንግሥት እግዚአብሔር የለችም!!! (ቀለመወርቅ ሚደቅሳ )

2019-09-13 በ<ኦሮሚያ ቤተ ክህነት> የምትወረስ መንግሥት እግዚአብሔር የለችም!!!ቀለመወርቅ ሚደቅሳ * በኦሮሚያ “ቤተ ክህነት ምሥረታ” ላይ ስሳተፍ የነበርኩና በነአባ ገዳ ተሾመ አማካይነት ጥያቄያችንን ለቅ/ሲኖዶስ ካቀረብነው የስብስቡ አባል አንዱ የነበርኩ  ወንድማችሁ መምህር ቀለመወርቅ ሚደቅሳ ራሴን ከዚህ እና መሰል እንቅስቃሴዎች ማግለሌን አሳውቃልሁ። በሂደቱም የእኔ ያልኩትን እውነት ለምእመኑ እነሆ ብያለሁ። –‘፣፦፥ በዚህ አጀንዳ መጻፍ በስለት ላይ መራመድ ቢሆንም እንደገባንበት እንውጣ በሚል […]