የወቅቱ “ሰርካለም ፋሲል!!!” (መስከረም አበራ)
2019-09-10 የወቅቱ “ሰርካለም ፋሲል!!!” መስከረም አበራ ጭካኔ ያስጨክነኛል! እስከምጨክን ግን ጊዜ እወስዳለሁ፡፡ጨካኝ ጭካኔን የመረጠበት አንዳች ምክንያት ይኖረው ይሆን መጨከን ብቻ መፍትሄ ሆኖ አግኝቶት ይሆን፣ጨካኝ በቆመበት ቦታ ሆኜ ባየው ካልጨከነ የሚበላሽ ነገር ይኖር ይሆን በሚል በጨካኝ ላይም ቢሆን ቶሎ ላለመጨከን ከደመነፍሴ ጋር እሟገታለሁ፡፡ይህን የማደርገው አንዴ ጭካኔ ከገባኝ ለመመለስ ስሜቴ እሽ ስለማይለኝ ነው፡፡ በህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የመጨረሻ […]
በእስክንድር ነጋ ላይ የተፈጠረው ጫጫታ እንደምታ ምንድነው? (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

2019-09-10 በእስክንድር ነጋ ላይ የተፈጠረው የጫጫታ እንደምታ ምንድነው? ሞሀመድ አሊ መሀመድ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ውስጥ መስጊድ ሲፈርስና በሙስሊሞች ላይ ድብደባ ሲፈፀም ባልደራሱ እንዴት አላወገዘም ብለን ነበር። በርግጥ ዘግይቶም ቢሆን (ሙስሊሞች ቅሬታቸውን ከገለፁ በኋላ) እነስክንድር ነጋ የፈረሰውን መስጊድ ሲጎበኙ አይተናል። ያኔ ባልደራሱ “በሃይማኖት ጉዳይ ምን አገባው” አላልንም። ያኔ ጥያቄያችን የነበረው የነእስክንድር ባልደራስ የሙስሊሙን ጉዳይ እንዴት […]
ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት እስራት በኋላ ተፈታ!!!

2019-09-10 ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት እስራት በኋላ ተፈታ!!! ዳዊት ሰለሞን* ኢህአዴግ መቼ ይሆን ሰዎችን በግፍ እያሰሩ ማስረጃ ፍለጋ ካልተገኘም የፈጠራ ክስ ምስረታውን የሚያቆመው??? ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት እስራት በኋላ የመንቀሳቀስ መብቱን አግኝቶ ለጊዜው ከቤተሰቦቹ ተቀላቅሏል ። በሪሁን የታሰረው ማዕከላዊን ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚደረግ፣ከአሁን በኋላም በፖለቲካ አመለካከቱም ይሁን ሐሳቡን በመግለፁ ማንም እንደማይታሰር በተነገረ ቅፅበት ነው። የለውጡ መሪ የሚባለው […]
Ethiopian rolls out onboard WiFi Internet connectivity using latest satellite technology – TravelDailyNews Internationa l05:07 Mon, 09 Sep

Tatiana Rokou / 09 Sep 2019 10:30 With the state-of-the-art broadband satellite technology, passengers can rest assured that they will enjoy reliable connectivity for sending emails, shopping online or even chatting on social media while flying over the clouds. ADDIS ABABA – Surfing the internet with seamless reliable connectivity has now become the new normal […]
Why Ethiopia’s Rastafari community keeps dwindling – Deutsche Welle 04:36

09.09.2019 Rastafarians from around the world have been settling in Ethiopia for the last 50 years, after being given land by Emperor Haile Selassie. Today, life in “the promised land” is far from the paradise they had imagined. A purple tint covers the evening sky over Shashamane, home to Ethiopia’s remaining Rastafarians. Inside the house […]
እናንት “የእፉኝት ልጆች” ነገ ከታሪክ ተጠያቂነት አታመልጡም!!! (ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አንለይ)

2019-09-09 እናንት “የእፉኝት ልጆች” ነገ ከታሪክ ተጠያቂነት አታመልጡም!!! ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አንለይ* ኦርቶዶክስን ከብሔር ጋር አቆራኝቶ ጥላቻን ማስፋፋት!!! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው በፊት በሀገሪቱ የነበረው ሽኩቻና ውጥረት እንዲሁም የሕዝቡ ጭንቀት ያሳሰባቸው ኢትዮጵያውያን ብዙ ነበሩ፡፡ ብዙዎች መፍትሔ የመሰላቸውን ከማድረግ ወደ ኋላ እንዳላሉ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ በወቅቱ ለመፍትሔ ይሯሯጡ ከነበሩት አካላት አንድ የሽማግሌዎች ቡድን […]
መምህር ታዬ ቦጋለ በስዊድን ያደረጉት አስደናቂ ንግግር

2019-09-09
መስከረም 4 የፈራ ይመለስ!! *በጅማ የተዋህዶ ልጆች ድል አደረጉ! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-09-09 መስከረም 4 የፈራ ይመለስ!! ቅዱስ ማህሉ * “እኛ ካልፈለግን በክልልላችን አታመልኩም፤ ለኦርቶዶክ ተዋህዶ እውቅና አንሰጥም!!!” የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር* ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ የቅዱስ ሲኖዶስን መግለጫ “የሚዲያ ዛቻ” በማለት አጣጣሉ!!!* በጅማ የተዋህዶ ልጆች ድል አደረጉ! በሌሎችም ክልሎች ይቀጥላል!!! የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ትናንት ባደረገው ንግግር ከፈልግን ኦርቶዶክን ተዋህዶ እንዳትንቀሳቀስ በክልላችን የማገድ መብት አለን የሚል እንድምታ ያለው መግለጫ […]
ይድረስ አገዛዝ በተለዋወጠ ቁጥር የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09- 09 ይድረስ አገዛዝ በተለዋወጠ ቁጥር የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት አቻምየለህ ታምሩበ አንድ ራስ ሁለት ምላስ፦ * «ብሔር ማለት አገር ማለት ነው፤ ብሔረሰብ ማለት ደግሞ የሰው አገር ማለት ነው» * «እኔ ከአንድ ብሔር መወለዴ እውነታ ነው፤ ማንም ሊክድ የሚችለው ጉዳይ አይደለም» —- ዳንኤል ክብረት የሚጽፈውንና በሚናገረውን በሚመለከት ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ አስተያየቴን ጽፌ አውቃለሁ። […]
የኩራት ቀን እና የውርደት ቀን የተምታታበት ህዝቦች ነን:: እንደመንግስት ህዝብን ከማታለል እውነትን ተቀብሎ መሥራት ይሻላል:: (ዶ/ር መረራ ጉዲና)

2019-09-09