Herman Cohen, I Accept Your Apology Though It Comes More Than Two Months Late!

September 7, 2019 Source: https://www.satenaw.com By Prof. Alemayehu G. Mariam More than two months after Herman Cohen made his unprovoked, depravedly hateful and  arrogantly insulting comments about the Amhara people, he has finally issued a twitter  apology “about the pain and discomfort he caused in the Amhara community”. On June 26. 2019, I wrote  a commentary entitled “Herman (Harm […]

አያቶላህ ጃዋር የመለስ ዜናዊን ሌጋሲ ለማስቀጠል እየሰራ ነው!! (ስዩም ተሾመ)

2019-09-07 አያቶላህ_ጃዋር የመለስ ዜናዊን ሌጋሲ ለማስቀጠል እየሰራ ነው!!  ስዩም ተሾመ ዶ/ር አብይን በበቀለ ገረባ የመተካት እቅድ አያቶላህ ጃዋር “አማራ የኢትዮጵያዊነት ጭብሉን አውልቆ የዘውግ ብሔርተኛ መሆኑ የለውጡ በጣም ጠቃሚ ስኬት መሆኑን ግልጿል። የአማራ ልሂቃን በኢትዮጵያዊነት ጭምብል የራሳቸውን ብሔር ተኮር ፍላጎት ያራምዱ እንደነበር በመግለፅ አሁን ላይ ጭብላቸው ስለወለቀ እውነተኛ ድርድር እና ውይይት ማድረግ ይችላል” ብሏል።  እንደ ጃዋር […]

ዐብይ አህመድ፡ ያንዳርጋቸው ፍራንከንስቲን (መስፍን አረጋ)

2019-09-07 ዐብይ አህመድ፡ ያንዳርጋቸው ፍራንከንስቲን ያሳደኩት ውሻ ጃስ ብየው ነክሶ ደሙ ጣመውና ሲጨርስ ላልሶ እኔኑ ነከሰኝ ዙሮ ተመልሶ፡፡ መስፍን አረጋ የኦነጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኦቦ ዐብይ አህመድ በወያኔ የስለላ ድርጅት ውስጥ ይሠራ በነበረበት ጊዜ ክሌወኪል (double agent) በመሆን ለግንቦት ሰባትም ይሰልል እንደነበር መረጃወች እየወጡ ነው፡፡ ነገሮቸን በጥሞና ሳሰላስላቸው ደግሞ ዐብይ አህመድ የገንቦት ሰባት ሰላይ ብቻ ሳይሆን […]

አድሮ ቃርያ ፖለቲካ፤ የማይበስለው የኦሮሞ ብሄረተኝነትና የደቀነው አደጋ!!! (መስከረም አበራ)

2019-09-07 አድሮ ቃርያ ፖለቲካ፤  የማይበስለው የኦሮሞ ብሄረተኝነትና የደቀነው አደጋ!!! መስከረም አበራ በሃገራችን የጎሳ ፖለቲካን በማስኬድ በኩል እድሜ ጠገቡ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ሲሆን ስኬታማው ደግሞ ህወሃት መራሹ የትግሬ ብሄርተኝነት ነው፡፡ማንኛውም የዘውግ ብሄርተኝነት ትግሉን የሚጀምረው አስቀያሚ የጠላት ምስል በመሳል ነው፡፡ የትግሬ እና የኦሮሞ ብሄርተኞች ደግሞ በያሉበት ሆነው የፖለቲካ ሸራቸውን ወጥረው የጠላት ስዕል ስለው ሲጨርሱ የሚመጣው ምስል ተመሳሳይ ነው:- […]

ቢመራችሁም እውነታው ይህው ነው ተጋቱት!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-09-07 ቢመራችሁም እውነታው ይህው ነው ተጋቱት!!! ዘመድኩን በቀለ* ማን ነበር ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ ያለው?  ••• ጠዋት በቤተ መንግሥት እንዲህ ሆነ። የቅዱስ ሲኖዶስ አባላትና ጠቅላዩ በነበራቸው ውይይት ማጠቃለያ ላይ አባቶቻችን በጽሑፍ ያቀረቡለትን በቃል ደግመው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰ ላለው በደል መንግሥታቸው ይቅርታ እንዲጠይቅ ይጠይቁታሉ። ••• ጠቅላዩም አለ በነገራችን ላይ ይሄ በላይ […]

የእነ ቀሲስ በላይ ጥያቄ ታሪካዊ ባለቤቱ ማን ነው ??? (ብርሀኑ አድማሱ አንለይ)

2019-09-07 የእነ ቀሲስ በላይ ጥያቄ ታሪካዊ ባለቤቱ ማን ነው ???? ብርሀኑ አድማሱ አንለይ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አቤቱ እውነትና መንገድ ሕይወትም የሆንከው ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለእውነትና ስለ ጽድቅ ስለሰላምና ስለአንድነት፤ ስለመግባባትና በስምህ አንድ ስለመሆን ብቻ እመሰክር ዘንድ አንተ በምታውቃቸው በጽኑ ወዳጆችህና ስምህን ተሸክመው ዐለምን በዞሩ በቅዱሳንህ ስም እማጸንሃለሁ፡፡ ልዩነት፣ ሥጋዊ ጥቅም፣ ዝናና […]

ባቢሎንን ያፈረሰው/እንዳይገነባ ያደረገው የጋራ ልሳን እጦት ነው!!! (በድሉ ዋቅጅራ)

2019-09-07 ባቢሎንን ያፈረሰው/እንዳይገነባ ያደረገው የጋራ ልሳን እጦት ነው!!! በድሉ ዋቅጅራ . አማርኛ በኦፊሻል የስራ ቋንቋነቱ የተነሳ በመላው ሀገሪቱ ቋንቋ በትምህርትነት ከ3ኛ ክፍል ጀምሮ ይሰጥ የሚለውን የትምህር ሚንስቴርን አዲሱን ፍኖተ ካርታ በመቃወም የኦሮምያና የትግራይ ክልል ‹‹ልሂቃንና›› የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡትን መግለጫና ማስፈራሪያ ተከትሎ፣ የትምህርት ሚንስቴር የሰጠውን ማስተባበያ አዳምጬ በጣም ተገርሜያለሁ፤ የጅል ፖለቲካ ያለ ወሰን ሁሉን ነገር እንደሚመርዝ […]

ከኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

September 7, 2019 ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥንታዊት፣ ታሪካዊትና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን እንደመሆኗ መጠን አገራችን ኢትዮጵያ አሁን ከደረሰችበት የሥልጣኔና የእድገት ደረጃ ከመድረሷ በፊት ብራና ዳምጣ፣ ቀለም በጥብጣና ፊደል ቀርጻ ትምህርትና ሥልጣኔን ያስጀመረች፣ የመጀመሪያው ዩኒቨርሲቲና የትምህርት ሚኒስቴር፣ የፍትሕ ሥርዓቱ በሀገር […]

Forum on sustainable urbanization kicks off in Addis Ababa African Press Organization02:25 Fri, 06 Sep

Source: United Nations Economic Commission for Africa (ECA) | Forum on sustainable urbanization kicks off in Addis Ababa The two-day event is taking place under the theme “Sustainable Development of Cities and Human Settl ADDIS ABABA, Ethiopia, September 6, 2019/APO Group/ — Over 500 participants from 52 countries across the globe have converged in Addis […]