Extremism exacerbates, it never alleviates in Ethiopian political situation

September 5, 2019 Source: https://www.satenaw.com By Yilma Gebru The political situation in Ethiopia is still inauspicious. Myriads of factors come in to the play as to why the problem persists. In my view, all the political actors are responsible in one way or another. Every political actor is busy at figure pointing, but bringing no […]
Despite complaints from opposition coalition election board stand by New Law

September 6, 2019 Mahlet Fasil/AS Addis Abeba, September 05/2019 – Despite complaints from the Joint Council of Political Parties, representing 107 opposition parties, and a threat to boycott Ethiopia’s 2020 general elections, the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) chairwoman, Birtukan Mideksa, stood by the new Electoral and Political Parties Law of Ethiopia. In a press […]
Ethiopia urges South African gov’t to protect its nationals Premium Times, Nigeria 14:51

September 5, 2019 Agency Report SourceURL:https://www.premiumtimesng.com/foreign/africa/350798-ethiopia-urges-south-african-govt-to-protect-its-nationals.html Ethiopia urges South African gov’t to protect its nationals The Ethiopian government on Thursday urged the South African government to give the necessary protection to Ethiopian nationals residing in the country. Ethiopia’s State Minister of Foreign Affairs, Hirut Zemene, made the call during her meeting with the South African […]
“…አካላችን እንጂ መንፈሳችን አልታሰረም! በልልን” አንድ አፍታ ከኤልያስ ገብሩና ከበሪሁን አዳነ ጋር!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

2019-09-05 አንድ አፍታ ከኤልያስ ገብሩና ከበሪሁን አዳነ ጋር!!! ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን “…አካላችን እንጂ መንፈሳችን አልታሰረም! በልልን” ዛሬ ጠዋት ረፋድ 5 ሰዓት ገደማ፡፡ እኔ እና የሙያ አጋሬ ግሩም ተ/ኃይማናት 40 ደረጃ አካባቢ የሚገኘው ቢሮው ውስጥ ተገናኘን፡፡ የዱሮ የነፃው ፕሬስ ሕይወታ ችንን እያስታወስን ፣ ትዝታችንን እያመነዠክን፤ ደሞ የባጥ የቆጡን እያወጋን እያወን ቆየን፡፡ በመሃሉ “ባክህ እዚህ ቁጭ ብለን […]
የአቢቹ መንግሥት መልእክተኛ ዲን ዳንኤልና የቅዱስ ፓትርያርኩ ኮምጨጭ ያለ ውይይት!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-09-05 የአቢቹ መንግሥት መልእክተኛ ዲን ዳንኤልና የቅዱስ ፓትርያርኩ ኮምጨጭ ያለ ውይይት!!! ዘመድኩን በቀለ ¨★ ለምልዓተ ጉባኤ ስኬት ሁላችንም በያለንበት እንፀልይ። ★ ••• ዲያቆን ዳንኤል ከቅዱስ ሲኖዶሱ ስብሰባ እንዲገባና የመንግሥትን አቋም ለምልአተ ጉባኤው እንዲገልጽ እንዲያስረዳ፣ ተፈቅዶለታል። ከዚሁም ጋር የኦሮምያ ክልል ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳም ፤ የሰላም ሚንስትሯ( አልቅሶ አደሯ) ወሮ ሙፈሪያት ካሚልም እንድትገኝ አሳስበዋል★ ከመቻቻል ወደ መከባበር የግድ መመጣት አለበት። […]
ከከሸፉ አይቀር መክሸፍ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር!!! (ውብሸት ሙላት)

2019-09-05 ከከሸፉ አይቀር መክሸፍ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር!!! ውብሸት ሙላት* ሀላፊነቱ የተወሰነ የጃዋር የግል ትምህርት ሚኒስቴር – የተማሪዎችን የፈተና ውጤት ሰርዟል!!! የዓመቱ 1ኛ የከሸፈ መሥሪያ ቤት ትምህርት ሚኒስቴር ነው። “የጃዋር የግል ትምህርት ሚኒስቴር” እንጂ የኢትዮጵያ መባል የለበትም። ትምህርት ሚኒስቴር ቋንቋን በሚመለከት ያወጣውን ፖሊሲ ጃዋር “በኦሮሚያ አይፈጸምም” ሲል፣ ትምህርት ሚኒስቴር “እሺ አስገዳጅ አይደለም” አለ ። ጃዋር፣ “የ12ኛ ክፍል ውጤትን […]
°• የዛሬው የሊቃነ ጳጳሳት ምልዓተ ጉባዔ ውሎና የተነሡ እውነቶች! (ነገረ ቅዱሳን)

2019-09-05 የዛሬው የሊቃነ ጳጳሳት ምልዓተ ጉባዔ ውሎና የተነሡ እውነቶች!ነገረ ቅዱሳን ★ “እኔ መቃብር እስክገባ እፋለማለሁ!” ★ “ኧረ ለመሆኑ እነ ሜንጫ ጃዋርንና ቀውስ በላይንስ የልብ ልብ የሚሰጠው ማነው?!?” አቡነ ማቲያስ የዛሬው የዕለተ ሐሙስ አስቸኳይ ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከ60 ሚልዮን በላይ የኦርቶዶክስ አማኝ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ ጉባዔ ነበር። ጉባዔው ወደፊት የቤተክርስቲያናችንን የጉዞ ምዕራፍ የሚያሳምር ወሳኝ ጉባዔ ነበር። ጉባኤው ወደ ሰባት አጀንዳዎችን ቀርጾ […]
ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አጀንዳ ጊዜ ሊሰጥህና ሊታገስህ ይችላል፤ በእምነቱ ከመጣህበት ግን…!!! (መምህር ታየ ቦጋለ አረጋ)

2019-09-05 ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አጀንዳ ጊዜ ሊሰጥህና ሊታገስህ ይችላል፤ በእምነቱ ከመጣህበት ግን…!!!! መምህር ታዬ ቦጋለ አረጋ በኢትዮጵያ በአጠቃላይና በተዋህዶ ሀይማኖት በተለይ መጠነ ሰፊ ዘመቻ ሲከፈት ይህ የመጀመሪያው አይደለም። መለስ ዜናዊና ታጋይ ጳውሎስ ከዋልድባ ገዳም ጀምሮ በሠሩት ሴራ – በፍጥነት ተጠርተው ጉዳያቸው በሰማይ ችሎት ዕየታየ ነው። * ጓድ በላይ፦ የኦህዴድ የፓርላማ ተወካይ፣ የኦሮሚያ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አመራር ከመሆኑም […]
*የትግራይ ህዝብ ትግል እና መስዋእትነት፤ ለእኛ ለኦሮሞ ህዝቦች ከፍለን የማንችለው ውለታ ነው!!! (ኦቦ በቀለ ገርባ)

2019-09-05 የትግራይ ህዝብ ትግል እና መስዋእትነት፤ ለእኛ ለኦሮሞ ህዝቦች ከፍለን የማንችለው ውለታ ነው!!! ኦቦ በቀለ ገርባ * ጊዜና ፀሓይ የወጣላቸው መስሏቸው፤ የትግራይ ህዝብ በትግሉ ኣሽቀንጥሮ ያሸነፋቸው ሓይሎች፤ ከቶውንም እንዲበቀሉት አንፈቅድላቸውም። * …እኛን ሲያስር እና ሲከታተለን የነበረው የደህንነት ሰው እኮ ኦሮምኛ የተለማመዱ የትግራይ ሰዎች ኣልነበሩም። የኦፒዲኦ ደህንነቶች ናቸው። በአዳማው ስብሰባ ከተናገሩት “… 1ኛ ይቅርታ ማድረግ ካለብን እኛ ነን […]
ከውዝግቦችና ፈታኝ ሥራዎች ጋር የተጋፈጠው ምርጫ ቦርድ … አዲስ አድማስ

አለማየሁ አንበሴ – ገለልተኝነት ሲባል ከመንግስት ብቻ ሳይሆን ከተቃዋሚዎችም ነው – ፓርቲዎች በህጉ ውስጥ የተሻሻለውን ነገር ማየት አይፈልጉም – የፓርቲዎች ውዝግብ የቦርዱን ሥራ እያጓተተ ነው አዲስ የተረቀቀው የምርጫና የፓርቲዎች ህግ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጸድቋል፡፡ ሆኖም ከ50 የማያንሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በተለይ የፓርቲዎች መመስረቻ ህጉን ክፉኛ ተቃውመውታል፡፡ ሰሚ አላገኙም እንጂ ፓርላማው እንዳያፀድቀው ቀድመው አቤት ብለው […]