“የኦሮምያ ቤተ ክህነት”፡- ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ!!! (ዳንኤል ክብረት)

2019-09-02 “የኦሮምያ ቤተ ክህነት”፡- ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ!!! ዳንኤል ክብረት ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አሳስቧቸው፣ ‹እኛ ልጆቿ እያለንማ እንዲህ አይደረግም› ብለው የተነሡ ቆራጥ ምእመናንና አባቶች ናቸው፡፡ ያነሷቸው ችግሮችም በአካባቢው የሚታዩ ችግሮች ናቸው፡፡ መፍትሔም […]
እስከ ህይወቴ ፍጻሜ ስለቤተክርስቲያኔ አንድነት እየመሰከርኩ እና እያስተማርኩ እሰዋለሁ!!! (ብጹዕ አቡነ ናትናኤል)

2019-09-02 እስከ ህይወቴ ፍጻሜ ስለቤተክርስቲያኔ አንድነት እየመሰከርኩ እና እያስተማርኩ እሰዋለሁ!!! ብጹዕ አቡነ ናትናኤል የምስራቅ ወለጋ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ይናገራሉ።•••”ስለ እውነቱ ከሆነ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመላው ሃገራችን ከጫፍ እስከ ጫፍ ቤተ-ክርስቲያን በከባድ ፈተና ላይ እንዳለች ለማንም ግልፅ ነው። ለዚህም ማሳያ በየአካባቢው የሚቃጠሉ አብያተክርስቲያናት የሚሞቱ ካህናት እና ምዕመናን ከበቂ በላይ ማስረጃዎች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂየኦሮሞ […]
The TPLF’s Elites Had Their “Bottom Sewn up tightly” (By LJDemissie)

2019-08-27 Hate is like a poison you make for your enemy that you end up swallowing yourself.” David Duchovny, Holy Cow “Ethnic stereotypes are boring and stressful and sometimes criminal. It’s just not a good way to think. It’s non-thinking. It’s stupid and destructive.” Tommy Lee Jones Author’s note: Although I wrote this article on […]
Emperor Menelik II, The Man Who Saved Ethiopia From Colonialism At The Battle of Adwa – The African Exponent

2019-08-24 Emperor Menelik II is a revered man in history, he saved Ethiopia from colonization at the battle of Adwa! When the advent of colonialism swept across Africa, it was extremely insurmountable for most of the African leaders to resist the military might of the Europeans. Colonization was effected through a powerful mix of trickery, […]
የሓጂ ጃዋር መሐመድ የመንፈስ ልጅ የሆኑት ቀሲስ በላይ መኮንን ኦሮሞ ወይስ ወላይታ? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-02 የሓጂ ጃዋር መሐመድ የመንፈስ ልጅ የሆኑት ቀሲስ በላይ መኮንን ኦሮሞ ወይስ ወላይታ?አቻምየለህ ታምሩ ቀሲስ በላይ መኮንን በተደጋጋሚ የአቡነ ጴጥሮስ የስጋ ዘመድ እንደሆኑ ሲናገሩ ሰምተናል። ቀሲስ በላይ መኮንን እውነትም የአቡነ ጴጥሮስ የስጋ ዘመድ ከሆኑ ማንነታቸው ኦሮሞ ሳይሆን ወላይታ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ሰማዕት አቡነ ጴጥሮስ ኦነጋውያን እንደሚሉን ማንነታቸው ኦሮሞ ሳይሆኑ የወላይታ ተወላጅ ነበሩ። ይህንን የአቡነ ጴጥሮስ […]
ኃይማኖት እና ቋንቋን ሽፋን ያደረጉ የፖለቲካ ሸፍጦች ወይስ …? ያሬድ ሀይለማርያም

2019-09-02 ኢትዮጵያ ብዙ ፈተናውችን ያለፈች አገር ናት። ቢሆንም ከአደጋ አፋፍ ግን እርቃ አታውቅም። በየጊዜው አስፈሪ ከሆኑ አደጋ አፋፍ ጫፍ ደርሳ፤ አንዳንዴ የጥፋት ቁልቁለቱን ጀምራ ይች አገር ልትጠፋ ነው፤ ልትበታተን ነው ስትባል መልሳ እንደ አገር እየቀጠለች እዚህ ደርሳለች። ችግር እንደጥላ የሚከተላት፤ አንዳንዴም ችግርን ወዳለበት ተከትላ ይምትሄድ አገር ትመስላለች። ንቁሪያ፣ መፈራረጅ እና መጠላለፍ ያልተለዩት ፖለቲካዋ ዛሬም እንዳላማረበት […]
ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-09-02 ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!! ሀብታሙ አያሌው የቋሚ ሲኖዶስ አባላት እስካሁን በስብሰባ ላይ የቆዩ ሲሆን በስብሰባቸው ያሳለፉትን ውሳኔዎች ለህዝበ ክርስቲያኑ እንዳያስተላለፉ (ምንም አይነት መግለጫ እንዳይሰጡ) በደህንነት አካላት ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ። አባቶች በዛሬው ስብሰባቸው ጠንከር ያሉ ውሳኔዎች ያሳልፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ውሳኔዎቹን ይፋ ከማድረጋቸው በፊት የደህንነት አካላት ነን በሚሉ ግለሰቦች በእጅ ስልካቸው እየተደወለና በአካልም […]
የኦሮሚያ ቤ/ክህነት ጉዳይ ላልገባችሁ!!! (ጌቱ አያሌው)

2019-09-03 የኦሮሚያ ቤ/ክህነት ጉዳይ ላልገባችሁ!!! ጌቱ አያሌው 1ኛ- የጥያቄው መነሻ ፦ ከመቆርቆር የመነጨና በቤተክርስቲያን የሚደረገው ስርአተ አምልኮው ፣ ቅዳሴውና ትምህርቱን ዝማሬውን ጨምሮ የኦሮሞው ኦርቶዶክስ ማህበረሰብ በሚሰማውና በሚገባው ቋንቋ በኦሮሚኛ ይሰጥ ከሚል ፣ የአማኞች መመናመንና በቤተክህነት ውስጥ ባለው የተበላሸ ጎጠኛ አሰራር ባዘኑና በተቆጩ የጊቢ ጉባኤ ምሩቃን ወንድሞች የተጀመረ ነበር። በዚህ ጥያቄ ውስጥ ብዙ የምናውቃቸው መምህራኖች ተሳትፈው ነበር። ይሄን […]
“እስላማዊ የኩሽ ሪፐብሊክ” ተደግሶልናል! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-09-03 “እስላማዊ የኩሽ ሪፐብሊክ” ተደግሶልናል! ቅዱስ ማህሉ* “… አማራዎችን እና ትግሬዎችን ባሪያ በማድረግ ወይም ከነሱ ብዙ በመዳቀል አሊያም ደግሞ ለአረቦች በመሸጥ “የእስላማዊ ኩሽቲክ ፌደሬሽን” ለመመስረት ጥረት መደረግ ከጀማመረ ሰንብቷል” – የኬንያው ዴይሊ ኔሽን! ኦሮሞው ሙስሊም መሪ አብይ አህመድ እያለ ይቀጥላል ዴይሊ ኔሽን! ይህ አሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ላይ የምናየው ግልጽ የመከፋፈል እና አይን ያወጣ መንግስታዊ […]
ከገጠመን ችግር ለመውጣት በፍጥነት ልናደርገው የሚገባን ምንድን ነው? (መምህር ብርሃኑ አድማስ አንለይ)

2019-09-03 ከገጠመን ችግር ለመውጣት በፍጥነት ልናደርገው የሚገባን ምንድን ነው?መምህር ብርሃኑ አድማስ አንለይበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ ባለፉት ስምንት ዐመታት (ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ዕረፍት) ወዲህ ኢትዮጵያ ባልተቋረጠ የለውጥ፣ የውዝግብና የነውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች፡፡ ሁለቱም ታላላቅ መሪዎች ያረፉት በዘመነ ዮሐንስ ማጠቃለያ ወር ላይ ነበር፡፡ የእነርሱን ዕረፍት ተከትሎ እንዳሁኑ […]