U.S. Embassy sponsors Ethiopia Debates! Final Competition and Closing Ceremony

Source: U.S. Embassy Addis Ababa, Ethiopia Ethiopia Debates! is a nationwide program that creates an interactive platform for university students to engage in a series of debate competition ADDIS ABABA, Ethiopia, August 20, 2019/APO Group/ — The U.S. Embassy in Addis Ababa will conclude up its first national Ethiopia Debates! competition on Wednesday, August 21, […]

Sudan conflict: Army and civilians form sovereign council

Six civilians and five army officers will be in charge during a transition to civilian rule. Sudan’s military leaders and opposition alliance have formed a sovereign council to lead the country during its three-year transition to civilian rule. Made up of six civilians and five military officers, it will initially be led by Lt-Gen Abdel […]

መለስን ቅበሩት! ተመስገን ደሳለኝ

2019-08-20 ከኢትዮጵያ ሀገሬ የደቀቀ ኢኮኖሚ ላይ በማን አህሎኝነት ወጪ ተደርጎ፣ ቅጥ ባጣ መልኩ በመላ አገሪቱ እየተከበረ ስላለው የቀድሞ አምባገነን ጠ/ሚኒስትር ሁለተኛ ሙት ዓመት ዝክርም ሆነ ሰውየውን ዛሬም በአፀደ-ህይወት ያለ ለማስመሰል እየሞከሩ ላሉት ጓዶቹ አንዲት ምክር ብጤ ጣል ማድረጉ ተገቢ ነው ብዬ ስለማስብ በአዲስ መስመር እንዲህ እላለሁ፡-      አብዮታዊው ገዥ-ግንባር ግንቦት ሃያ፣ የህወሓት ምስረታ፣ የብአዴን […]

የምንጠብቀው ሌላ፥ የሚሆነው ሌላ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

2019-08-20 ስለ ኢትዮጵያ በፍቅር ተነድፈን የምንጠብቀው አንድም ትንሳሄ (ተስፋ) ወይም መበታተን (ስጋት) ነው። ግን ሁለቱም እየሆነ አይደለም። ወደፊትም እነዚህ አይሆኑምና ከመንፈስ መዋዥቅ ለመውጣት ምናልባት ራሳችንን መርምረን የምንጠበቀውን ተስፋም ሆነ ስጋት ከነባራዊ ሁኔታ ጋር አስታርቀን የሚሆን የሚሆነው ላይ ማተኮር ይሻል ይሆን እላለሁ። እንደ ባለ አዕምሮ ሲታይ በኢትዮጵያ ምድር እንኳን ምርጫ ማድረግ ቀርቶ፥ በሰላም አብሮ መኖር ያልተቻለበት፥ […]

“ንጹሃን ዜጎች በጸረ ሽብር ህጉ እንዲከሰሱ የተደረገው ዶ/ር አብይ ባስተላለፉት የቀጥታ ትዕዛዝ ነው!!!” (የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ)

2019-08-20 “ንጹሃን ዜጎች በጸረ ሽብር ህጉ እንዲከሰሱ የተደረገው ዶ/ር አብይ ባስተላለፉት የቀጥታ ትዕዛዝ ነው!!!” የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ  (ኢትዮ 360 – ነሐሴ 14/2011) ንጹሃን ዜጎች በጸረ ሽብር ህጉ እንዲከሰሱ የተደረገው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ባስተላለፉት የቀጥታ ትዕዛዝ መሆኑን የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ አስታወቀ።  የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ ሰብሳቢ አቶ […]

“የምንሊክ የአደራ ቃል!!!” (ያሬድ ጥበቡ)

2019-08-20 ባለቅኔው ፀጋዬ ገብረመድህን በምናብ 100 አመት ወደኋላ ተመልሶ፣ አጤ ምንሊክ ለልጅ ልጃቸው ኢያሱ ያቃመሱት ምክር ተረክ ነው ። የዙሪያ ክብ ፍልስፍና ላይ የሚያጠነጥን እሳቤ ። ዛሬ የፀጋዬን የአደራ ቃል ከመስማቴ በፊት የሃበሻን ዙሪያ ክብ ፍልስፍና የነገረኝ የትውልዳችን ታላቅ ምሁር ኤልያስ ወልደማርያም ነበር ። በ1968 ዓም አራት ኪሎ የሳይንስ ቤተመፃህፍት ወስዶ አንዲት የሳይንስ አመጣጥና እድገት […]

«የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩት ሰዎች – ሞጋሳን «አሞግሱት» እያሉን ነውን? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-20 ሞጋሳ የኦሮሞ አባገዳዎች ሲስፋፉ በጦርነት ያሸነፉትን ኦሮሞ ያልሆነ ሰው በኃይል ማንነቱን በማስቀየር ጎሳ ሰይመው የራሳቸው የሚያደርጉበት ሥርዓት ነው። ይህ ስርዓት የኦሮሞ አባገዳዎች የቋንቋ፣ የነገድ፣ የማንነትና የባሕል ማጥፋት በተሳካ ሁኔታ ያካሄዱበት ሥርዓት ነው። አንድ ሰው ወዶ የራሱን ማንነት ቀይሮ የሌላ ማንነት ሊጭን አይችልም። ስለሆነም አንድ ሰው በኃይል ሳይገደድ የዘመናት ውጤት የሆነውን የራሱን ማንነትና ቋንቋ  በጤና […]

“ኬኛ!”- የአንዱ ስጋት የሌላው ተስፋ ?!? (መስከረም አበራ)

2019-08-20 “ኬኛ!”- የአንዱ ስጋት የሌላው ተስፋ ?!? መስከረም አበራ “የአማራ ሲሆን የአማሮ ሲሆን ነው የሚታይሽ? ” ለምትሉኝ ወገኖቼ ዘረኝነትን የትም ቦታ ሳየው ያስጠላኛል፣ እንዳስጠላኝ ደግሞ ብቸኛዋን ጉልበቴን -ብዕሬን አነሳለሁ! ዘረኝነት ሁሌም፣ የትም ፣ማንም ላይ ሳየው ያስጠላኛል። ችግሩ  “አቅልለው ሲሉት አምጥቶ ቆለለው” መሆኑ ነው። የዘር ፓርቲ ያስጠላኛል ስል የዘር በተስኪያን ፣የዘር የኳስ ቡድን ፣የዘር ባንክ፣የዘር ሚዲያ፣የዘር […]

“ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!” ( አለባቸው ደሳለኝ አበሻ)

2019-08-20 “ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!”   አለባቸው ደሳለኝ አበሻ  በአንድ ወቅት ህንድን በቅኝ ገዢነት ያስተዳድሩ የነበሩት እንግሊዞች ህንድ ውስጥ ልጆቻቸው ኮብራ በተሰኘው እባብ እየተነደፉ በመቸገራቸው የኮብራውን ቁጥር ለመቆጣጠር ህንዳውያንን ሰብስበው ኮብራ እየገደሉ ሲያመጡ ባመጡት ኮብራ ልክ ገንዘብ መክፈል ጀመሩ:: ኮብራው ቁጥሩ ሲቀንስ ገንዘብም አብሮ ቀነሰ: : ኮብራ እባብ በመግደል የእንግሊዝ ፓውንድ የጣማቸው  ህዳውያን ሌላ አዲስ ብልሐት […]

ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (ተስፉዬ እሸቱ)

2019-08-20 ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር፣ የባህል ተመራማሪና ተዋናይ)• እኔ ምለው ይሄ የኛን አገር የአማራ፣ ኦሮሞ እና ትግሬ… ወይም የኦሮሞ፣ ትግሬና የአማራ… ወይም የትግሬ፣ አማራና ኦሮሞ ብቻ ያደረገው ማን ነው?!በአገሬ  የተሳከረ ነገር አለ፣ … ”አማራ ብሎ ጽሑፉን የጀመረው ጸሐፊው አማራ ሰለሆነ ነው፤“  ወይም “ በጽሑፉ ኦሮሞን መሀከል ያደረገው ለኦሮሞ ያለው […]