A Path Forward For Egypt and Ethiopia BNN Bloomberg05:47

Timothy Kaldas, Bloomberg News (Bloomberg Opinion) — The Grand Ethiopian Renaissance Dam project has been a source of tension between Cairo and Addis Ababa since construction began in 2011. The Egyptian side insists that the dam violates the 1959 Nile Waters Agreement guaranteeing all waters go to Egypt and Sudan; the Ethiopians reject what they […]
Boeing to suspend 737 MAX production in January 2020 – Aerospace Manufacturing 05:32

18 December 2019 Boeing is to temporarily suspend production of the 737 MAX in January 2020 due to ongoing safety re-certification approvals following the fatal crash of two of the aircraft in Indonesia and Ethiopia. It is suspected that the crashes were due to faults in a newly developed automated control system (MCAS) fitted to […]
“ የህወሓትን ለቅሶና እየዬ በጌታቸው ረዳ በኩል ዓየሁት!!!” (ዘመድኩን በቀለ)

2019-12-18 “ የህወሓትን ለቅሶና እየዬ በጌታቸው ረዳ በኩል ዓየሁት!!!” ዘመድኩን በቀለ * ህወሓት ኢትዮጵያን በዘር ፖለቲካ መርዝ የበከለች መርዘኛ ናት። ህወሓት እንደ አህያዋ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ብላ ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ በኢትዮጵያ ምድር የቀበረች አረመኔ ክፉ ድርጅት ናት። አሁን ኢትዮጵያ እየሆነችው ላለው ሁሉ ተጠያቂዋ ህወሓት ናት!!!— አሄሄ የህወሓት ነገር ምንም እንኳ የመጨረሻ መቋጫ ባያገኝም ሥልጣን በኩል […]
የጃዋር (ከበቡሽ) ሌላኛው ገፅ !!! (ታየ ደንደአ አረዶ)

2019-12-18 የጃዋር (ከበቡሽ) ሌላኛው ገፅ !!! ታየ ደንደአ አረዶየቀና ይጎብጣል – ማስመሰል ይቅር!ከበቡሽ – የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድን የላቀ ዓለማቀፍ ኒሻን ጥላሸት ለመቀባት ያልፈነቀልከው ድንጋይ፤ ያልቧጠጥከው ተራራ፤ ያልወጣኸው አቀበት እና ያልወረድከው ቁልቁለት አልነበረም። በመሸና በጠባ ቁጥር ‘ምኒልክ’ ‘ነፍጠኛ’ በማለት በቆሞ ቀር እሳቤ ማላዘኑን ተያያዝከው። በዶክተር ዓቢይ በመታከክ የኢትዮጵያውያንን የወል ድል ለማኮስመን በርካታ ሴራዎችን ጎነጎንክ። […]
ቢገባችሁ ዐፄ ምኒልክ በአለም ታሪክ ወራሪዎችን ባለርስት ያደረጉ ብቸኛ ንጉሥ ናቸው!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-12-18 ቢገባችሁ ዐፄ ምኒልክ በአለም ታሪክ ወራሪዎችን ባለርስት ያደረጉ ብቸኛ ንጉሥ ናቸው!!! አቻምየለህ ታምሩ * ዳግማዊ ምኒልክን ለማጠልሸት የጡት ቆረጣ ታሪክ የሚያስተጋቡት ኦነጋውያን በወረራ የያዙትን የዳግማዊ ምኒልክ ርስትም አብረው ይጥሉትና ይልቀቁልን! ለስሙ የትምህርት ሚኒስትሩ የብአዴን ሰው ነው። የአህያ ባል ከጅብ አያስጥል እንዲሉ በብአዴን የሚመራው ትምህርት ሚኒስትር ግን የሻዕብያው ሰላይ ተስፋዬ ገብረ አብ አማራን ጡት ቆራጭ […]
ግልጽ ደብዳቤ ለአስተዳደር ወሰንና ማንነት ኮሚሽን! (ልሳነ ግፉአን ድርጅት)

2019-12-18 ግልጽ ደብዳቤ ለአስተዳደር ወሰንና ማንነት ኮሚሽን! ጉዳዩ፡ በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ንግግር ላይ ማብራሪያና ምላሽ ስለመጠየቅ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ እራሱን የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር/ትህነግ/ እያለ በሚጠራው ድርጅት የተፈጸመበትን የመሬት ወረራና መስፋፋት ጥቃትና ከዚህም ጋር ተያይዞ የደረሰበትን የዘር ማፅዳት ወንጀል መታገል ከጀመረ እነሆ 40 ዓመታት ተቆጥረዋል። በኢትዮጵያ አንድነትና ዳር ድንበር መከበር፣ በርስቱና፣ በማንነቱ ድርድር […]
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ኢሕአፓን በተመለከተ ግሃድ የኖረውን እውነታ አፈረጠረጡት

ምሁራዊ ጀሃድ በኢትዮጵያዊነት፣በታሪክ ምሁራን፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እና በአገልጋዮቿ ላይ ዘመቻ ከፍቷል።ሁሉም ሊመክተው ይገባል።

Tuesday, December 17, 2019 December 18, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/12/blog-post_17.html Cartoon picture source = coast2coastmixtapes.com ምሁራዊ ጀሃድ በኢትዮጵያዊነት፣በታሪክ ምሁራን፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እና በአገልጋዮቿ ላይ ዘመቻ ከፍቷል።ሁሉም ሊመክተው ይገባል። Cartoon picture source = coast2coastmixtapes.com ጉዳያችን / Gudayachnታኅሳስ 8/2012 ዓም (ዴሴምበር 18/2019 ዓም) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ቅዳሜ፣ጥቅምት 13/2001 ዓም የወጣው የ”ኒውዮርክ ታይምስ” ጋዜጣ ”The deep […]
“ባለ አደራው ም/ቤት”፣ ቄሮ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል በኢትዮጵያ? – ባይሳ ዋቅ-ወያ

December 17, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99386 በአገራችን በተንሰራፋው ያለመረጋጋት ምክንያት ለወራት ፊታችንን አጨልመን እና ነገ ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን ብለን በስጋት መኖር ከጀመርን ከአንድ ዓመት ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ አንዳንድ ልብ የሚያረኩ ዜናዎች ተሰምተው ለብዙ ጊዜ ቸር ወሬ ለመስማት ሲጓጓ የነበረውን ሕዝባችንን ልብ አርክቶ ነበር፡፡ የዶ/ር ዓቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት፣ የፍሬወይኒ የሲኤንኤን “የዓመቱ ጀግና” መባል እና የሳሙእል […]
Tanzania set to release 1,443 Ethiopian prisoners – (Xinhua/NAN)

December 17, 2019 Agency Report The Ethiopian embassy in Dar Es Salaam said on Tuesday that the Tanzanian government would release 1,443 Ethiopian prisoners, who will be assisted to return home. The embassy said in a statement that the decision to free the prisoners was made after a trilateral discussion involving Ethiopian embassy officials, European […]