Ethiopian-Israeli Delegation Heads to Addis Ababa to Compete in a Tech Event -The Algemeiner 12:09

August 13, 2019 10:14 am by Adi Pick / CTech The Sheraton hotel in Addis Ababa, Ethiopia. Photo: Pixabay. CTech – A delegation of young Ethiopian-Israelis working in the Israeli tech sector arrived in Addis Ababa on Tuesday to partake in the annual SolveIT innovation competition run by Addis Ababa-based tech company iCog Labs. US-based […]
Ethiopia, China to build new $300M industrial park -China.org.cn 21:22 Mon, 12 Aug

Xinhua, August 13, 2019 Photo taken on July 13, 2016 shows the Hawassa Industrial Park in twon, 275 kilometres south of Addis Ababa, Ethiopia. [Photo/Xinhua] Ethiopia and China are set to partner to build a new, 300 million U.S. dollar industrial park in the east African country. Liu Yu, economic and commercial counselor at the […]
Why Sidama statehood demand threatens to unravel Ethiopia’s federal system – The Conversation (Africa) 09:35 Mon, 12 Aug

Ethiopia’s ethnic federal arrangement was designed to empower ethnic groups with the right to self administration rights. But it’s facing a major test. The current challenge comes from the Sidama ethnic group from a region commonly known the Southern Ethiopia Regional State. Ethnic Sidamas have been granted self administrative rights by controlling political powers in […]
Ethiopia needs a new rallying point instead of recycling painful past – The Conversation (Africa) 09:34 Mon, 12 Aug

August 12, 2019 9.27am EDT Ethiopia has survived several dark epochs in its long history. One of them is known as Zemene Mesafint – the era of princes. This period, between the mid-18th and mid-19th century, got its name from the Bible because it mimics the biblical “period of judges” in Israel’s history. Joshua, who […]
In Ethiopia, Ancient Humans Lived on Thin Air and Giant Mole-Rats – Atlas Obscura 17:53

The earliest high-altitude settlement in Africa came as a surprise. by Isaac Schultz August 13, 2019 The Fincha Habera rock shelter, the earliest high-altitude habitation site in Africa. Courtesy Götz Ossendorf Humans started low and went high. Tens of thousands of years ago, just as Homo sapiens were beginning to move outward from Africa, our […]
ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-08-13 ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! ያሬድ ጥበቡ በሪሁን የመፅሃፌ አርታኢ ወይም ኤዲተርና ከማስተየብ እስከ ማረም፣ እስከ ማሳተምና ማከፋፈል አእምሮውን ፣ ጊዜውንና ጉልበቱን የሰጠኝ ወጣት ምሁር ነው። ከበሪሁን ጋር አንተዋወቅም ነበር። ከሶስት አመታት በፊት ለፋሲካ ድሮ በላከልኝ ስጦታው ነው የተዋወቅነው። ስጦታውም፣ ከየቦታው አሰባስቦ በአንድ ላይ ያስጠረዘው የመፅሃፌ ስብስብ ነበር ። ባለፈው ዓመት […]
የእነ አብርሃም ወልዴ “የሰላም ፌስቲቫል” ና የ”ብሄር ብሄረሰቦች” ጭፈራ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ!!! (ሳምሶን ጌታቸው)

2019-08-13 የእነ አብርሃም ወልዴ “የሰላም ፌስቲቫል” ና የ”ብሄር ብሄረሰቦች” ጭፈራ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ!!! ሳምሶን ጌታቸው እነ አርቲስት አብርሃም ወልዴ “የሰላም ፌስቲቫል” እናደርጋለን እያሉ ነው። ፌስቲቫል ማለት ባጭሩ አንድ የባህል ወይም የሐይማኖት ወይም የስፖርት ወይም የኪነጥበባት ክዋኔ ሆኖ በአብዛኛው ሰዎችን ለማዝናናትና ለማገናኘት ባለመ መልኩ የሚዘጋጅ (ዓመታዊ) ክብረበዓል ነው። መድረኩ ቢዝነስም ይቀላጠፍበታል። ታዲያ የሰላም ፌስቲቫል ምን ማለት […]
ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-13 ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ አቻምየለህ ታምሩ በቀለ ገርባ የሚባለው ሰውዬ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚያደርገው መውተርተር ሁሌም ያስገርመኛል። ሰውዬው የበላበትን ወጭት ሰባሪና የጎረሰበትን እጅ ነካሽ ስለሆነ ከመቀሌ መልስ በጃዋር ቴሌቭዥን ቀርቦ በሰጠው ቃለ ምልልስ ኦሮሞ ያጠፋውን ማንነቱን ማስመለስ ባይቻላቸውም ከኦሮሞ ባርነት ነጻ ያወጡትንና ዝቅ ብሎ ሊያመሰግናቸው የሚገባውን የኢትዮጵያ ነገሥታት በተለይም ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን በእጅጉ ሲኮንን […]
የምርጫ ቦርድ አወዛጋቢ ውሳኔ – እኛና ምህዳሩ በመረጃ ቲቪ
Streamed live on Aug 11, 2019
አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው ከአዲስ ድምጽ ጋር በምርጫው ህግ ላይ ያደረጉት ውይይት!! (መረጃ ቲቪ)
