ታላቁ የህዳሴ ግድብ፡ አል-ሲሲ በአባይ ጉዳይ ጦርነት መፍትሄ አይሆንም አሉ – ቢቢሲ /አማርኛ

17 ዲሴምበር 2019 የግብጹ ፕሬዝደንት አብዱል ፈታ አል-ሲሲ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ላለው ግድብ አለመግባባት ጦርነት መፍትሄ አይሆንም አሉ። አል-ሲሲ በግብጿ የቱሪስት መዳረሻ በሆነችው ሻርመ ኤል ሼህ ከተማ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፤ በግድቡ ዙሪያ በቀጣይ ወር የአሜሪካ ተወካዮች በሚገኙበት በዋሽንግተኑ ስብሰባ ላይ ከስምምነት ለመድረስ ነው ትኩረት መሰጠት ያለበት ብለዋል። “ያሉን ውስን ሃብቶች በጦርነት እና በግጭት መባከን የለባቸውም። […]
Ethiopia’s surveillance network crumbles, meaning less fear and less control – Reuters.co.uk 07:23

December 17, 2019 / 7:16 AM Maggie Fick DEBARK, Ethiopia – Rahmat Hussein once inspired fear and respect for the watchful eye she cast over her Ethiopian neighbourhood, keeping files on residents and recommending who should get a loan or be arrested. Farmers pose for a photo in a field near the northern town of […]
From ‘Abol’ to ‘Yvaga’: 224 Stars and Planets Get New Names for Year of Indigenous Languages – Space.com 14:32

By Meghan Bartels 5 hours ago There’s one for Van Gogh’s “Starry Night,” too! An artist’s depiction of exoplanets. (Image: © NASA/JPL-Caltech/R. Hurt (SSC-Caltech)) What do Van Gogh’s “Starry Night,” traditional Ethiopian coffee ceremonies and a river in Alaska have in common? All are now commemorated in the solar systems around ours. These declarations and […]
የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ

President el-Sisi says war not the solution to Ethiopian dam dispute – CGTN 11:39

00:26, 18-Dec-2019 President el-Sisi says war not the solution to Ethiopian dam dispute CGTN FILE PHOTO: Building site machines stand on the construction site of the Grand Ethiopian Renaissance Dam in Guba in the North West of Ethiopia, 24 November 2017./Getty Images FILE PHOTO: Building site machines stand on the construction site of the Grand […]
A flickering hope – Al-Ahram Weekly 09:05

Resolution of the water dispute between Egypt and Ethiopia may be at hand, but it will require the latter to abandon its intransigence in negotiations, writes Mostafa Ahmady Mostafa Ahmady , Tuesday 17 Dec 2019 Without a joint statement on the form and substance of issues between Egypt and Ethiopia, the ministers of water resources […]
በ1934 ኢትዮጵያ ዲግሪ ያላቸው 4 ሰዎች ብቻ ነበሩ

2019-12-17
ብርቅዬው ብሔረሰብ!!! (ሳሚ ዮሴፍ)

2019-12-17 ብርቅዬው ብሔረሰብ!!! ሳሚ ዮሴፍ • 61 ብቻ ሲቀሩ 12ቱ ብቻ ቋንቋውን ይናገራሉ። • እባብ ለቁጥራቸው መቀነስ አስተዋጽኦ አድርጓል!!! የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል የ56 ብሔሮች መገኛ ነው። ከነዚህ መካከል 16 ያኽሉ ዋና መናገሻቸውን ጂንካ ከተማን አድርገው በደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ ይኖራሉ። ዞኑ በ8 ወረዳዎች እና የ1 ከተማ አስተዳደር የተከተፈለ ሲሆን […]
«በምትለምን ሀገር የማትለምን ቤተ ክርስቲያን ነች ያለችን!!!» ሙአዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

019-12-17 | 0 «በምትለምን ሀገር የማትለምን ቤተ ክርስቲያን ነች ያለችን!!!» ሙአዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት አደባባይ ሚዲያ፣ አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6/2012 ዓ.ም)፡- “ቤተ ክርስቲያን ሆይ፥ ፀሐይሽ አትጠልቅም” በሚል መሪ ቃል ታኅሣሥ 5/2012 ዓ.ም በሚሌኒየም አዳራሽ የተካሔደው እና በአገልጋይ ዕጦት የተዘጉ፣ በአጽራረ ቤተ ክርስቲያን ጥቃትና ተጽዕኖ ሥር ያሉ ሦስት የኦሮሚያ አህጉረ ስብከት አብያተ ክርስቲያንን ለማስከፈትና ለማጠናከር እንዲሁም […]
ጠ/ሚ ዐቢይን በአጼ ምንይልክ ጊቢ ጎበኘኋቸው!!! (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

2019-12-17 ጠ/ሚ ዐቢይን በአጼ ምንይልክ ጊቢ ጎበኘኋቸው!!! ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ በ ሃምሌ ወር መጨረሻ ይመስለኛል። ከዐምስት ወራት በፊት። በምንይልክ ቤተመንግሥት አዲስ በገነቡት ቢሮአቸው ውስጥ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይን አገኘኋቸው። ገና እንደአገኙኝ አቅፈው ተቀብሉኝ። ከእዛም የእኔ የኦሮሞ እና አማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ መፅሃፍ ኢትዮጵያዊነትን ለማዳበር እና የኢትጵያን ዐንድነት ለማጠናከር እንደሚረዳ አበሰሩኝ። መፅሃፉንም የሥራ ባልደረቦቻችው እንዲያነቡት […]