የኢትዮጵያ ታሪክ ወይስ የኦሮሞ ተረት? | አዲሱ የታሪክ ሰነድ !!! (አያሌው መንበር)

2019-12-17 የኢትዮጵያ ታሪክ ወይስ የኦሮሞ ተረት? | አዲሱ የታሪክ ሰነድ ! አያሌው መንበር የኢትዮጵያ ታሪክ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንደ “ኮመን ኮርስ” ለሁሉም ተማሪ ይሰጥ ተብሎ ነበር። ለኮርሱ ማስተማርያ ሰነድ ይዘጋጅ ተብሎ ምሁራን ሲመረጡ ግን ቁማሩ ግልፅ ሆነ። 3 PhD ያላቸው የኦሮሞ ብሄርተኞች እና 1 ጀማሪ የደብረ ታቦር ዩ. መምህር እንዲያዘጋጁት ተደረገ። በመሰረቱ በታሪክ ከፍተኛ ዕውቀት ያላቸው […]

Ethiopia tensions could force election delay: report -AFP

2019-12-16 09:45 Ethnic violence and mounting rancour among political elites could force Ethiopia to postpone landmark elections set for May, according to a report released Monday by conflict analysis and prevention group ICG. If tensions continue to rise, Prime Minister Abiy Ahmed “may have to seek an election delay,” the International Crisis Group (ICG) warned. […]

Keeping Ethiopia’s Transition on the Rails – International Crisis Group 04:07

Ethiopia’s political opening under Prime Minister Abiy Ahmed has won well-deserved accolades but also uncorked dangerous centrifugal forces, among them ethnic strife. With international partners’ diplomatic and financial support, the government should proceed more cautiously – and consultatively – with reforms that could exacerbate tensions. What’s new? Clashes in October 2019 in Oromia, Ethiopia’s most populous […]

ወያኔ የወጋቻቸው የበታችነት እሾህ በቀላሉ አይነቀልም! (ታየ ቦጋለ አረጋ)

2019-12-16 ወያኔ የወጋቻቸው የበታችነት እሾህ በቀላሉ አይነቀልም! ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ) “ምኒልክ አኖሌ ላይ ጡት አስቆረጡ፤ ጨለንቆ ላይ ተዋጉ” ይላሉ።  መቼ?!  ከዛሬ 133 ወዮም 132  ዓመት በፊት (ክርክሩን እናቆየውና ፊታቸው ላይ አሁን ወያኔ ምን አደረገ?) “Short Memory” * ያውልህ ወያኔ የሠራው (ኮፒ ፔስት እያደረጋችሁ ለጥፉት። ዲጂታል ወያኔዎች ሰሞኑን ተፅፈው የተሰጧቸውን ኮመንቶች ኮፒ ፔስት እያደረጉ […]

እነ መንግሥቱ ንዋይ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት የአገር ክህደት! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-12-16 እነ መንግሥቱ ንዋይ  በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት የአገር ክህደት!  አቻምየለህ ታምሩ መንግሥቱ ንዋይና ግርማሜ ንዋይ የኢትዮጵያ አርበኞችን በግፍ ከመረሸናቸው ባሻገር በኢትዮጵያም ላይ  የአገር ክህደትም የፈጸሙ ባንዶች ነበሩ። እነ መንግሥቱ ንዋይን ሲያሞካሹ የኖሩ የ ያ ትውልድ ፖለቲከኞች ስለፈጸሙ የአገር ክህደት ወንጀል ሊነግሩን አይፈልጉም። ከታች የታተመው ታሪካዊ ሰነድ  መንግሥቱና ግርማሜ ንዋይ ስዒረ መንግሥት ባደረጉበት ወቅት እርዳታ እንዲያደርጉላቸው […]

“…ጨቋኝ መደብ እንጂ ጨቋኝ ብሔር የለም!!!” (ታዬ ደንደአ)

2019-12-16 “…ጨቋኝ መደብ እንጂ ጨቋኝ ብሔር የለም!!!” ታዬ ደንደአ * “…ኦሮሞ ተበድሏል ብለን የምናወራውን ያህል አማራ፣ ትግሬ፣ ወላይታ ወዘተ ተበድሏል!”  * “… አማራ በድሎናል ያልነውን ያህል ወንጀለኞች ከኦሮሞም ከትግሬም ይኖራሉ!” ትናንት ወልዲያ ላይ ሁሉት የሰው ልጆች የአዳም ዘር ሞቱ። ዘለን የተፈናጠጥነው ብሔር ላይ ነው። ናይጄሪያውያን ወይም ደቡብ ሱዳናውያን ቢሆኑስ? በማክስ 37 የሞቱት ወገኖችስ በሰው ልጅነታቸው […]

፠ ” ማርታ፣ ለምን ለምን ሞተች?”

፠ ” ማርታ፣ ለምን ለምን ሞተች?” 15 ዲሴምበር 2019 ቢቢሲ አማርኛ፤ ያች እለት! ከአርባ ሰባት አመታት በፊት 94 መንገደኞችን የያዘች ቦይንግ 720 በአስመራ በኩል ወደ ፓሪስ ለማቅናት ከአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ተነሳች። የበረራ ቁጥር 708፣ ንብረትነቷም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነበረች። እንደተለመደው ተጓዥ በሙሉ በየእምነቱ ጸሎት አድርሶ፣ አገር ሰላም ብሎ የፍቅር ከተማ ብለው ወደሚጠሯት ፓሪስ ለመድረስ […]