ኢሕአዴግ በዓለም አቀፍ ጦር ወንጀለኝነት ሊጠየቅ ይገባል (ሰርፀ ደስታ)

July 22, 2019 ማንም ራሱን አይሸውድ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ሆን ተብሎ በሚታቀድ ሴራ እንጂ ድንገትና ሳይታሰብ አደለም፡፡ ለ27 ዓመት በሕወሀት የተመራው ኢሕዴግ ዛሬ ተራውን ለኦዴፓ/ኦነግ ሰጥቶ ጥፋቱ ቀጥሏል፡፡ ምርጫ የተባለው ጊዜ እየደረሰ ነው፡፡ አንድም ተቃዋሚ በሌለበት፡፡ በአዴን አብን ሙሉ በሙሉ እንደሚቀጣው ስለተረዳ ከወዲሁ እያጸዳ ይመስላል፡፡ ኦፌኮም በተመሳሳይ ችግር እየገጠመኝ ነው እያለ ነው፡፡ ስንት ሲጠበቅ የነበረው […]
የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል – (ግርማ ካሳ)

July 22, 2019 የክልሉ ባለስልጣናት ከተናገሩትና እንደ ቢቢሲ፣ ሮዮተርስ ያሉ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ፣ እንዲሁም እንደ ኢሳት ያሉ ሜዲያዎች ከዘገቡት ለመረዳት እንደሚቻለው፣ ኢጄቶ የተባለው ቡድን፣ ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም፣ በጀመረውና ባልተሳካለት የሲዳማ ክልልን በጉልበት የማወጅ እንቅስቃሴ፣ ከሃያ በላይ ዜጎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በአዋሳ አንድ ወጣት ግንባሩ ላይ በጥይት ተመቶ ወዲያው እንደሞተ፣ ሶስት ቆስለው የሕክምና […]
ይህ እውነት ለትውልዱ ይድረስ !! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

2019-07-22 ይህ እውነት ለትውልዱ ይድረስ !! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የኛ አባቶች አገር የሰሩበት የሃሳብ ልዕልና ይህ ነበር…በትዕግስት አንብበ/ቢ/ው አገራችንን ከየትኛው ከፍታ አውርደው ፈጥፍጠው አማራ ጨቋኝ ነው የሚል የእንቶ ፈንቶ ትርክት እንደፈጠሩ ፍንትው አድርጎ ያሳይሃ/ሻ/ል !! **** “በጎሳ መለያየት የአገርን አንድነት የሚያፈርስ […]
ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! (መስከረም አበራ)

2019-07-22 ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ በአሳዛኝ ሁኔታ ጃwar መሃመድ ኢትዮጵያን ለማውደም ከሚያደርገው ሩጫ ሊያስቆሙ አለመቻሉ ያፈጠጠ ሃቅ ነው። አብይ ይህን ለማድረግ ፍላጎቱ ቢኖረው ኖሮ ህጋዊ ስልጣኑም አቅሙም በእጁ ነበር፤ሆኖም አብይ ጃዋር የዘር ግጭትን እየለኮሰ እንዲያቀጣጥል ፈቅዶ ትቶታል። በተለይ የሲዳማ ህዝብ በጉልበትም ቢሆን ክልልነቱን እንዲያውጅ […]
በሲዳማ ዞን ሕገ መንግሥቱ እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-22 በሲዳማ ዞን ሕገ መንግሥቱ እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!አቻምየለህ ታምሩ በሲዳማ ዞን ውስጥ በተለይም በአዋሳ ከተማና በዙሪያው ከሲዳማ ውጭ በሆነው የኅብረተሰብ ክፍል ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘግናኝ ጭፍጨፋ፣ ዝርፊያ፣ የንብረት ማውደም፣ የካህናት ግድያና የቤተ ክርስቲያን ማቃጠል ብዙ ሰው እንደሚያስበው «ሕገ መንግሥት» የሚባለው ነገር እየተጣሰ አይደለም፤ እንዴውም እየተተገበረ እንጂ። ሕገ መንግሥት ተብዮው የተጻፈው «ለዘመናት ነበረ» የተባለውን «የተዛባ […]
“ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ….. (ዮናስ አበራ)

2019-07-22 “ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ ….ዮናስ አበራለእነ “ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ” species ከአንድ 9 ዓመታት በፊት የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መስራችና ባለቤት ዶ/ር ፍስሃ በአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ የፊት ገጽ ላይ ከትልቅ ፎቷቸው ጋር ወጥተው ነበር፡፡ በወቅቱ ከጋዜጣው ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኮሬንቲና ፖለቲካ በሩቁ ነው፡፡ ፖለቲካ በሚሸትበት አላሸትም” የሚል በኋላ ላይ መተዛዘቢያ ያደረጋቸው የጅል clicheአቸው እንደ headline አብሮት ወጥቶም […]
Why the British Museum should send the tabots back to Ethiopia – The Guardian04:03 Sun, 21 Jul
Only Ethiopian priests can read them, for starters. Plus, a bid for more women’s sport on TV and 30 years of Garsington Opera Sun 21 Jul 2019 18.00 AEST Ethiopian priests carry tabots during the Timket festival of Epiphany, celebrating the baptism of Christ. Photograph: Age Fotostock/Alamy Hidden in a storeroom in the British Museum […]
ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም! (ታዬ ቦጋለ)
2019-07-21
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ የመንግስት ፈላስፋ ወይስ የMorality ጠበቃ? (ያሬድ ጥበቡ በርዕዮት)
2019-07-21
ኦነጋውያን እነማን ናቸው? ዶክተር መረራ ጉዲና እንደጻፉት
(Achamyeleh Tamiru) ከዛሬ 28 ዓመታት በፊት ፋሽስት ወያኔ ኢትዮጵያን ጉሮሮዋን ከያዘበት ጊዜ ጀመሮ መላ ኢትዮጵያውያን ስለ አገሪቱ አንድነትና ፍትሕ ሲጨነቁ ኦነጋውያንና ግን የችግሩ ተካፋይ አልነበሩም። እንዲያውም በአንድ በኩል ከኢትዮጵያ ጎሳዎች ብዙዎቹ እኛ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ነን እያሉ በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር የሚባል ተገንጣይ ድርጅት አቋቁመው አገር ለመመስረት ከፋሽስት ወያኔ ጋር ሽር ብትን ይሉ […]