Ethiopian city braces for protests as activists promise to declare new region -Reuters 15:01

July 17, 2019 / 2:51 PM Kumerra Gemechu HAWASSA, Ethiopia (Reuters) – Activists in Ethiopia were set to declare a new region for their Sidama ethnic group on Thursday in defiance of the central government, with some residents of the southern city of Hawassa worried that it could lead to violence. Donkeys walk past a […]
Ethiopian-Israeli Activist Calls for ‘Drastic Change’ in Police Conduct After Shooting of Teen… The Algemeiner 16:21

July 17, 2019 3:22 pm by Benjamin Kerstein Police guard next to protesters during a demonstration in Jerusalem against the death of 18-year-old Solomon Tekah of Ethiopian descent, after he was shot by an off-duty policeman, July 15, 2019. Photo: Reuters / Ronen Zvulun. Unbeknownst to most of the world, Israel has been grappling over […]
Ethiopia: Repressive Measures Threaten Democratic Progress -Freedom House 18:23

Washington July 17, 2019 In response to rising political tension in recent weeks and the danger it poses to ongoing reforms in Ethiopia, Freedom House issued the following statement: “Ethiopia’s significant political gains in the last year are at risk,” said Jon Temin, director of Africa programs at Freedom House. “Following the assassination of government […]
የጋዜጠኛ ኤልያስ ጠበቃ “አካልን ነፃ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡ (የትነበርክ ታደለ)

2019-07-17 የጋዜጠኛ ኤልያስ ጠበቃ “አካልን ነፃ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡየትነበርክ ታደለ በእሥር ላይ የሚገኘው የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጠበቃ፣ አቶ ተማም አባ ቡልጉ “አካልን ነፃ የማውጣት” (ሃቢየስ ኮርፐስ) አቤቱታ፣ ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 9 ቀን 2011 ዓ.ም ለፍርድ ቤት ማቅረባቸውን ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ አዲስ አበባ ፖሊስ፣ ጋዜጠኛ Elias Gebru Godana በሕገ-ወጥ መንገድ እንደያዘው ጠበቃ ተማም አባ ቡልጉ ፍርድ ቤት […]
የኦዲፒ ህዝብ ላይ ፍርሃት መልቀቅ እና የስነልቦና ተሸናፊነት እንዲያዳብር የማድረግ አካሄድ!!!-ሚኪ አምሀራ

2019-07-17 ስለ ጠ/ምኒስትሩና ፓርቲያቸው በኦህዴድ ላይ እየሄድንበት ያለዉ አካሃድ አደገኛ ነዉ፡፡ ለኦህዴድ ሁሉ ሰጋጅ፤ ሁሉም ነገር ኦህዴድ ብቻ ባለዉ መንገድ እንደሚሄድ አድርጎ መሳል ይህ ፍርክርክ ድርጅት የሌለዉን ስነልቦና እና ኮንፊደነስ ማጎናጸፍ መስሎ እየተሰማኝ ነዉ፡፡ በፊት ትህነግን አግዝፈን በመሳላችን ህዝቡን ለፍርሃት ዳርገነዉ ትህነግንም ልቡ እንዲያብጥ እና ተፈሪነቱን በማስፋት አፍኖ እንዲገዛ አድርገነዋል፡፡ ኦህዴድ ኮንስፓየር አያደርግም ማለት አይደለም፡፡ […]
የተረኞቹ ወህኒ ቤት (ሀብታሙ አያሌው)

2019-07-17 የተረኞቹ ወህኒ ቤትሀብታሙ አያሌው * “ጋዜጠኛ ኤልያስን ያሰረው አዲስ አበባ ፖሊስ የሽብር ወንጀል የማጣራት ሥልጣን የለውም”ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ትላንት በማዕከላዊ ያንን ሁሉ ግፍ ሲፈፅም የነበረ ኮማንደር ረታ የሚባል ኃላፊ የተረኛው ገዥ የኦዴፓ ሰው በመሆኑ ብቻ የዶክተር አብይ መንግስት ከነቤተሰቡ በቦሌ ኤርፖርት ወደ ጀርመን መሸኘቱን በጥብቅ ስንቃወም ነበር። በዜጎች ነፍስ ሲቀልዱ ከነበሩት መካከል ሌላኛው የኦዴፓ ሰው የትላንቱ […]
“ህወሓት የ70 አንደርታን ህዝብ በቁሙ እያፈራረሰችው ነው!”(በዘመድኩን በቀለ)

2019-07-17 አሁን ደግሞ ተረኛው ደም እንባ አልቃሽ የመቀሌ እንደርታ ህዝብ ሆኗል!!!ዘመድኩን በቀለ * “ህወሓት የ70 አንደርታን ህዝብ በቁሙ እያፈራረሰችው ነው!” ይላል ከወደ ትግራይ የመጣው ዜና:- …… ትግራይ መቀሌ ትግሬ ወንድሞቻችን በዚህ በክረምት በአጅሪት ህወሓት ቤታቸው በላያቸው ላይ እየፈረሰ ስለሆነ እሱን በተመለከተ የምለው አለኝ:- ★ እኔ ዘመዴ ጦማሬን የሐሰት ቅብ አልቀባውም። ነጭ ነጯን እነግራችኋለሁ። ስትፈልግ […]
ለብሄረተኝነት መድሀኑቱ አንድነት!!! (ኤፍሬም ለገሰ)

2019-07-17 ለብሄረተኝነት መድሀኑቱ አንድነት!!!ኤፍሬም ለገሰ በአሁኑ ወቅት አገራችን የምትገኝበት የፓለቲካ ውጥንቅጥ የጀመረው ከዛሬ 40 እና 50 ዓመታት በፊት የፍርሃቻ ርዕዮተ ዓለም ላይ የተደገፈ የጥላቻ፣ የሴራ፣ የመሰሪ፣ የውሸትና በውጪ ኃይሎችም ድጋፍ በማግኘት የጀመረ ፀረ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ነው። ይህንንም ለማሳካት ጠላት የሚባልና አስጊ ይሆናሉ የሚላቸውን “ጠላቶች” በመፍጠርና ሊያደርሱ ይችላሉ የሚላቸውን የፍርሃቻ ጥፋቶች በማምረትና በተገኘው አጋጣሚ የህዝብንና የተቃዋሚ […]
የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅ (ቢንያም መንበረወርቅ)

2019-07-17 የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅቢንያም መንበረወርቅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰርክ የምትታይ፣ ከዚህ ቀደም ደግሞ እንዲሁ ችግር ሲፈጠር ተደጋግማ ብቅ የምትል ቅጥፈት/ዝንፈት አለች፡፡ እሷም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን ‹‹ፌዴራሊስት››ና ‹‹አሀዳዊያን›› አድርጎ የመክፈል ሙከራ ናት፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ‹‹ፌዴራሊስት›› ነኝ ማለት የተራማጅነትና የሞራል ልዕልና መገለጫ ተደርጎም ይቀርባል፡፡ እነዚህን ሁለት ጉዳዮች አፍታተን እንያቸው፡፡ ፌዴራሊስትና አሀዳዊያን፡- ሀሳዊ ምደባ ምናልባትም ‹‹ፌዴራሊስት ነን›› የሚሉ […]
ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ኮሎኔል አለበል አማረ የርሀብ አድማ ላይ ናቸው!!! (ሀይለእየሱስ አዳሙ)

2019-07-17 ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ኮሎኔል አለበል አማረ የርሀብ አድማ ላይ ናቸው!!!ሀይለእየሱስ አዳሙ እነ ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ፣ ኮሎኔል ባምላኩ እና ሌሎች አብረዋቸው በባህር ዳር 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ የአማራ የጸጥታ ዘርፍና ልዩ ፖሊስ አመራሮች የምግብና መጠጥ ማቆም አድማ መጀመራቸውን ዛሬ ማምሻውን ባነጋገርኳቸው ግዜ ነግረውኛል። በነገራችን ላይ ምንም አይነት የጤና መጓደል የሌለበት ሙሉ ጤነኛ […]