ከኖቤል ሽልማቱ በስተጀርባ ያለው ስውር ደባ!!! (መምህር ታሪኩ አበራ)

2019-12-12 ከኖቤል ሽልማቱ በስተጀርባ ያለው ስውር ደባ!!!  መምህር ታሪኩ አበራ*እውነት እውነቱን እናውራ።  ለመሆኑ የኖቤል ሽልማት የሚያሸልም ሰላም ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ?  **በዚህች ሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ የስንት ንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም በየሜዳው ፈሰሰ? ስንቱ እንደ እባብ ተቀጥቅጦ በዱላ፣በድንጋይና በሜንጫ ተገደለ? የስንት ሰው አስከሬን መሬት ለመሬት ተጎተተ? ስንት ሺህ ሕዝብ ቤቱ በላዩ ላይ ፈርሶበት በየሜዳው ተፈናቅሎ ቀረ? […]

የዐቢይ አሕመድ የአገር ሽማግሌዎች እነማን ናቸው? (አቻምየለህ ታምሩ)

019-12-12 የዐቢይ አሕመድ የአገር ሽማግሌዎች እነማን ናቸው?  አቻምየለህ ታምሩ ከፊትለፊት  በወንበር ላይ ከተቀመጡት  ሰዎች በስተቀኝ በኩል ያለው [በቀይ የተለመከተው] የዐቢይ አሕመድ የአገር ሽማግሌ የኦነግ  አምበሉ  አባቢያ አባ ጆቢር አባ ጅፋር ነው። አባቢያ የጅማው ንጉሥ የአባ ጅፋር የልጅ ልጅ ነው። አባቱ አባ ጆቢር የአባ ጅፋር ልጅ ነው። ሐምቡርግ ዩኒቨርሲቲ እ.ኤ.እ. በ2003 ዓ.ም. አባ ጆቢር  በአረብኛ የጻፈውን […]

አጨብጫቢነት ዴምሕት/ለማ ወዘተ – የመርሕ ድህነት እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

December 12, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99224 ዴምሕት የተባለ የትግራዊ ፖለቲካ ድርጅት ኤርትራ በነበረበት ጊዜ እንደተለመደው ብዙ አጨብጫቢ ለማግኘት ችሎ ነበር። እንዴው ህወሓትን ሊጥል የሚችል ኃይል በሚል ብዙ ዜና ይሰራለት እንደነበር አሁንም ከዩቲዩብ ያልተፋቁ ዜናወች ይመሰክራሉ። የዜናው አቅራቢወች ስለ ድርጅቱ ምንነትም ይሁን ማንነት ግድ አልነበራቸውም እናም የኢትዮጵያን ሰንደቃላማ እያውለበለበ የሚያሳይ የሰለጠነ ወታደር ከኤርትራ መሬት ያሳዩን ነበር። ኮማንደሮቻቸውንም […]

“የተመረጥኩት በኖቤል ሽልማት ኮሚቴው ነው” ቤቲ ጂ – ቢቢሲ/ አማርኛ

ድምጻዊት ብሩክታዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን በተቀበሉበት መድረክ ላይ ሁለት ሥራዎቿን አቅርባለች። ሀገሬና ‘ሲንጃለዳ’ (Sin jaaladha) የተሰኘ የኦሮምኛ ሙዚቃዎቿን የተጫወተችው ቤቲ ጂ መድረኩ ላይ ስትወዛወዝም ታይቷል። ባቀረበቻቸው የሙዚቃ ሥራዎች በተለይ በማሕበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች መነጋጋሪያ ሆና ነበር። አድናቆትም ተችሯታል። ቤቲ ጂ በዕለቱ ሥራዋን እንድታቀርብ የኖቤል ኮሚቴ ከመረጣት በኋላ በማኔጀሯ (በስራ […]

የጥምቀት ክብረ በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ ተወሰነ – ቢቢሲ /አማርኛ

የጥምቀት ክብረ በዓል በሰው ልጅ ወካይ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ መወሰኑን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) አስታወቀ። ድርጅቱ በኮሎምቢያ-ቦጎታ በቅርስ ጥበቃ ዙሪያ እያካሄደ ባለው ስብሰባ ነው የጥምቀት ክብረ በዓል አከባበር በሰው ልጅ ወካይ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ (Representative List of Intangible Cultural Heritage of Humanity)ሆኖ እንዲመዘገብ ውሳኔ ያስተላለፈው። በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቅርስ ጥናትና […]

ዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች እውቅና አገኙ

December 11, 2019 Source: https://fanabc.com/2019 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ መስጠቱን አስታወቀ። ቦርዱ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ በምዝገባ ሂደት ላይ ለነበሩ 9 ፓርቲዎች እውቅና መስጠቱን አስታውቋል። በዚህ መሰረት 1. አፋር ህዝባዊ ፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢህፍዴፓ) 2. አፋር ህዝብ ነጻነት […]

ሰበር ዜና – የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ተመዘገበ።UNESCO decided to inscribe TIMKET on the List of the Intangible Cultural Heritage of Humanity

December 12, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/12/unesco-decided-to-inscribe-timket-on.html ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 1/2012 ዓም የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በእየዓመቱ ጥር 11 ቀን የሚከበረውን የጥምቀት በዓል በዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስነት እንደመዘገበው ገልጧል።ድርጅቱ ይህንን ውሳኔ ያደረገው በኮሎምቢያ፣ቦጎታ እያካሄደ ባለው ስብሰባው ነው።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ካሏት ሁለት ዓመታዊ ክብረ በአሏች ውስጥ ከእዚህ በፊት […]

Abiy Ahmed’s Nobel Peace Prize win is a flawed decision – CNN 11:22

Opinion by Vanessa Tsehaye Updated 2:17 AM ET, Tue December 10, 2019 Ethiopian Prime Minister… Ethiopian Prime Minister wins the 2019 Nobel Peace Prize 02:03 Vanessa Tsehaye is an Eritrean activist and founder of One Day Seyoum, an organization campaigning against all human rights abuses in Eritrea. The organization continues the work of notable regime […]