ድንቄም መፈንቅለ – መንግስት (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
2019-06-30
«አፄ አብይ» በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን? (መስፍን ማሞ ተሰማ)

2019-06-29 «አፄ አብይ» በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን? Is ‘Emperor Abiy’ at the gates in Ethiopia? ፀሀፊ፤ DW’s Ludger Schadomsky. ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! «አዲስ የተስፋ አድማስ» “A new horizon of hope” ይላል ከአንድ ዓመት በፊት ሥልጣን ላይ የወጣው አዲሱ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦፊሴላዊ የደብዳቤ ራስ ። ነገር ግን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የተከሰተው ደም […]
የባህርዳሩ ጉዳይ፤ እውነትን እና የግምት ትርክቶቻችንን አንደበላልቃቸው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-29 የባህርዳሩ ጉዳይ፤ እውነትን እና የግምት ትርክቶቻችንን አንደበላልቃቸው!!!ያሬድ ሀይለማርያም በአንድ ክስተት ዙሪያ ያለ እውነት ያለ ማስረጃ ወሬ ነው የሚሆነው። ለወሬ ማስረጃ አያስፈልግም። ለእውነት ግን ማስረጃ የግድ ይላል። የወሬ ክምር ማስረጃ ወይም እውነት አይሆንም። በደመነፍስ እየተነሱ ግልብ የሆነ መያዣ እና መጨበጫ የሌለው፣ በበቂና ትክክለኛ ማስረጃ ያልተደገፈ ነገር ግን ጥርጣሬ ላይ ብቻ የተመሰረተ ትንታኔም ሆነ እርግጠኛ ሆኖ […]
በአብን አባላት እና ደጋፊዎች ላይ የተጀመረው የጅምላ እስር ባፋጣኝ ሊቆም ይገባል!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-29 በአብን አባላት እና ደጋፊዎች ላይ የተጀመረው የጅምላ እስር ባፋጣኝ ሊቆም ይገባል!!!ያሬድ ሀይለማርያም የሰሞኑን ግርግር ተከትሎ ቁጥራቸው ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ የአብን አባላት ታስረው አንዳንዶቹ በቤተሰብ እንኳን እንዳይጠየቁ የተደረገ መሆኑን የድርጅቱ አመራሮች በመግለጽ ላይ ናቸው። ይህ አይነቱ የጅምላ እርምጃ ለከፍተኛ የመብት ጥሰት እና ግርግሩን ለድብቅ የፖለቲካ አላማ ለመጠቀም ለሚፈልጉ የመንግስት አካላት በር ይከፍታል። በባህርዳር እና […]
“…..የህዝቡን ጥያቄ በመቀልበሳቸው በድርጅቱ አመራሮች ላይ እርምጃ ተወስዷል…” – ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ
June 29, 2019 “…..የ“…..የህዝቡን ጥያቄ በመቀልበሳቸው በድርጅቱ አመራሮች ላይ እርምጃ ተወስዷል…” ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ለአማራ ቲቪ ስልክ ደውለው ስለ ቅዳሜው ክስተት አስተለለፉት በተባለው መልዕክት ከላይ የተጻፈውን ሲናገሩ ይደመጣሉ።ህዝቡን ጥያቄ በመቀልበሳቸው በድርጅቱ አመራሮች ላይ እርምጃ ተወስዷል…” ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ለአማራ ቲቪ ስልክ ደውለው ስለ ቅዳሜው ክስተት አስተለለፉት በተባለው መልዕክት ከላይ የተጻፈውን ሲናገሩ ይደመጣሉ።
Eritrea Persecutes Activists Who Have Fled the Country, Amnesty Says

By Samuel Gebre June 27, 2019, State officials, ruling party supporters cited in report They use death threats, physical assault against activists Eritrean priest, Father Mussie Zerai in 2015, Photographer: Fabrice Coffrini/AFP via Getty Images Human-rights activists who risked their lives and fled a brutal regime in Eritrea are still not safe to criticize the […]
Fighting Theranos Charges, Holmes Blames Advocacy Journalism
By Joel Rosenblatt June 28, 2019, 3:27 PM EDT Holmes’s lawyers say news reporter ‘went beyond reporting’ Wall Street Journal stands by prize-winning writer’s work Elizabeth Holmes exits federal court on April 22. Photographer: David Paul Morris/Bloomberg To defend against criminal fraud charges, Theranos Inc. founder Elizabeth Holmes is trying to put investigative journalism on […]
በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ….! (መስከረም አበራ)

2019-06-28 በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ….! መስከረም አበራ ከሰሞኑ በሃገራችን የተከሰተውን የባለስልጣናት መገዳደል ተከትሎ ልቡ ያላዘነ አይኖርም፡፡ማንም ሆነ ማን በጥይት መሞት የለበትም፣ነፍስን መውሰድ የሚችል እርሱ ያበጃት ባለቤቷ ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡ሆኖም የሆነው ሌላ ነው-መሆን ያልነበረበት እጅግ አሳዛኝ ነገር፡፡ ምን ማድረግ ይቻላል? ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ እጅግ የተደባለቀው የፖለቲካችን ጎራ ደግሞ የተፈጠውን ነገር እንዴትነት ለመመርመር የሚያስቸግር አድርጎታል፡፡ […]
ዶ/ር አረጋዊ በርሄ በመቀሌ የደረሰባቸዉን እገታ አስመልክተዉ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ

Posted by admin : 2019-06-28
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል – (ኢትዪ 360)

2019-06-28 በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏልኢትዪ 360 በኢትዮጵያ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ለምርመራ ትፈለጋላችሁ በሚል የሚታሰሩ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ። ለኢትዮ 360 ከየአካባቢው የደረሱት መረጃዎች እንደሚያሳዩት ለጥያቄ በሚል የሚያዙ ዜጎችን ቁጥር በውል ማወቅ አልተቻለም። በቢሾፍቱ የጠንክር ሆቴል ባለቤት፡የጎልድ ማርክ ሆቴል ባለቤት፡የቶሚ ሆቴልና የሌሎች ሆቴል ባለቤቶች ይሄ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ […]
