Ethiopia mourns after officials killed during failed coup bid – Al Jazeera 21:23

A day of national mourning observed and the government announces military funeral as the alleged coup leader is killed. more on Africa Ethiopia mourns after officials killed during failed coup bidtoday Dates and bullets: Sudan in the grip of the RSF militiatoday Ethiopia security forces kill alleged coup leadertoday Ethiopia government says rebellion quashed after […]

Five questions on the crisis in Ethiopia

By Afp Published: 24 June 2019 The overall motives remain murky Ethiopia’s army chief, the president of Amhara state and three other top officials have been killed in two separate attacks. While the government has said the attacks took place within the context of an attempted coup in Amhara and are possibly linked, the overall […]

Opinion: Is ‘Emperor Abiy’ at the gates in Ethiopia? Deutsche Welle 14:50

SourceURL:https://www.dw.com/en/opinion-is-emperor-abiy-at-the-gates-in-ethiopia/a-49337334 Opinion: Is ′Emperor Abiy′ at the gates in Ethiopia? 24.06.2019 The exact details of last weekend’s foiled “coup” in Ethiopia still remain unclear. But the prime minister and his government could emerge strengthened from the crisis, writes DW’s Ludger Schadomsky. “A new horizon of hope” is emblazoned on the official letterhead of the new government […]

ሀገሬን ምን ነካት? (አባይነህ ካሴ)

2019-06-24 ሀገሬን ምን ነካት?አባይነህ ካሴ ከሰቀቀናሟ ዕለተ ቀዳሚት ሰኔ ፲፭ እስከ ዛሬዋ ዕለተ ሰኑይ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም. ሕይወታቸውን በጥይት ላጡት ሁሉ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ በገነት ያኑርልን፣ ለሐዘንተኞች በሙሉ ሁሉም ሟቾች የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ናቸውና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ አረጋጊው መንፈስ ቅዱስ አጽናኝ መልአክን ይዘዝላችሁ፡፡ ሞት ማንም ይሞታል ብርቆች ሲሞቱ ግን ራሱ ሞት ያነጋግራል፡፡ ከሩቅ ከአድማሱ […]

ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተገደሉ!!! (ቢ.ቢ.ሲ አማርኛ)

2019-06-24 ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተገደሉ!!! ቢ.ቢ.ሲ አማርኛ በቅዳሜው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው አቶ ምግባሩ ከበደም አረፉ!!! ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ […]

… የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-24 አያያዙን አይተህ  ሽልጦውን …የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው!!!ያሬድ ሀይለማርያም የሰሞኑ ግርግር፣ አሳዛኝ እና ልብ የሚያደሙ ክስተቶች እና የመፈንቅለ ትርምስ ዜናዎች ከብዙ አቅጣጫ እጅግ ተቃራኒ የሆኑ ብዙ አወዛጋቢ መረጃዎች እየወጡ ስለሆነ ለጊዜው በዝርዝር ጉዳይ ላይ አስተያየት ከመስጠት እቆጠባለሁ። እጄ ላይ ያሉት መረጃዎች ድምዳሜ እንድይዝ ሊያደርጉኝ የሚችሉ ቢሆንም መረጃዎቹ በሚመለከታቸው አካላት በኩል በዝርዝር […]

ለኮሚሽነሩ ጓደኛዬ! ወንድሜ! (ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-06-24 ለኮሚሽነሩ ጓደኛዬ! ወንድሜ!ኤርሚያስ ለገሰ  ወንድሜ እንደሻው(“እንደሽ!”) ትላንትና በእኔ ላይ የተፈፀመው ድራማ ዛሬ በአንተ ላይ ተገልጦ ስመለከት እጅግ በጣም አዘንኩ። በትዝታም ወደ ኃላ ሄድኩኝ። በዝዋይ ወታደራዊ ካምፕ ለአንድ አመት በነበረን የአብሮነት ኑሮ የፈጠርነው ከወንድምነት የተሻገረ መደጋገፍ ወለል ብሎ ታየኝ። ከዛም በኃላ በብዙ ጭቅጭቅና ትግል ከቀበሌ ወደ ክፍለከተማ፣ ከክፍለ ከተማ ወደ ዞን የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ካድሬነት […]

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ – ዶ/ር)

2019-06-24 በአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር በዶ/ር አብይ አህመድ መሪነት የሚካሄደው የለውጥ እንቅስቃሴ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ጮራና ነጻነት እያመጣ መሆኑ የሚያበረታታ ነው፡፡ እንዲያውም የተለያዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቡድኖች፤ ምንም እንኳ በሀገሪቱ ውስጥ መኖር ስላለበት አስተዳደር (ፌደራል ወይም አሓዳዊ ወይም የሁለቱ ቅልቅል) የተለያየ እምነት ቢኖራቸውም፤ በዲሞክራሲ ስርአት መስፈን ግን ሁሉም እንደሚስማሙ ይናገራሉ፡፡ ሆኖም ግን፤ የኢትዮጵያ ታሪክና ባህል አካል […]

በጥንቃቄ ልናየው የሚገባ ጉዳይ !! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-06-24 በጥንቃቄ ልናየው የሚገባ ጉዳይ !!ሀብታሙ አያሌው ለአገር መረጋጋት ለህዝብ  ደህንነትና ሰላም ቅድሚያ መስጠት ይገባል!! ነገር ግን  የባህርዳሩም ሆነ የአዲስ አበባው ግድያ…               1.በጥልቀት ልናይ ልንመረምረው ይገባል              2.ስክነትና ጥንቃቄ ይፈልጋል !!              3.መናበብ መረጃ መለዋወጥ ይፈልጋል      […]

መንግስት “መፈንቅለ መንግስት!” የምትለዋን ማስጮህ ለምን ፈለገ?!? (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ)

2019-06-24 መንግስት “መፈንቅለ መንግስት!” የምትለዋን ማስጮህ ለምን ፈለገ?!? ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ መንግስት ሁኔታዎችን ተቆጣጥሮ የባህር ዳርን አካባቢ ሰላም ማስጠበቁ የሚያስመስግን ነገር ነዉ። ግጭቶች ከዚህ በላይ ቢባባሱ ብዙ እልቂት ሊደርስ ይችል እንደነበር መገመት ይቻላል። ከሚወጡት መረጃዎች ለመረዳት እንደሚቻለዉ በጀነራል አሳምነዉ ፅጌና በክልሉ መስተዳድር መካከል የክልሉን ፀጥታ አከባበር በተመለከተ አለመግባባቶች ነበሩ።  የክልሉና የፌዴራል መንግስቱ ጥቃቱ የተፈፀመዉ በጀነራሉ እንደሆነም […]