የህወሓት የፖለቲካ ስትራተጂ! (አብርሀ ደስታ)

2019-06-12 የህወሓት የፖለቲካ ስትራተጂ!አብርሀ ደስታ  * “በትግራይ ላይ ሆን ተብሎ ባነጣጠረ የዘር ጥቃት ህዝቡ የመገንጠል ስሜት ውስጥ ገብቷል” ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የህወሀትን የመደራደሪያ አቅም ለማዳበር የተጠነሰሰች ሴራ መሆኗ ነው።—* መፍትሔው መደራደር ሳይሆን ህወሓትን ከስልጣን ማባረር ነው። ህወሓት ከስልጣን ከተባረረ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች።—እንዴት ሆነ? ህወሓት በ27 ዐመት የጭቆና አገዛዟ ምክንያት በትግራይ ህዝብ ስም ሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን አሰቃየች። ከዛ በህዝብ […]

የኢሳት ውዝግብ፣ የግንቦት 7 መክሰም እና የኢዜማ አካሄድ

Mereja.com የኢሳት ውዝግብ፣ የግንቦት 7 መክሰም እና የኢዜማ አካሄድ ከኢሳት መስራች አባል ክንፉ አሰፋ እና የግንቦት 7 መስራች አባል መስፍን አማን እና ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አናንያ ሶሬ ጋር የተዘጋጀ ውይይት

Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop The Defense Post06:40

SourceURL:https://thedefensepost.com/2019/06/11/sudan-conflict-abiy-ahmed/ Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop Home/Africa/Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop Africa Sudan conflict is Ethiopian peacemaker Abiy’s latest stop The Ethiopian mediator-in-chief met with protesters and the ruling military council in Sudan after a brutal crackdown Joseph Hammond June 11, 2019 3 minutes read FacebookTwitterGoogle+RedditWhatsAppTelegramShare via EmailPrint Ethiopian […]

Dam in Ethiopia has wiped out indigenous livelihoods, report finds Mongabay13:26

by John C. Cannon 11 June 2019 A dam in southern Ethiopia built to supply electricity to cities and control the flow of water for irrigating industrial agriculture has led to the displacement and loss of livelihoods of indigenous groups, the Oakland Institute has found. On June 10, the policy think tank published a report […]

Chicago-based gay tour company’s trip to Ethiopia in doubt after threats

Toto Tours ‘Treasures of Ethiopia’ is planned for October. By Stefano Esposito Jun 5, 2019, 10:50am CDT Chicago-based gay tour company’s trip to Ethiopia in doubt after threats Rogers Park-based Toto Tours offers its mostly gay clientele trips to far-flung locales all across the globe: Sumatra, Bhutan, Macedonia — just to name a few. But […]

ሻለቃ ዳዊት ከችኩል አስተያየት ወደ ተጨማሪ ስተቶች አዘገመ። – ጋሻው ገብሬ

June 11, 2019 Source : ዘ-ሐበሻ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ከዚህ ቀደም ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ በተጨበጠ መረጃ፤”የከሸፈ መንግስት” ማለት ያለውን መለኪያ አብራርቶ ካገራችን ሁኔታ ጋር ሳያገናዝብ ኢትዮጵያ ያላት የከሸፈ መንግስት ነው በማለት ባደባባይ መናገሩ ግራ ቀኙ እንዲቃወመው እንዳደረገ እናስታውሳለን። እንደሟርትም ተቆጥሮበት ነበር።በዚህ ሰሞን ደግሞ ከድጡ ወደ ማጡ እንዲሉ ሌላ ስተት ሲደግም ለመስማት በቅተናል። ሻለቃ ዳዊት በዋሽንግቶን […]

ግራ የሚያጋባ ሁኔታ፣ ግራ የተጋባ መሪ፣ ግራ የገባው ህዝብና ምሁር፣ እንዲሁም የለውጥ ጉዳይ ! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

June 11, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95639 ሰኔ 11፣ 2019 መግቢያ ከጥቂት ወራት ጀምሮ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረውን የዶ/ር አቢይን አገዛዝ በሚመለከት የተለያዩ አስተያየቶች፣ ትችቶች፣ ቀልዶችና የካባሬት ባህርይ ያላቸው ሂሶች ይሰነዘራሉ።  እንደዚሁም ደግሞ የዶ/ር አቢይን አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ጭፍን በሆነ መልክ በሚደግፉና በዓለም አቀፍ ዘንድና በታወቁት ሚዲያዎች ተቀባይነትን ያገኙ ወጣት መሪ ናቸው በሚሉ አንዳንድ ምሁራንና፣ በሌላ ወገን […]

“ኢህአዴግ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ለመሸጥ የሚያስችል የህዝብ ፈቃድ እና ይሁንታ የለውም!!!” (አብን)

2019-06-11 “ኢህአዴግ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን  ለመሸጥ የሚያስችል የህዝብ ፈቃድ እና ይሁንታ የለውም!!!”አብን ስለኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች  መግለጫ የሰጠው አብን  ውሳኔው ከኢኮኖሚያዊ አዋጭነት አንጻርም ተቀባይነት የሌለው ነው ያለ ሲሆን የኢትዮ ቴሌኮምን ሽያጭ በተመለከተ ውሳኔው ጊዜውን ያልጠበቀ እና ከፈረሱ ጋሪውን ያስቀደመ ውሳኔውም ብሏል። ሙሉ መግለጫው ከዚህ በታች ቀርቧል። ሀገር የማዳን ጥሪ! ** ሀገራችን ኢትዮጵያ 4ኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ከጥቂት ወራት […]