ጥያቄ ቢከመር መልስ አይሆንም፤ እኛ እና ጥያቄዎቻችንን !!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-05- ጥያቄ ቢከመር መልስ አይሆንም፤ እኛ እና ጥያቄዎቻችንን !!!ያሬድ ሀይለማርያም የሰው ልጅ ህይወት በጥያቄ የተሞላ ነው። ጥያቄዎች የሰው ልጅ አዕምሮ ብስለት ማሳያዎችም ናቸው። አካባቢያችንን መቃኘት ከጀመርንበት የጨቅላ እድሜ ጀምሮ ከአለም ጋር ያለን ትውውቅ በጥያቄዎች ላይ የተመሰረተ ነው። አዕምሯችን ያለማቋረጥ ጥያቄዎችን ያፈልቃል፤ ምላሽ ይሻል። ምላሾቹን ለማግኘት በተጋነው መጠን ደግሞ የእውቀት መነሻ ይሆነናል። የአዕምሮ ብስለታችንም ይጨምራል። አዕምሯችን […]

የታሪክ ባለቤቶች እና የትርክት ጠባቂዎች!?! (ሞሀመድ እድሪስ)

2019-05-23 የታሪክ ባለቤቶች እና የትርክት ጠባቂዎች!?!ሞሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ ታሪክ ይዘት እና አተራረክ ላይ ጥያቄ የሚያነሱ አካላት ባሉት መረጃዎች ላይ በመንተራስ የራሳቸውን የታሪክ አረዳድ ወደገበያው ለማስገባት ሲሰሩ ይስተዋላል፡፡ በተለይም ባለፉት ሶስት አስርት አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ መሰረታዊ የሚባል የታሪክ ግንዛቤ ልዩነት ተፈጥሯል፡፡ ይህ ጊዜ አጭር የማይባል በመሆኑ አንድ ትውልድ በአዲስ የተለየ የታሪክ አረዳድ ውስጥ እየተቀረፀ […]

የአመራር ጉድለት የተከታዮች ሚና (ዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሴሞ)

2019-05-22 የአመራር ጉድለት የተከታዮች ሚና ዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሴሞመንደርደሪያ ኢትዮጵያ በጥሩ መሪ እጦት ስትሰቃይ የኖረች አገር በመሆኗ ሊሆን ይችላል፤ የአመራር ድክመቶች ሁሉ ምንጭ የመሪ ጉድለቶች ብቻ የሆነ አድርገን መውሰድ ይቀለናል። ሀቁ ግን ይህ አይደለም። የምንጠብቀው ውጤት ባልተገኘ (ወይም ያልተገኘ በመሰለን) ጊዜ ሁሉ ጣቶቻችንን ወደ መሪ መጠንቆላችን ልናርመው የሚገባ ስህተት ነው የሚል እምነት አለኝ። በድርጅትም ይሁን በአገር […]

“ቤኒሻንጉልን ኦሮማይዝድ የማድረግ ሴራ!!!” (ጋዜጠኛ ያለለት ወንድዬ)

2019-05-22 “ቤኒሻንጉልን ኦሮማይዝድ የማድረግ ሴራ!!!”ጋዜጠኛ ያለለት ወንድዬ  አማራ ጠል የሆነዉ የህወሃት መንግስት የበላይነቱን ካጣ በኋላ ተረኛ ነኝ ባዩ የዶ/ር አብይ ድርጅት ኦዴፓ በግብር ስሙ ኦነግ ታላቋን ኦሮሚያ ለመመስረት ብዙ ርቀት ተጉዟል፡፡ ለአብነት በህወሃት የሞግዚት አስተዳደር ስር የነበሩ እንደ ቤኒሻንጉል ፣ ጋምቤላ፣ ሶማሌና ሃረሪ ክልሎችን በተራዉ ተረክቦ የሞግዚት አስተዳደሩን ቀጥሎበታል፡፡ ጠንቅቄ የማዉቀዉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላይ […]

ኢትዮጵያ ሁለት ግንቦቶች ነው ያሏት! (ታማኝ በየነ)

2019-05-22 ኢትዮጵያ ሁለት ግንቦቶች ነው ያሏት! ግንቦት ከ1981 በፊት እና ግንቦት ከ1981 በኃላ….!!!!ታማኝ በየነ ከ1981 ጀምሮ ያለው ግንቦት በኢትዮጵያውያን ዘንድ የማይረሱ በክፉም በደጉም የአገራችንን ዕድሎች የወሰኑ ትልልቅ ክስተቶች የተፈፀመበት ወር ሆኖ ይታሰባል:: በእኔ እይታ የመጀመርያው እና ኢትዮጵያውያን በቁጭት የሚያስታውሱት የግንቦት 8: 1981 የኢትዮጵያ ሰራዊት ታዋቂ ጀኔራሎች የከሸፈባቸው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እና ያስከተለው መዘዝ ነው:: ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም […]

የዶ/ር አብይ አቧራና አሻራ!!! (ታሪኩ ቢረዳ )

019-05-22 የዶ/ር አብይ አቧራና አሻራ!!! ታሪኩ ቢረዳ  የጠቅላይ ሚኒስትሩን የሸገር ገበታ ንግግር አንብቤ ጽሁፌን በራሴው ጥቅስ እንዲህ እጀምራለሁ፣ “ቢቻላችሁስ በአቧራና በአሻራ መካከል ሁኑ!” መልእክቱ ከጫፍ ላለኸው እና አቧራው ለጋረደህ ወንድሜ ነው።ይህ ጽሁፍ አቧራው የጋረዳቸውን እንጂ አቧራውን የሚያስነሱትን አይመለከትም። እኔ ጸሃፊው በአቧራና በአሻራ መካከል ነኝ።እንዳልኩት የመካከለኛው ሃሳቤ መነሻ የባለአሻራው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ነው።ባለመዳፍ በጠፋበት የአቧራ ውስጥ ዘመን […]

“…የኢትዮጵያ ህልውና ኣደጋ ላይ ነው፤ ሃገራችን ከብርሃን ወደ ጨለማ ገብታለች!!!” (የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ)

2019-05-22 “…የኢትዮጵያ ህልውና ኣደጋ ላይ ነው፤ ሃገራችን ከብርሃን ወደ ጨለማ ገብታለች!!!”የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ* የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ 28ተኛውን የግንቦት 20 በአልን አስመልክቶ ያወጣው  መግለጫ * የኢፌዲሪ ሕገ መንግስትና ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ስርዓታችን ከባድ ኣደጋ ተደቅኖበታል።..” *   “ ሃገራችን ኢትዮጵያን ከብተና ለማዳን፣ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክንዳቸው ኣጣምረው የሚታገሉበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን… —- ሙሉ […]

የወላይታው 35000 የመከላከያ ተቀናሾችና ያልፈነዳው የግዜ ቦምብ!!! (ራፋኤል አዲሱ)

2019-05-21 የወላይታው 35000 የመከላከያ ተቀናሾችና ያልፈነዳው የግዜ ቦምብ!!!ራፋኤል አዲሱ ትናንት በወላይታ ሶዶ ከተማ የተካሄደውና በሀገሪቱ የተለያዩ ሚዲያዎች የተዘገበው ሰላማዊ ሰልፍ ከወትሮው የተለየ ስጋት የሚያጭር አንደምታ የተስተዋለበት ነበር:: በርግጥ ሰላማዊ ሰልፉ ሌሎች አካባቢዎች ላይ እንደታየው የማንነትና የክልል ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ ጥያቄዎች: ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄዎች: እንዲሁም በፌዴራል መንግስቱ በኩል የሚደረጉ የልማት ድጎማዎች ከበቂ በታች መሆንና […]