Ethiopian Airlines CEO says carrier will be ‘last to fly’ Boeing 737 MAX planes – Fox News

By Janine Puhak | Fox News Family of American victim sues Boeing, Ethiopian Airlines over 737 Max crash The family of 24-year-old Samya Stumo, who is a relative of former presidential candidate Ralph Nader, files a wrongful death lawsuit in the deadly crash; Dan Springer reports The CEO of Ethiopian Airlines (EAL) has announced that […]
Before Ethiopian Crash, Boeing Resisted Pilots’ Calls for Aggressive Steps on 737 Max – The New York Times

An American Airlines Boeing 737 Max 8 in Miami. The airline’s pilots union asked Boeing in November to take an emergency measure that would likely ground the Max. Company executives pushed back.CreditCreditJoe Raedle/Getty Images By David Gelles and Natalie Kitroeff May 14, 2019 Weeks after the first fatal crash of the 737 Max, pilots from […]
How Haile Selassie made the Amharic language Ethiopia’s lingua franca in the 1930s – Face2Face Africa

Mildred Europa Taylor | Staff Writer May 14, 2019 at 02:00 pm Emperor Haile Selassie. Pic credit: tech2.org Right from the 20th century when Ethiopia’s Amharic was made the official language by Emperor Haile Selassie, it has been seen as one of a kind in Africa, considering most countries have their official languages being that […]
Ethiopian Airlines CEO wants rigorous review of Boeing 737-MAX planes following fatal crash

“This should not happen again to any airline, even a single life should not be put at risk,” Ethiopian Airlines CEO Tewolde Gebremariam said. May 13, 2019, 5:57 PM EDT Source: NBC NewsBy Tom Costello Two months after Ethiopian Airlines Flight 302 crashed, killing all 157 people on board, the CEO of the airline said […]
እኛ እና እኛ የጉሙሩክ ኮሚሽን አፈጻጸም፣ ዓለም አቀፍ የሂሳብ መዝግብ መርሆችን እና ሌሎችንም ይዟል

May 14, 2019 Source: https://fanabc.com
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ሁኔታ በአለም አቀፉ መደበኛ የሀገራት የሰብአዊ መብት አያያዝ ግምገማ እና የምክክር መድረክ ዛሬ ይቀርባል

May 14, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com የሚዲያ መግለጫ ጀኔቫ/ግንቦት 9 ፣2019 (እ.አ.አ)-በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ወቅታዊ የሰብአዊ መብት አያያዝ ሁኔታ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ጉባኤ አማካኝነት በሚካሄደው ሶስተኛው ዙር አለም አቀፍ መደበኛ የሀገራት የሰብአዊ መብት አያያዝ ግምገማ እና የምክክር መርሃ ግብር ግንቦት 14 ቀን 2019 ይካሄዳል፡፡ የመርሀ ግብሩ ጠቅላላ ሂደት በwebcast live ድህረገጽ ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ […]
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በይፋ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ

May 14, 2019 Source: https://fanabc.com
ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለመውሰድ የአብይ አሕመድ ፈተና – የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን ራሳቸው የሚመሩት ኢህአዴግ ነው

Zaggolenews. የዛጎል ዜና BBC – ቢቢሲ በየወሩ የሚያዘገጀውና ‘ቢቢሲ ወርልድ ኩዌስችንስ’ የተባለው አለማቀፍ የክርክር መድረክ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተካሂዶ ነበር። ከ200 በላይ ታዳሚያን በተገኙበት ዝግጅት ፖለቲከኞች፣ ተንታኞችና የማህበረሰብ አቀንቃኞች ተሳታፊዎች ነበሩ። የክርክር መድረኩ ዋነኛ ማጠንጠኛ ሃሳብ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድና ባለፉት 12 ወራት ይዘውት የመጡት ለውጥና እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎች ላይ ነበር። […]
የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሐውልት ተመረቀ – ቢቢሲ / አማርኛ

12 ሜይ 2019 ኦቴሎ፣ ቴዎድሮስ፣ መቃብር ቆፋሪው፣ ባለካባና ባለዳባ፣ ንጉሥ አርማህ፣ የሠርጉ ዋዜማና በሌሎቹም ትያትሮቹ ይታወቃል። ገመና፣ ባለ ጉዳይ እና ሌሎችም የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎቹ በርካቶች ያስታውሱታል – አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም። አርቲስቱ ባደረበት የኩላሊት ሕመም በተወለደ በ62 ዓመቱ ሕይወቱ ያለፈው ባለፈው ሐምሌ ወር ነበር። ሐውልቱም ዛሬ ግንቦት 4/ 2011 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በሚገኘው መካነ […]
“ልዩ ነዳጅ መኖሩን አልደረስንበትም” የማዕድን፣ የፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር – ቢቢሲ / አማርኛ

14 ሜይ 2019 ትናንት ግንቦት 5 ቀን 2011 ዓ.ም የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በትግራይ ክልል በዓይነቱ ልዩ የሆነ ነዳጅ መኖሩ በጥናት መረጋጋጡን አስታውቃዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኘው ኬይ ፒ አር የተሰኘው የህንድ ኩባንያ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ሲሆን፤ በትግራይ ክልል በሚገኙ እምባ አላጀ፣ ነበለት እና ዓዲ ግራት […]
