በዛሬ ጨቅላ እሳቤ የትናንቱን ገናናውን ምኒልክን ማጠልሸት የድንቁርና ጥግ ነው!!! (ዘመኑ ደረሰ)

2019-12-07 በዛሬ ጨቅላ እሳቤ የትናንቱን ገናናውን  ምኒልክን ማጠልሸት የድንቁርና ጥግ ነው!!!  ዘመኑ ደረሰ አፄ ምኒልክ: – በበታችነት ስሜት የሰከሩት እንደ እነ  አሰፋ ወዳጆ፣ጃዋር መሀመድ ፣እዝቅኤል ጋቢሳ፣ በቀለ ገርባ ፣ ዶር ገመቹ፣ ፀጋዬ አራርሳ እንደሚሉት አሀዳዊነትን የሚያቀነቅኑ ሳይሆኑ፣ህዝብ ጨፍጫፊም ሳይሆኑ ፣ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሀይማኖት ያላሉ ልዩነትን ጌጥና ሀይል አድርገው ታላቋን ኢትዮጵያ ከቅኝ ግዛት ነፃ የሆነች ሀገር […]

የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ 6 ተማሪዎችና አንዲት ወጣት በቄሮ ታፍነው ተወሰዱ!!! (ኢትዮ 360)

2019-12-07 የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ 6 ተማሪዎችና አንዲት ወጣት በቄሮ ታፍነው ተወሰዱ!!! ኢትዮ 360 ተማሪዎቹ የታፈኑት ከዩኒቨርስቲው በ2 ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ በሚገኘውና ሚኮ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገልጸዋል። እንደ ምንጮቹ ከሆነ ተማሪዎቹ የታፈኑት ከዩኒቨርስቲው አምልጠው ወተው ራሳቸውን ለማዳን እየሞከሩ ባሉበት ሰአት መሆኑም ታውቋል። ከ20 እስከ 25 ያህል ቁጥር ያለው የአፋኞቹ ቡድን ከአባቷ ጋር […]

አፄ ዮሃንስ እና የጎጃም አማራ!!! (ሙሉአለም ገ/መድህን)

2019-12-07 አፄ ዮሃንስ እና የጎጃም አማራ!!! ሙሉአለም ገ/መድህን ከሰሞኑ ህወሃታውያን መቀሌ ላይ የፌክ ፌዴራሊስቶችን ሰብስበው ዳግማዊ አፄ ምኒልክን ሲረግሙ ሰንብተዋል። ስለሃያ አንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን የፌዴራሊዝም ፅንሰ ሃሳብና ገቢራዊ ሃቲት ለማውራት ምኒልክን መርገሙ ምን አመጣው? መግፍዔው ግልፅ ነው ሰዎቹ ዛሬም በማይበርድ የአማራ ጥላቻ ውስጥ ይገኛሉ።  መድረኩ ያስረገጠልን ሃቅ ይሄንን ነው ። የምኒልክን የግዛት አንድነት ዘመቻዎች […]

አራቱ የኢትዮጵያ እጣፈንታዎች!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-12-07 አራቱ የኢትዮጵያ እጣፈንታዎች!!! ያሬድ ጥበቡ ዴስቲኒ በተሰኘ ፈረንጅኛ ስም የተመሰረተ ተቋም የፖለቲካ መሪዎችን ለማቀራረብ ባለፉት ስድስት ወራት ላደረጋቸው ጥረቶች በተደጋጋሚ ሲመሰግን እየሰማን ነው። ተወያዮቹ፣ ውይይቱ ውጤታማ እንዲሆን ተደርጎ የተቀረፀበትን መንገድ አድንቀዋል። የተፎካካሪ ድርጅት አባል ወይም መሪ ከሆነው ሰው ጋር ተወያይተውና ተነጋግረው እንደማያውቁና፣ የግለሰቡንም ሰብእና ይጠራጠሩ እንደነበር፣ አሁን ግን ያንን ለመቀበል የሚችሉበት እሳቤ ላይ መድረሳቸውን […]

“ቢያንስ እስከ ኖቤል ሽልማት ከዶክተር ዓቢይ ጎን እንቁም!!!” (ታየ ቦጋለ አረጋ – ኢልመ ደሱ ኦዳ)

2019-12-07 “ቢያንስ እስከ ኖቤል ሽልማት ከዶክተር ዓቢይ ጎን እንቁም!!!” ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ) የፊታችን ማክሰኞ December 10, 2019 የሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አሊ (PhD) በኖርዌይ – ኦስሎ ከተማ በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የኖቤል የሰላም ሽልማት ይቀበላሉ። ይህ ታላቅ ክብር ያለ ርዕዮተ ዓለም ልዩነት የሁላችንም መድመቂያና በዓለም ፊት ክብርና ጌጣችን ነው። […]

Nobel body: ‘Highly problematic’ that peace winner silent – WHDH-TV, Massachusetts 06:52

Nobel body: ‘Highly problematic’ that peace winner silentShareVideo Player is loading. Ethiopian PM criticized by Nobel committee Ethiopian Prime Minister and this year’s Nobel Peace Prize laureate Abiy Ahmed Ali has received rare criticism from the prize-awarding body for refusing to hold a news conference before the upcoming award ceremony. Olav Njolstad, Secretary of the […]

Ethiopia’s Peace Prize Challenge – Project Syndicate 13:32

Ethiopia’s Peace Prize Challenge Dec 6, 2019 Biniam Bedasso Ahead of next year’s election in Ethiopia – the country’s first since embarking on a transition to democracy in April 2018 – mistrust is rampant. To prevent sectarian forces from hijacking a historic opportunity, political leaders must urgently negotiate an agreement on the basic rules of […]

Ethiopia’s newly unified ruling party pivots to a liberal political economy – Brookings Institution 12:33

Africa in focus Ethiopia’s newly unified ruling party pivots to a liberal political economy Addisu Lashitew Friday, December 6, 2019 Earlier this month, Ethiopia’s ruling coalition party formally unified and was rebaptized the “Prosperity Party.” Formerly known as the “Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front” (EPRDF), the coalition used to consist of four parties representing the […]

Egypt puts forth new details in Ethiopia dam negotiations – Al-Monitor 17:31

Article Summary Egypt is proposing new technical conditions to Ethiopia that would diminish the major damages the Renaissance Dam operation could cause. REUTERS/Tiksa NegeriWater flows through Ethiopia’s Grand Renaissance Dam as it undergoes construction work on the Nile River in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia, Sept. 26, 2019. CAIRO — The second meeting of […]