Catalan ex-leader Puigdemont can run in EU elections – court

Source – BBC European Elections 2019 The pro-independence former leader of Catalonia, Carles Puigdemont, can run for election to the European Parliament this month, a Madrid court has ruled. The ruling also applies to two other separatist Catalan politicians – Toni Comín and Clara Ponsatí. All three fled Spain in 2017, when Madrid moved to […]
Nature crisis: Humans ‘threaten 1m species with extinction’

By Matt McGrath Environment correspondent, Paris 6 May 2019 Pollination is vital for food production On land, in the seas, in the sky, the devastating impact of humans on nature is laid bare in a compelling UN report. One million animal and plant species are now threatened with extinction. Nature everywhere is declining at a […]
ጦማሪ ስዩም ተሾመ ከአንድ አፍታ ሚዲያ ጋር ያደረገው አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ!!

May 6, 2019 Source: http://andafta.com
የባላደራ ምክር ቤት ጉዳይ፡ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የሞጋችና ነፃ ተቋማት ሚና – አክሊሉ ወንድአፈረው

አክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ሚያዝያ 25፣ 2011 (ሜይ 3፣ 2019) ባለፉት ጥቂት ወራት በአዲስ አበባና በአካባቢዋ በተቀሰቀሰው የ”ባለቤትነት ጥያቄ “ የተነሳ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያካተቱ የፖለቲካ ክስተቶች በመታይት ላይ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ “አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እራሷንም ችላ መተዳደር የሚገባት ከተማ ነች “ በሚል አመለካከት ሥር የተሰባሰበውና በታዋቂው ጋዜጠኛ በእስክንድር ነጋና በአጋሮቹ የሚመራው “የባለአደራ ምክር ቤት […]
የአማርኛ ትምህርት ቤት ያለህ! ጉዳያችን አዲስ ሀሳብ

Getachew Bekele Damtew (getachewb221@gmail.com) Monday, May 6, 2019 የአማርኛ ትምህርት ቤት ያለህ! ጉዳያችን አዲስ ሀሳብ ጉዳያችን አዲስ ሀሳብ ሚያዝያ 28/2011 ዓም (ሜይ 6/2019 ዓም) የአንድ ሀገር ሕዝብ ስልጣኔ በበሰለ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ በተሸጋገረ የቋንቋው ጥልቀት እና ምጥቀት ይለካል።ስልጣኔ የህንፃ እና የፋብሪካ መደርደር ብቻ አይደለም።ስልጣኔ የአንድ ወቅት ክስተት ሆኖ እንዳይጠፋ እና ተሻጋሪ እንዲሆን የቋንቋ መኖር […]
ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ – የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት

May 6, 2019 የእናት አገር ጥሪ ሚያዝያ 27 ቀን 2011 ዓም(05-05-2019) “ አገር አፍ አውጥታ ጮሀ ትጣራለች፣ ልጆቼ በህብረት አድኑኝ ትላለች።” ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን በተደጋጋሚ የሚደቀንባትን አደጋና ወረራ በሕዝቧ አንድነትና የጋራ ትግል እያከሸፈች ለአያሌ ዘመናት ነፃነቷን አስከብራ ኖራለች፡፡ ምንም እንኳን ከባዕዳን ቅኝ አገዛዝ ነፃ ሆና ብትኖርም ከአገር በቀል አምባ ገነኖች፣ ከጨቋኝ ሥርአቶችና […]
የሀኪም ጥያቄ ቅንጦት ነው? (ዮሴፍ ወርቅ ነህ)

May 6, 2019 photo.php የሀኪም ጥያቄ ቅንጦት ነው? ዮሴፍ ወርቅ ነህ ትሰማኛለህ ሲኞር! ሀኪም ለምን ከፍተኛ ክፍያ ሊከፈለው እንደሚገባ ታውቃለህ? ሰምተህ የማታውቀውን አስመራሪ የህክምና ህይወት ላስቃኝህ። 1) ማንም ሳይመርጥ ሀኪም የሆነ የለም!! እደግመዋለሁ! የትኛውም የአለማችን ክፍል ላይ የሚኖር ሀኪም ለሀኪምነት የታጨው በምርጫው ብቻ ነው። ውጤት አስገድዶት ሀኪም የሆነ የለም። ህክምናን ፈልገህ፣ ጥረህ ለፍተህ ግረህ ታገኘዋልህ […]
“ምናልባት ለዘይትና ሽንኩርት 500ብር እንጨምርላቹ ይሆናል…!!”ጠ/ሚ ዶ/ ር አብይ አህመድ ቅሬታቸውን ላሰሙ የህክምና ባለሙያዎች የሰጡት ያልተጠበቀ ምላሽ

May 6, 2019 “ምናልባት ለዘይትና ሽንኩርት 500ብር እንጨምርላቹ ይሆናል…!!” የጠ/ሚሩን ቅሬታቸውን ላሰሙ የህክምና ባለሙያዎች የሰጡት ያልተጠበቀ ምላሽበዶ/ር አሰፋ ከበደ ትላንት የጠ/ሚሩን ስብሰባ በመካፈሌ ምንም ቅር አይለኝም፡፡ ላለመቅረትም በቂ የሆኑ 3 ዋና ዋና ምክንያቶች አሉኝ፡፡ . 1. የመጨረሻ የመፍትሄ ሰው ስለሆነና ከሱ በላይ የምንጠይቀው አካል ስለሌለ . 2. ምናልባት እኛ ሐኪሞች ለዘመናት እየኖርንበት ያለውን ዘመናዊ ባርነትን ጠ/ሚሩ […]
“የበጋውን መብረቅ ጃጋማን ጥሩት!!!” (ፍጹም ጎሹ)

May 6, 2019 “የበጋውን መብረቅ ጃጋማን ጥሩት!!!” ፍጹም ጎሹ ጀግናው ሌፍተናት ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ጥር 21 ቀን 1913 ዓ.ም. በጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ተወለዱ። ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም ከሁሉም ጎበዝና ብርቱ ነበሩና አባታቸው የቤተሰቡ አለቃ አደረጓቸው። ስማቸውንም ያገኙት ብርቱ መሆናቸውን አባታቸው በማወቃቸው ገና ሳይወለዱ ለወላጅ እናታቸው ‹‹ጥር 21 ቀን ትወልጃለሽ […]
ጸረ ፋሽስቱ አርበኛ ደጃዝማች ወንድ ወሰን ካሣ (አቻምየለህ ታምሩ)

May 6, 2019 ጸረ ፋሽስቱ አርበኛ ደጃዝማች ወንድ ወሰን ካሣ አቻምየለህ ታምሩ የዛሬው የድል ቀን እልቁ መሳፍርት የኢትዮጵያ አርበኞች ተቆጥሮ የማያልቅ መስዕዋትነት የከፈሉበት ክቡር ቀን ነው። ሆኖም ግን የአርበኞች ልጆች አንቀላፍተው አገራችን በባንዶች ልጆች እጅ በመውደቋ ኢትዮጵያ የወደቁላትን ጀግኖች ውለታ ቅርጥፍ አድርጋ በልታ የከዷትንና ከጠላት ጋር ሆነው የወጓትን እነ ዚያድ ባሬ ኢትዮጵያን ስለወጉ የጀኔራልነት ማዕረግ […]
