Switzerland deports ‘Ethiopian’ hate preacher to Somalia – Swiss Info

May 4, 2019 – 10:28 The hate preacher refused to cooperate with the Swiss migration authorities.(© Keystone / Walter Bieri) A Muslim preacher, convicted in 2017 of inciting violence in Switzerland, has finally been deported after being identified as a Somali national. The man has now been sent back to Somalia, the Swiss authorities have […]

የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – ክፍል አራት (በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤…)

May 4, 2019 ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨ የታተመበት ዓመት፡ 2011 የገፅ ብዛት፡ 200 በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር ክፍል አራት በእድሜ ትናንሾቹ ጀግኖች አርበኞች አጭር ታሪክ ከእነዚህ ሁለት ስመ ገናና ጀግኖች (አባ ጃዊና አባ ድፈን) ጎን ሕይወታቸውን ሰጥተው፣ መስዋዕት ሆነው ትግሉን የመሩና የተሳተፉ […]

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል (አበጋዝ ወንድሙ)

May 4, 2019 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል አበጋዝ ወንድሙ መንግስት በሃይማኖት ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም ፣ላለፈው ሰባት ዓመት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል፣በዚህ ሳምንት በተካሄደው የኢትዮጵያ ሙስሊም ዑላማዎች ጉባኤ ፍጻሜ፣ ስኬት ደጃፍ ላይ ደርሷል። እዚህ የድል ደጃፍ ለመድረስ በርካታ ዜጎች ታስረዋል፣ ኑሮዋቸው ተስተጓጉሏል፣ ቤተሰባቸው ተበትኗል ፣ተሰደዋል እንዲሁም ተገድለዋል። አህባሽ […]

Move fast and break things – Ethiopia Insight

May 4,2019 byMistir Sew The Prime Minister’s tactics of populism, appeasement, and disruption have gone as far as they can in this complex political landscape A few months after Prime Minister Abiy Ahmed assumed office, a BBC journalist asked him “are you the man to unite Ethiopia?” He breezily replied, “of course I am, no doubt […]

ዶ/ር አብዲሳ ዘርአይ፡ “ከውጪ የገቡ ሚዲያዎች ‘ማገገምያ’ መግባት ያለባቸው ይመስለኛል” – ቢቢሲ / አማርኛ

3 ሜይ 2019 በተደጋጋሚ እየተገለፀ እንዳለው በአዲሱ ጠ/ሚ እና በለውጥ ሃይል መምጣት የፖለቲካ ምህዳሩን መስፋት ተከትሎ ሚዲያውም ከፈት ብሏል። አሸባሪ የተባሉና በውጭ የነበሩ ሚዲያዎች መግባታቸው፣ በመንግስት ተዘግተው የነበሩ ድረ ገፆች ዳግም መከፈታቸው፣ በውጪ ሃገር ስርዓቱን ሲታገሉ የነበሩ ጋዜጠኞች ወደ ሃገር መግባት፣ አገር ውስጥ እስር ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች መለቀቅ ፣ የህትመት ውጤቶችና መገናኛ ብዙሃን በመበርከታቸው የተለያዩ […]

አዴፖ ህገመንግስቱና ፌደራሊዝሙ እንዲሻሻል መጠየቁን አስታወቀ

May 3, 2019 (ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 25/2011)ህገመንግስቱና ፌደራሊዝሙ እንዲሻሻል አዴፖ መጠየቁን የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ገለጹ። በፋኖ ስም በየመንገዱ መሳሪያ መያዝና ህገወጥ ስራ መስራት አይቻልም ሲሉም አሳስበዋል። ፕሬዝዳንቱ ዶክተር አምባቸው መኮንን ዛሬ ጎንደር ላይ በተዘጋጀ ህዝባዊ ስብስባ ላይ እንደገለጹት ህገመንግስቱንና ፌደራሊዝሙን ማሻሻልን በተመለከተ ቀድሞ ጥያቄ ያቀረበው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አዴፓ ነው። ዶክተር አምባቸው በፋኖ ስም የሚደረገው ህገወጥ […]

የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ የሚለው ዘመቻ አስተባባሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ላኩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 25/2011)የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ በሚል ዘመቻ በማድረግ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ግብረሃይሎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያዘጋጁትን ደብዳቤ አስገቡ። ግብረሃይሎቹ በአሜሪካን የኢትዮጵያ አምባሳደር በኩል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤውን መላካቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ግብረሃይሎች ከአምባሳደር ፍጹም አረጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውም ታውቋል። ደብዳቤውን ለአምባሳደሩ ካስገቡት መካከል የኢትዮ-አሜሪካ ሲቪል ካውንስል ፕሬዝዳንት ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ከኢሳት […]

Dozens killed in ethnic clashes in Ethiopia – PressTV

Fri May 3, 2019 01:32PM [Updated: Fri May 3, 2019 01:38PM ] Dozens of civilians were shot dead in ethnic clashes in Ethiopia’s northern Amhara state, a regional official said Friday, describing the attacks as retaliation for earlier violence. “Search and rescue missions are still ongoing to find victims and survivors from Monday’s attack, but […]

VOA Africa Division Director Speaks on Press Freedom and His Journey From Ethiopia – Voice of America

May 03, 2019 World Press Freedom Day: A Personal Journey of Press … In observation of the 2019 World Press Freedom Day, VOA Africa Division Director, Negussie Mengesha reflects on his beginnings as a journalist in Ethiopia, and how he fled from persecution from the government, ending up in a refugee camp, and then arriving […]