ወላይታና አጼ ምኒልክ…!!! ጳውሎስ ኞኞ “

2019-12-05 ወላይታና አጼ ምኒልክ…!!! ጳውሎስ ኞኞ “አጼ ምኒልክ” ከተሰኘው መጽሀፍሳሚ ዮሴፍ የወላይታው ንጉሥ ጦና አልገብርም ብለው አስቸገሩ፤ እንዲያውም የገበረውን ሀገር ሁሉ እየወጉ እንደገና እንዲከዳ ያደርጉ ጀመር፤ በዚህም ምክንያት ራሳቸው አጤ ምኒልክ በ1887 ዓ.ም ኅዳር 7 ቀን ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ወላይታ ጉዞ ጀመሩ፤ ከወላይታ የግዛት ወሰን ሾሊ የሚባለው ቦታ ሲደርሱም መልዕክተኛ ለጦና ላኩባቸው። “ሰውንም አታስፈጅ፣ […]

የጃዋር “ቄሮ”፣ ባልደረቦቹና ባለሥልጣናት በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ተመድ የቀረበለትን ክስና ማስረጃ ተቀበለ!

2019-12-05 የጃዋር “ቄሮ”፣ ባልደረቦቹና ባለሥልጣናት በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ተመድ የቀረበለትን ክስና ማስረጃ ተቀበለ!!! ሙሉአለም ገ.መድህን “ግድያ ከተፈጸመ በኋላ አስከሬኖችን ለመቀጣጫ ተጠቅመዋል” አሉ ፕሮፌሰር ጌታቸው። ሲያስረዱም “ገድለው የሰውነትን ክፍል በመበጣጠስ ሜዳ ላይ ጥለዋል። ይህ የሆነው አንተም እንዲህ ትሆናለህ፣ ለቀህ ጥፋ፣ ሂድ፣ የሚል የመቀጣጫ ማሳያ ለመጠቀም ሲባል ነው። ይህንን ያዩ፣ የፈሩ ቤተክርስቲያን ተሸሸጉ፣ ጫካ ውስጥ ተጠለሉ። ወደ ማይታወቅ […]

ህውሃት የብልፅግና ፓርቲን ተቀላቀለም አልተቀላቀለ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያዊነቱ ንቅንቅ ሊል አይችልም! (አምዶም ገብረሥላሴ)

2019-12-05 ህውሃት የብልፅግና ፓርቲን ተቀላቀለም አልተቀላቀለ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያዊነቱ ንቅንቅ ሊል አይችልም! አምዶም ገብረሥላሴ የትግራይ ህዝብ ላለፉት 40 ዓመት በላይ በህውሃት የአፈና ስርዓት ምክኒያት በርካታ ፍላጎቶቹን ተነፍጎ ሐሳቡንና ጥያቄውን አደባባይ ይዞ እንዳይወጣና ሐሳቡን እንዳያንሸራሽር ሲታፈንና ሲጨቆን የኖረ ህዝብ ነው።በተለይም በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ማንነት ያላቸው ብሔረሰቦች መብትና ጥቅማቸውን ለማስከበር በሀገሪቱ ህገመንግስት ያገኙትን እድል ሳይቀር በሐይል ተነጥቀው አፈና […]

Dark Ages Ethiopia: The Ravages of Personal-Tribal ‘Rule’ and Beyond

December 5, 2019 Source: https://www.satenaw.com/dark-ages-ethiopia-the-ravages-of-personal-tribal-rule-and-beyond/ By Tesfaye Demmellash The apparent reshuffle of existing ethnic-partisan groups within the EPRDF “coalition” into a single united political entity recently announced by PM Abiy came on the heels of the latest eruption of unspeakably brutal killings by Oromo mobs of scores of innocent Ethiopian citizens and the burning of […]

Why Abiy Ahmed’s Prosperity Party could be bad news for Ethiopia – Al Jazeera 13:03

The new pan-Ethiopian party created to replace the EPRDF coalition risks bringing the country to the edge of an abyss. by Awol K Allo Last month, three of the four ethnic-based parties that make up Ethiopia‘s ruling coalition, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), voted to merge into a single national party, called Prosperity […]

Readout of U.S.-Ethiopia Bilateral Defense Committee US Department of Defense (Press Release)07:46

U.S., Ethiopian Defense Officials Meet at Pentagon Dec. 5, 2019 Deputy Assistant Secretary of Defense for African Affairs Pete Marocco and Ethiopian Defense Minister Lemma Megersa co-chaired the 9th annual U.S.-Ethiopia Bilateral Defense Committee meeting in Washington yesterday. During the visit, the defense leaders shared views on regional security, peacekeeping, intelligence and military relations, with […]