የቡርቃ ዝምታ፡ የአቶ አዲሱ አረጋ ትችት እና የተስፋዬ ገብረዓብ ምላሽ

April 24, 2019 BBC Amharic ከቀናት በፊት የኦሮሞ እና የአማራ ሕዝቦች የትስስር መድረክ ተብሎ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አዲሱ አረጋ የሰጡት አስተያየት በማኀበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። በመድረኩ ላይ አቶ አዲሱ፤ የልሂቃን እና የፖለቲከኞች የሃሰት ትርክት የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝብን ለመከፋፈል ጥረት አድርጓል ብለዋል። አቶ […]

የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – ክፍል ሁለት (በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤

April 24, 2019 ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨ የታተመበት ዓመት፡ 2011 የገፅ ብዛት፡ 200 ክፍል ሁለት ሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር ታሪክ ቀያሪዋ ሐምሌ 05/2008 ዓ.ም ስንቃኛት! ወያኔ መራሹ የኮማንዶ ቡድን በተለያዩ ግዜያት በቀላሉ ይፈፅመው እንደነበረው የለመደች ጦጣ … ይሉት ፈሊጥ ተከትሎ የወልቃይት ሕዝቦች […]

ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ (ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo) ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ)

April 24, 2019 ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo) ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ የሲዳማ ፅንፈኞች የአዋሳን ህዝብ ማሸበር ከጀመሩ እነሆ ዓመት ሆናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አንድ ዓመት በፊት መንግሥታዊ ሥልጣናቸውን ተጠቅመው ሲዳማ ያልሆነውን ህዝብ ያስፈራሩና ያዋክቡት ነበር፤ አሁን ደግሞ በግላጭ የከተማዋን ህዝብ ማሸበርና አካላዊ ጥቃት ወደ መፈፀም ተሸጋግረዋል። […]

ነጋዴውን በ33 ሺህ ፐርሰንት ጭማሪ እያፈናቀሉ ቄሮን የመትከሉ አጀንዳ እየተተገበረ ይሆን?!? (ያሬድ ጥበቡ)

April 24, 2019 ነጋዴውን በ33 ሺህ ፐርሰንት ጭማሪ እያፈናቀሉ ቄሮን የመትከሉ አጀንዳ እየተተገበረ ይሆን?!? ያሬድ ጥበቡ 33 ሺህ ፐርሰንት የሱቆች ኪራይ የተጨመረባቸው ዝቅተኛ ነጋዴዎች ለጠቅላይ ሚኒስትራቸውና ምክትላቸው ቅሬታቸውን ለማሰማት ተሰልፈዋል። ከዚህ በፊት መንግስት ያስጠናው በካሬ ሜትር 71 ብር ከሃምሳ ብንከፍል ተገቢ ነው ሲሉም የመፍትሄ ሃሳብ ጨምረው አቅርበዋል ። የመንግስት አካል የሆነው የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ይህን የ33 ሺህ ፐርሰንት […]

ከእውነት፣ ከታሪክ እና ከእውቀት አትጣላ፤ አለምህን ታጠባለህ! (ያሬድ ሀይለማርያም)

April 24, 2019 ከእውነት፣ ከታሪክ እና ከእውቀት አትጣላ፤ አለምህን ታጠባለህ! ያሬድ ሀይለማርያም እውነት ማንም እንደፈለገ የሚያበጃት አይደለችም። ለዛም ነው ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ወይም ከመቃብር በላይ ትኖራለች የሚባለው። ሰዎች በአንድ ጉዳይ ወይም ክስተት ዙሪያ ያለን እውነት እነሱ ላቀዱት አላማ በሚያመች መልኩ ባሻቸው መንገድ ሊያበጃጁት ወይም ሊቀይሩት ይችላሉ። ነገር ግን የሚቀይሩት እውነትን ሳይሆን ሰዎች ሰለዛ እውነት ያላቸውን […]

“የተሰራ አእምሮ የፈረሰ አገር ይገነባል፤ በአንጻሩ ያልተሰራ አእምሮ የተገነባ አገር ያፈርሳል!!!” (ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ)

April 24, 2019 “የተሰራ አእምሮ የፈረሰ አገር ይገነባል፤ በአንጻሩ ያልተሰራ አእምሮ የተገነባ አገር ያፈርሳል!!!” ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ  ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ ይባላል። የተወለደው ቄሌም ወለጋ ነው። የአንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም የተከታተለው በእዛው በትውልድ ስፍራው ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን በታሪክ ትምህርት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አግኝቷል። ሁለተኛ ዲግሪውን በመንግሥት እና ልማት ጥናት ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል። በሥራ አመራርና […]

UN Environment works towards sustainable use of biomass in Ethiopia and Kenya – Energy Mix Report

Apr 23, 2019 Over 80 per cent of people in sub-Saharan Africa’s rely on biomass for cooking and heating. Much of it, however, is harvested and used unsustainability due to the lack of access to clean, affordable alternatives and the use of inefficient applications (for combustion). Inconsistency in monitoring and evaluating national bioenergy programmes make […]

Ethiopia to commission two Chinese-built energy projects China.org.cn

Ethiopia to commission two Chinese-built energy projects in second half of 2019 Xinhua, April 24, 2019 Ethiopia plans to commission two Chinese-built energy projects in the second half of 2019, an Ethiopian official said on Tuesday. Speaking to Xinhua, Frehiwot Woldehana, Deputy Minister at Ethiopia ministry of water, irrigation, said the 254 MW Genale Dawa […]

Ethiopia: CCCC Secures Nation’s Longest Bridge Deal

Addis Fortune (Addis Ababa) By Fasika Tadesse A Chinese firm secured a deal to construct the nation’s longest bridge that will connect Bahir Dar with Gonder for 1.4 billion Br China Communication Construction Company (CCCC) was awarded the design and build project that spans 380m across the Abay River. CCCC secured the project by placing an […]